በነፃ ተሰናብተው የነበሩ የግንቦት 7 ተከሳሾች እድሜ ልክ ተፈረደባቸው

– ዓቃቤ ሕግ ያቀረበው የሞት ቅጣት ይግባኝ ውድቅ ተደረገ
– የዓቃቤ ሕግ ይግባኝ በከፊል፣ የፍርደኞቹ ሙሉ በሙሉ ውድቅ ተደረገ
– የብ/ጄ ተፈራ ማሞና የአቶ አሳምነው ጽጌ ንብረት እዲወረስ ታዘዘ

(በታምሩ ጽጌ)