መንግሥት ገቢ የሚያገኝበትን መንገድ እያጠናከረ ነው

 

– በ‹‹ነፋስ አመጣሽ ገቢ›› ላይ ግብር መጣል ይችላል

(በኃይሌ ሙሉ)

የአገሪቱ ኢኮኖሚ ከሚያመነጨው ሀብት መንግሥት ተገቢውን ግብር እንዲሰበሰብ የሚያስችል የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ ጸደቀ፡፡