ለአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው ቦይንግ 777 አውሮፕላን አዲስ አበባ ገባ

 

1102-ETH-777.jpg(በቃለየሱስ በቀለ)

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ያዘዛቸው አምስት ቦይንድ 777-200 ኤልአር አውሮፕላኖች መካከል የመጀመሪያው ትናንት ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል፡፡