የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ከኃላፊነታቸው ለቀቁ

(በዘካሪያስ ስንታየሁ)

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፋይናንስ ዘርፍ ምክትል ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ንጉሱ ገብረ እግዚአብሔር ከኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ፡፡