በሕገወጥነት ከተፈረጁ አልሚዎች ጋር በተያያዘ የአስተዳደሩ ሠራተኞች በሕግ ሊጠየቁ ነው

(በታምሩ ጽጌ)

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሕገወጥ በሆነ መንገድ መሬት አስፋፍተው ያጠሩ፣ የገዙና በሕጋዊ መንገድም ወስደው ማልማት ካልጀመሩ አልሚዎች ጋር በተያያዘ በወቅቱ የነበሩ የአስተዳደሩ ሠራተኞች በሕግ እንደሚጠየቁ ገለጸ፡፡