አስተዳደሩ ሕገወጥ ያላቸውን የሪል ስቴት አልሚዎች ሊከስ ነው

(በውድነህ ዘነበ)

የአዲስ አበባ ፍትሕ ቢሮ ከሪል ስቴት ልማት ጋር በተያያዘ ተፈጠረው ላለው ሕገወጥ ተግባር፣ በሕግ መጠየቅ አለባቸው ያላቸውን አልሚዎችና በቀድሞ የአስተዳደሩ ሠራተኞች ላይ ክስ ለመመስረት የሚያስችለውን መረጃ እየሰበሰበ መሆኑን፣ አንድ የአስተዳደሩ ከፍተኛ ባለሥልጣን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡