ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የንግድ ፈቃድ አውጥተው ሊነግዱ ነው
(በአስራት ሥዩም)
ሙሉ ወጪያቸውን ከመንግሥት በሚገኙ ድጐማዎች የሚሸፍኑት የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት፣ ከትምህርቱ በተጓዳኝ እንደ የግል ንግድ ተቋም ሆነው ተጨማሪ ገቢ ማመንጨት መጀመር አለባቸው ተባለ፡፡