ለፌዴራሊዝም ጉባዔ ያደጉ አገሮች መሪዎች አልተገኙም
በኃይሌ ሙሉ ኢትዮጵያ ባዘጋጀችው አምስተኛው የፌዴራሊዝም ጉባዔ ላይ ይገኛሉ ተብለው ይጠበቁ የነበሩት ካናዳን ጨምሮ የስዊዘርላንድ፣ የጀርመን፣ የህንድና የሩሲያ መሪዎች አልተገኙም፡፡
በኃይሌ ሙሉ ኢትዮጵያ ባዘጋጀችው አምስተኛው የፌዴራሊዝም ጉባዔ ላይ ይገኛሉ ተብለው ይጠበቁ የነበሩት ካናዳን ጨምሮ የስዊዘርላንድ፣ የጀርመን፣ የህንድና የሩሲያ መሪዎች አልተገኙም፡፡
በታምሩ ጽጌ ከአዲስ አበባ በስተምሥራቅ በኦሮሚያ ክልል ከአዳማ ከተማ በ20 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚገኘው የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች ለሦስት ቀናት ያደረጉት የሥራ ማቆም አድማ በትናንትናው ዕለት እልባት አግኝቶ ወደ ሥራቸው ተመለሱ፡፡
– አቶ ሽፈራው ጃርሶ የስኳር ኮርፖሬሽን የቦርድ ሰብሳቢ ሆኑ በውድነህ ዘነበ መንግሥት በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በሦስት ክልሎች ውስጥ አዳዲስ የስኳር ፋብሪካዎችን ለመገንባት ካቀደው ዕቅድ በተጨማሪ፣ በትግራይ ክልል አዲስ የስኳር ፋብሪካ የመገንባት ዕቅድ ነደፈ፡፡
በሚኪያስ ሰብስቤ ለአንድ ሲኒ ቡና የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ደረሰኝ ሳይቆረጥ ግብይት ፈጽሟል በሚል ባለፈው ሳምንት የጥፋተኝት ውሳኔ የተላለፈበት ቶሞካ ቡና ላኪ፣ አምስት ሺሕ ብር እንዲቀጣ ሲል የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ አሥረኛ ወንጀል ችሎት ከትናንት በስቲያ ወሰነ፡፡
– ባንኮች ሁለት ቢሊዮን ብር ይጠበቅባቸዋል በውድነህ ዘነበ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ከአዲስ አበባ ከተማ በስተቀር በሁሉም ክልሎች የሚገኙ ቀበሌዎችን በመንገድ ለማገናኘት የተነደፈውን ዕቅድ ለማሳካት የሚያስፈልገው ገንዘብ በክልሎች እንደሚሸፈን ተገለጸ፡፡
በታምሩ ጽጌ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን የለገሀር አካባቢ ፖሊስና ዓቃቤ ሕግ በጋራ በመሆን የሸራተን አዲስ ሆቴል ኃላፊዎችንና የሠራተኞች ተወካዮችን ለማደራደር ለትናንትና ከጧቱ 4 ሰዓት በፖሊስ ጣቢያው ጽሕፈት ቤት ቀጠሮ ሰጥተው የነበረ ቢሆንም፣ የሆቴሉ ኃላፊዎች እንደማይደራደሩ በጠበቃቸው በኩል በመግለጻቸው …
– ከስምምነት በፊት ገንዘብ ይወጣ ነበር የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በሚሌኒየሙ አዘጋጅቶት ለነበረው ‹‹የሚሌኒየሙ የቱሪዝም ወይዘሪት›› ለተሰኘ ዓለም አቀፉ የቁንጅና ውድድር የወጣው ገንዘብ እስካሁን እልባት አላገኘም፡፡
በታምሩ ጽጌ የጥቅምት ወር 2003 ዓ.ም. የአገልግሎት ክፍያ (ሰርቪስ ቻርጅ) ሳይከፈላቸው በመቅረቱ በሠራተኛ ማኅበሩ በኩል ‹‹ለምን አልተከፈለንም?›› በሚል ጥያቄ ያቀረቡ የሸራተን አዲስ ሆቴል ሠራተኞችና ማኔጅመንቱ እየተወዛገቡ ነው፡፡
(በኃያል ዓለማየሁ) የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚድሮክ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ለተባለው ኩባንያ የውጭ አገር ዜጎችን በሚቀጥርበት ወቅት ከሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ጋር እንዲነጋገር ትዕዛዝ ማስተላለፉን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
(በኃይሌ ሙሉ) የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲና በኢንጅነር ኃይሉ ሻውል የሚመራው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ከሦስት ወር በፊት የጀመሩት የውህደት ድርድር ሞቅና ቀዝቀዝ እያለ በመካሄድ ላይ መሆኑ ታወቀ፡፡
(በኃያል ዓለማየሁ) የኢትዮጵያ ነዳጅ ድርጅት ከኩዌት ፔትሮሊየም ኮርፖሬሽን ጋር የ350 ሚሊዮን ዶላር ግምት ያለው የነዳጅ አቅርቦት ውል ተፈራረመ፡፡
(በቃለየሱስ በቀለ) የማዕድን ሚኒስቴር ትራንስ ግሎባል ለተባለ የአሜሪካ ኩባንያ ሰጥቶት የነበረውን የነዳጅ ፍለጋና ልማት ፈቃድ ሰረዘ፡፡
በውድነህ ዘነበ የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የሰየመው ዋና ተቆጣጣሪ፣ በባንኩ ውስጥ በጀመረው ማጣራት የትራንስፖርት ክፍሉ ውስጥ የአሠራር ግድፈቶች መኖሩን አረጋገጠ፡፡
(በሚኪያስ ሰብስቤ) የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስምንተኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት ናሆም ሪከርድስ የሚካያ በኃይሉን ሁለት ዘፈኖች የአርቲስቷን የቅጂ መብት በመጣስ በማባዛቱና በማከፋፈሉ፣ 100 ሺሕ ብር የሞራል ካሳ እንዲከፍል ባለፈው ሣምንት ውሳኔ አስተላለፈ፡፡
(በዘካሪያስ ስንታየሁ) ዊኪሊክስ ስለ ኢትዮጵያ መረጃና ደኅንነት ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋ ሚስጥራዊ መረጃ ባለፈው ረቡዕ ይፋ አድርጓል፡፡
(በታምሩ ጽጌ) በሞት እንዲቀጡ ተፈርዶባቸው ቅጣታቸውን በመጠባበቅ ላይ ያሉትን የደርግ መንግሥት ባለሥልጣናትን፤ ጉዳት የደረሰበትም ይሁን ድርጊታቸውን በታሪክ የሚያውቀው የኢትዮጵያ ሕዝብ ይቅርታ እንዲያደርግላቸው፣ አራት የሃይማኖት መሪዎች ታህሣሥ 16 ቀን 2003 ዓ.ም. ሕዝቡን በይፋ ሊለምኑ መሆኑን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
(በውድነህ ዘነበ) የግብርና ሚኒስቴር ለዘንድሮው የምርት ዘመን የሚሆን ተጨማሪ 100 ሺሕ ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ ግዢ ሊፈጽም ነው፡፡
በታምሩ ጽጌ በኢትዮጵያ መኖር ከጀመሩ ከ50 ዓመታት በላይ እንደሆናቸው የሚናገሩት ሚስተር ካራላምቦስ ቺማስ ባምቢስ ከ150 በላይ ኢትዮጵያውያንን ቀጥረው የሚሠሩበትን ‹‹ባምቢስ ሱፐር ማርኬትን›› በፍትሕ እጦት ምክንያት ሊዘጉ መሆናቸውን በተለይ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
(በቃለየሱስ በቀለ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማኔጅመንት በቅርቡ ለሠራተኞች ባደረገው የደመወዝ ጭማሪ ያላቸውን ቅሬታ የድርጅቱ ሠራተኞች ለማኔጅመንቱና ለቦርድ አባላት ገለጹ፡፡
(በታምሩ ፅጌ) የሁለት ዓመት ሕፃን ልጇን ኖርዌጂያዊው አባቱ እንዲያገኘው በኢትዮጵያዊቷ ወ/ሮ መስከረም ከተማ ላይ ትዕዛዝ ሰጥቶና አፈጻጸሙ ተግባራዊ እንዲሆን፣ ለሕዳር 27 ቀን 2003 ዓ.ም. ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረው የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ፍትሐ ብሔር ችሎት፣ ትዕዛዙን ባለማክበሯ በስድስት …
– ቁጠባው ጡረታን፣ መኖሪያ ቤትንና የቦንድ ሽያጭን ያካትታል (በውድነህ ዘነበና በአስራት ሥዩም) ከትናንት በስቲያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በተቀማጭ ገንዘብ ላይ የሚከፈለውን የወለድ ምጣኔ ወለልን ከአራት ወደ አምስት በመቶ ከፍ ያደረገ ሲሆን፣ ዕርምጃው የቁጠባ ባህልን ለማበረታታትና ጥቅም ላይ ያልዋለ ሙአለ ነዋይን …
• ‹‹መኪኖቹ የዘገዩት በተለያዩ ምክንያቶች ቢሆንም፣ የውጭ ምንዛሪ እጥረት ዋነኛው ነው›› አቶ ኤርምያስ ወልደ ሥላሴ (በዘካሪያስ ስንታየሁ) ሆላንድ ካር የተባለው አገር በቀል የመኪና መገጣጠሚያ ኩባንያ ለደንበኞቹ አቀርባለሁ ያላቸውን መኪኖች በወቅቱ ባለማድረሱ ደንበኞች ቅሬታቸውን እየገለጹ ነው፡፡
– ሀብታቸውን ያሳወቁና ያስመዘገቡት አራት ባለሥልጣናት ብቻ ናቸው (በታምሩ ጽጌ) የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በመሬት ዙሪያ የተፈጸመውን የሙስና ወንጀል መመርመር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስከ 2003 ዓ.ም. ሩብ ዓመት ድረስ፣ ከ1 ሚሊዮን 974 ሺሕ 787 ካሬ ሜትር በላይ ስፋት …
ፀረ ሙስና ኮሚሽን ከ1.9 ሚሊዮን ካሬ ሜትር በላይ መሬት በፍርድ ቤት አሳገደ Read more »
(በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሊዝ ቦርድ ከቦሌ መድኃኒዓለም ወደ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ በኩል የሚገኘውን የቀድሞ ቀበሌ 23 መዝናኛ ማዕከልና የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ማሠልጠኛ ሜዳን ጨምሮ፣ 24,000 ካሬ ሜትር ስፋት ያለውን ቦታ የአሜሪካ …
የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ማሠልጠኛ ሜዳና የመዝናኛ ማዕከሉ ይዞታ ሆስፒታል ሊገነባበት ነው Read more »
ለ‹‹ስድስት ቀናት ፖሊስ ጣቢያ ስንታሰር ፍርድ ቤት አልቀረብንም›› ተማሪዎች‹‹በሕጉ መሠረት ፍርድ ቤት አቅርበናቸዋል›› የዲላ ከተማ ፖሊስ (በታምሩ ጽጌ)
Magna at molestie congue Ut vel adipiscing sit Pellentesque eu Sed. Convallis mauris Vivamus felis massa volutpat malesuada justo Phasellus porttitor ligula. Quis Nulla Curabitur Cras sed vestibulum condimentum Donec et mattis Integer. A et pharetra dapibus mauris cursus adipiscing …
As Glaciers Melt, Science Seeks Data on Rising Seas Read more »
(በዘካሪያስ ስንታየሁ) በወርኃ ጥር በሚካሄደው የደቡብ ሱዳን ሕዝብ ውሳኔ መሠረት የሱዳን ለሁለት መከፈል ያሳሰባት ግብፅ፣ ውሳኔው በዓባይ ውኃ አጠቃቀም ላይ ተፅዕኖ ሊያመጣ የሚችል በመሆኑ በጉዳዩ ላይ ያላትን ፍራቻ ዊኪሊክስ ይፋ አደረገ፡፡
(በታምሩ ጽጌ) በአፍሪካ አኅጉር ለመጀመርያ ጊዜ የተካሄደውን የ19ኛውን የዓለም ዋንጫ ምክንያት በማድረግ ‹‹ወደ ደቡብ አፍሪካ እንልካችኋለን››
(በኃይሌ ሙሉ) የኦሮሞ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ኦፌዴን) ሊቀመንበር ሆነው ላለፉት ስድስት አመታት ያገለገሉት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ፣ ዛሬ በኢየሩሳሌም ሆቴል በሚካሄደው የድርጅቱ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባዔ ከኃላፊነታቸው ይለቃሉ፡፡
• በ18,000 ቀበሌዎች 71,523 ኪ.ሜ መንገዶችን ለመገንባት ታቅዷል• ለፕሮግራሙ 24 ቢሊዮን ብር ያስፈልጋል (በውድነህ ዘነበ)
(በብርቱካን ፈንታ) የአገር ውስጥ ሲሚንቶ አምራች ከሆኑ አሥራ አንድ ፋብሪካዎች ውስጥ በዘጠኙ ላይ በጥራትና ደረጃዎች ባለሥልጣን በቅርቡ በተደረገባቸው ድንገተኛ ፍተሻ በተገኙባቸው የጥራትና የተለያዩ ችግሮች ምክንያት፣ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ እንደተጻፈላቸው ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ለሪፖርተር አስታወቀ፡፡
(በታምሩ ጽጌ) በግንቦት ወር 2000 ዓ.ም. በህቡዕ በመሰባሰብ መንግሥትን በኃይል ለመጣል በመስማማትና ግንቦት 7 ከሚባለው አሸባሪ ቡድን ጋር በመቀላቀል ተሳትፈዋል በሚል አምስት ክስ ተመስርቶባቸው በሁሉም ጥፋተኛ ተብለው በእድሜ ልክ እስራት እንዲቀጡ ከተወሰነባቸው መካከል፣ የአቶ አሳምነው ጽጌ ባለቤት ቤታቸው እንዳይወረስባቸው ለጠቅላይ …
ከግንቦት 7 ፍርደኞች የአቶ አሳምነው ጽጌ ባለቤት ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ የተማፅኖ ደብዳቤ ጸፉ Read more »
(በኃያል አለማየሁ) ባለፈው ዓመት ጥር ወር አጋማሽ ላይ ተመርቆ ሥራውን ከጀመረ ከቀናት በኋላ በዋሻው ውስጥ በደረሰ የመደርመስ አደጋ ተዘግቶ የነበረው የግልገል ጊቤ ሁለት የኃይል ማመንጫ የዋሻ ጥገና ሥራው መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡
(በብሩህ ይሁንበላይ) ባለፈው ሐሙስ የዓባይ ተፋሰስ ኢኒሼቲቭ (Nile Basin Initiative) ቢሮ ሰሞኑን ከመገናኛ ብዙኃን ጋር ባደረገው ውይይት፣ ተቋሙ እያዘጋጀ ባለው የውሳኔ መርጃ ሥርዓት ሶፍትዌር (Decision Support System) የተፋሰሱ አገሮች ለጋራ ውሳኔ የሚረዳቸው መረጃ በባለሙያዎች መዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡
(በሚኪያስ ሰብስቤ) የፌዴራሉ አንደኛ ደረጃ ልደታ ምድብ ችሎት ገደብና ቁጥጥር የተደረገበትን 146,683 የኢትዮጵያ ብር ይዛ ልትወጣ ስትል ተይዛለች በሚል፣ በገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዓቃቤ ሕግ ክስ ተመስርቶባት ጥፋተኛነቷ በፍርድ ቤቱ የተረጋገጠባት አንዲት አሜሪካዊ በሦስት ዓመት ከስድስት ወር ጽኑ እስራት እንድትቀጣ ወሰነ፡፡
(በምህረት ሞገስ) የአርባ ምንጭ አርሶ አደሮችንና የከተማውን ነጋዴዎች ሲያወዛግብ የነበረው የሙዝ ዋጋ ላይ ስምምነት ተፈጠረ፡፡
(በታምሩ ጽጌ) በልደታ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 01/18 ልዩ ቦታው ሳህሉ ጫካ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ሐምሌ 28 ቀን 2002 ዓ.ም ዋና ሳጅን ስንታየሁ አረጋ የተባሉትን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባልደረባና ወንድማቸውን የደበደበው የፌዴራል ፖሊስ ባልደረባ ኮንስታብል ቸኮል ይስማው በስድስት ወራት እስራት …
(በታምሩ ጽጌ) ከንብረት ምዝበራ ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው መስከረም 21 ቀን 2003 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር የዋሉት የዳሸን ቢራ ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ብርሃኑ አድማሱ፣ የዋስትና መብታቸው እንዲከበርላቸው ለአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት አጣ፡፡
– በአንድ ዓመት 257 ሺሕ መንገደኞችን አጓጉዟል (በዳዊት ታዬ) ሰላም ባስ አክሲዮን ማኅበር ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በግዥ ያስመጣቸውን አሥር አውቶቡሶች ወደ መስመር ሊያስገባ መሆኑን አስታወቀ፡፡
(በዳዊት ታዬ) በአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የባንኩን ፕሬዚዳንትና ሰባት ሌሎች ሠራተኞች የግዳጅ የዓመት ዕረፍት እንዲወጡ ካደረገ በኋላ፣ በባንኩ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ዙሪያ ደረሰ የተባለውን ጥፋት ተከትሎ እያደረገ ባለው ማጣራት ተጨማሪ ዕርምጃዎችን በመውሰድ ላይ እንደሆነ ተገለጸ፡፡
– ዘንድሮ በ229 ሔክታር መሬት ላይ የመልሶ ማልማት ፕሮጀክቶች ይካሄዳሉ (በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያረጁ አካባቢዎችን መልሶ ማልማት የሚለውን ዕቅድ በስፋት ቀጥሎ፣ አሁን ትኩረቱን በአራት የከተማው ዋነኛ አካባቢዎች ላይ አድርጓል፡፡
– ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ ባንኮች ተጠቃሚ ይሆናሉ (በውድነህ ዘነበ)
Ipsum sagittis venenatis Phasellus pretium pretium Suspendisse lorem accumsan non montes. Tellus ultrices Vestibulum at a porttitor ut pede elit nec laoreet. Egestas In semper auctor Pellentesque Quisque id In justo risus pretium. Id vitae Aliquam dui nibh eros et …
‹‹ግብፅ የኢትዮጵያን ሰላም ለማናጋት አማፂያንን ትረዳለች›› የኢትዮጵያ መንግሥት ‹‹አማፂያንን መርዳት ፀባያችን አይደለም›› የግብፅ መንግሥት (በዘካሪያስ ስንታየሁ)
(በአስራት ሥዩም) ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት የአገሪቱ የዋጋ ግሽበት አሳሳቢ ደረጃ በደረሰበት ወቅት፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወስዶት የነበረው የንግድ ባንኮችን የማበደር አቅም የመገደብ ዕርምጃ ሙሉ በሙሉ በቅርቡ እንደሚነሳ ታወቀ፡፡
– አቶ ፀሐይ ሽፈራው በጊዜያዊነት ተክተዋቸዋል (በዳዊት ታዬና በየማነ ናግሽ) የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክን በፕሬዚዳንትነት ከአሥራ አራት ዓመታት በላይ ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ለይኩን ብርሃኑ የግዳጅ የዓመት እረፍት እንዲወጡ ተወሰነ፡፡
– ድርጅቱ 200 ሺሕ ብር እንዲቀጣ ተጠየቀ (በሚኪያስ ሰብስቤ) የደቡብ አፍሪካውን የዓለም ዋንጫ አስታክከው የማጭበርበር ወንጀል መፈጸማቸው የተረጋገጠባቸው፣ ተከሳሾች ህዳር 15 ቀን 2003 ዓ.ም. የቅጣት ማቅለያቸውን ለፍርድ ቤቱ አሰሙ፡፡
(በታምሩ ጽጌ) ሚስተር ቱር ኤድቫርድ ቱርጌሴን የተባለ የኖርዌይ ዜጋ ‹‹እኔንና ቤተሰቦቼን አላስኖር አለን›› የምትለው ኢትዮጵያዊቷ ወ/ሮ መስከረም ከተማ ‹‹የፍትሕ ያለህ›› እያለች ነው፡፡
‹‹ሁኔታው ለቤንዚን ዋጋ ጭማሪ ሊዳርግ ይችላል›› የነዳጅ ኢንዱስትሪ ባለሙያ (በኃያል አለማየሁ) የኢትዮጵያ ነዳጅ ድርጅት የሱዳን ነዳጅ ማጣሪያ ለዓመታዊ ጥገና ሥራ ከማቋረጡ በፊት፣ በኢትዮጵያ የሚገኙ የነዳጅ ኩባንያዎች ለወደፊት ፍጆታ የሚውል ቤንዚን በመረባረብ ከሱዳን ወደ አገር ውስጥ እንዲያመላልሱ አዘዘ፡፡
(በጋዜጣው ሪፖርተር) የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ማኔጂንግ ኤዲተር ዳዊት ከበደ ባለፈው ማክሰኞ ሲፒጄ በመባል በሚታወቀው የጋዜጠኞች መብት ድርጅት የተዘጋጀውን 20ኛ ዓመታዊ ዓለም አቀፍ የፕሬስ ነፃነት ሽልማት ተቀበለ፡፡