ኢትዮጵያንና ስካንዲኒቪያን አገሮችን የሚያገናኝ የንግድ ማዕከል ሊገነባ ነው
– ግንባታው በሁለት ዓመታት ይጠናቀቃል
(በታምሩ ጽጌ)
በኢትዮጵያ የንግዱን ማኅበረሰብና የስካንዲኒቪያን አገሮች (ስዊድን፣ ዴንማርክ፣ ፊንላንድና ኖርዌይ) ባለሀብቶችን ለማገናኘት የሚያስችል ዘመናዊ የንግድ ማዕከል ሊገነባ መሆኑ ታወቀ፡፡