ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የዘንድሮውን የመጀመሪያ ዓመት የአማርኛና እንግሊዝኛ ፕሮግራሙን ዘጋ Ethiopian Reporter November 28, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics – ተማሪዎቹን ወደ ሌላ የትምህርት ክፍል አዛወረ– ዩኒቨርሲቲው ቁጥራቸው ስላነሰ ነው አለ (በጋዜጣው ሪፖርተር)