ዘመቻ ሪል ስቴትና የአልሚዎች ተቃውሞ Ethiopian Reporter November 14, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics (በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰሞኑን ሕገወጥ ባላቸው የሪል ስቴት አልሚዎች ላይ ጠበቅ ያለ ዕርምጃ መውሰድ ጀምሯል፡፡