በሚሊዮኖች ወጭ የታደሰው የዘውዲቱ ሆስፒታል በድጋሚ ሊታደስ ነው Ethiopian Reporter November 21, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics (በትዕግስት ዘሪሁን) በተያዘለት የ19 ሚሊዮን ብር በጀት እንደ አዲስ ታደሰ የተባለው የዘውዲቱ ሆስፒታል በድጋሚ እድሳት ሊደረግለት ነው::