የአዲስ አበባ አስተዳደር በመሬት የአካባቢ ዋጋ ላይ ጭማሪ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል
(በውድነህ ዘነበ)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት በሊዝ የሚሸጥበት የአካባቢ ዋጋ ደረጃ ማሻሻያ ለማድረግ የሚያስችለውን ጥናት፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለማስጠናት ድርድር መጀመሩን የከተማው አንድ ከፍተኛ ባለሥልጣን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡