ሰበር ዜና ፡ ‹‹ኢሕአዴግ ይቅርታ ይጠይቀን፣ ካሳ ይክፈለን፣ ምርጫው ይደገም›› መኢአድ
(በብርቱካን ፈንታ)
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ባለፈው ሰኞ የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ያቀረበውን ሪፖርት አስመልክቶ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ኢሕአዴግ ይቅርታ እንዲጠይቅ፣ ካሳ እንዲከፍልና ምርጫው እንዲደገም ጥሪ አቀረበ፡፡