የምድር ባቡር ሠራተኞች ወደ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን እንዲዛወሩ ተወሰነ
• ምድር ባቡር የመፍረስ አደጋ አንዣቦበታል
(በውድነህ ዘነበ)
የኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች አዲስ ወደተቋቋመው የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን መሥሪያ ቤት እንዲዛወሩ ተወሰነ፡፡