ከወይዘሪት ብርቱካን መፈታት በኋላ አንድነቶች አንድ ለመሆን እየተነጋገሩ ነው
(በኃይሌ ሙሉ)
ምርጫ 2002 ከመካሄዱ በፊት በተፈጠረ አለመግባባት በፍርድ ቤት እስከመካሰስ የደረሱት፣ በኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው የሚመራው አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲና በፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም የሚመራው ‹‹መርህ ይከበር›› የተሰኘው ቡድን ችግራቸውን ለመፍታት እየተነጋገሩ መሆኑ ታወቀ፡፡