ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ድንገተኛ ውሳኔውን እንዲለውጥ እየተጎተጎተ ነው

(በመላኩ ደምሴ)

የኃይሌ ገብረ ሥላሴ ድንገተኛ ውሳኔ የዓለም መገናኛ ብዙኀንና የአትሌቲክስ ባለሙያዎችን እያነጋገረ ነው፡፡