የሕንፃ ሥራ ተቋራጮች በኦሮሚያ ክልል ጨረታ እንዳትወዳደሩ መባላቸውን ተቃወሙ
(በታምሩ ጽጌ)
በተለየዩ ክልሎች ንግድ ፈቃድ አውጥተው በማንኛውም ክልል በመዘዋወር የኮንስትራክሽን ሥራዎችን በመሥራት ላይ የሚገኙ በርካታ የሕንፃ ተቋራጮች፣ በ2003 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል በሚወጡ የኮንስትራክሽን ጨረታዎች ላይ እንዳይሳተፉ መታገዳቸውን ገለጹ፡፡