አቶ አርከበ ዕቁባይ የመሠረተ ልማት ተቋማትን ይመራሉ
(በውድነህ ዘነበ)
አቶ አርከበ ዕቁባይ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አማካሪ ሆነው ከተሾሙ በኋላ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በአገሪቱ የሚካሄዱ ግንባታዎችን የመምራት ኃላፊነት ተሰጥቷቸዋል፡፡