ለከፍተኛ ትምህርት ጥራት የፖሊሲ አማራጮች ሊዳሰሱ ነው

(በመላኩ ደምሴ)

የኢትዮጵያን የከፍተኛ ትምህርት ጥራት ወደተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር የፖሊሲ አማራጮችን የሚዳስስና የውሳኔ ሐሳቦችን የሚያቀርብ ኮንፈረንስ በመጪው ማክሰኞና ረቡዕ አዲስ አበባ ውስጥ ሊካሄድ ነው፡፡