የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሠራተኞች ሙስናን በማገለጣችን ከሥራ ታገድን አሉ

– የሥነ ምግባር መኮንኑን ጨምሮ አምስት ሠራተኞች ከሥራ ታግደዋል

(በብርቱካን ፈንታ)

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሠራተኞች በመሥሪያ ቤቱ ውስጥ የተከሰቱ ሙስናዎችን በማጋለጣችን ከኅዳር 1 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ከሥራ ታገድን በማለት ለሪፖርተር ገለጹ፡፡