የፊታችን እሁድ ፣ የደቡብ ሱዳን ህዝብ ፤ የአገሪቱ አንድነት እንደተጠበቀ በካርቱም አገዛዝ ሥር ለመቆየት ወይም ተገንጥሎ የራሱን መንግሥት ለማቋቋም ፤–ከሁለት አንዱን ለመወሰን አደባባይ ወጥቶ ድምፅ ይሰጣል። አሁን ጁባ ውስጥ የምትገኘው የዶቸ ቨለ ባልደረባ ዚሞነ ሽሊንድቫይን ፣ ብዙኀኑ ነጻነትን እንደሚመርጡ ጥርጥር …

ከሰሜን ወደ ደቡብ የተመለሱት ሱዳናውያንና ህዝበ ውሳኔው Read more »

(ኢትዮ እማማ) ኢትዮጵያ ውስጥ በየጊዜው የሲሚንቶ ዋጋ እየጨመረ ከመሄዱም በላይ የወያኔ መንግስት ከውጪ ሲሚንቶዎችን ማስመጣት ቢጀምርም ዋጋው በአሁኑ ወቅት ከማሸቀብ አልፎ ጣሪያ መንካት ጀምሯል። የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ከውጪ ያስመጣው 150,000 ቶን ሲሚንቶ የጫነው የመጀመሪያ መርከብ ጅቡቲ ወደብ የደረሰ ሲሆን በቀጣዩ …

መፍትሄ ያልተገኘለት የሲሚንቶ ዋጋ ጣራ ደረሰ Read more »

የንግድ ሚኒስቴር ከታህሣስ 28 ቀን 2003 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚኾን ቋሚ የችርቻሮ ዋጋ ተመን ይፋ አደረገ፡፡ በመላው አገሪቷ የሚገኙ የችርቻሮ መደብሮች በአጠቃላይ አዲሱን የዋጋ ተመን ዝርዝር እንዲለጥፉ ግዴታ ተጥሎባቸዋል፡፡ ዛሬ ሚኒስቴር መሥርያ ቤቱ ከንግዱ ማኀበረሰብ ጋር በጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ ባደረገው …

ቋሚ የችርቻሮ ዋጋ ተመን ይፋ ተደረገ Read more »

በታምሩ ገዳ አቶ መለስ ዜናዊ በአፍሪካ ውስጥ ካሉ መሪዎች በአስተዳድራቸው ደካማ ነጥብ ከተሰጣቸው ከመጨረሻዎቹ እና ሰልጣንን ሙጥኝ ከአሉት በጣት ከሚቆጠሩት የአገር መሪዎች ተርታ ተካተቱ፡፡ የፈርንጆቹን አሮጌ አመት መገባደድን ተከትሎ በአህጉሪቱ ውስጥ የተደረጉ የተለያዩ አገራዊ እና አካባቢያዊ ጉዳዮችን በመዳስስ እና የሃምሳ …

የአፍሪካ የጥሩ መሪነትን የብቃት ደረጃ ይፋ ሆነ: አቶ መለስ 39 ደረጃ ላይ ይገኛሉ Read more »

“ሚሚ” በሚል ቅጽል ስም የምትታወቀው መሃንዲስ በሰበታ ከተማ የመሬት አስተዳደር ጉዳይ ላይ “ፈላጭ ቆራጭ” እንደነበረች ምንጮቻችን ገልጸዋል። ግለሰቧ ለአዜብ መስፍን ከፍተኛ መጠን ያለው መሬት የሰጠው የመሬት አስተዳደር ቢሮ ባልደረባ ከመሆኗም ባሻገር፣ የአባ ዱላ ገመዳ የቅርብ ሰው እና ስራ አስፈጻሚ መሆኗን …

የአባ ዱላ ገመዳ የቀኝ እጅ የምትባል መሃንዲስ ቤት ክምር ብር መገኘቱን መረጃ አመልክቷል Read more »

ስራ ፍለጋ ወደ አዲስ አበባ የመጡ ዜጎች ለችጋር እና እንግልት መዳረጋቸው ሳያንስ በትግራዪ ገዢ ጉጅሌ ፌዴራል ፖሊስ ጥቃት እየተፈጸመባቸው እንደሆነ ከመዲናይቱ የደረሰን ዘገባ አሳይቷል። የግንቦት 7 ድምጽ ሬድዮ ሪፖርተር ከአዲስ አበባ አጠናቅሮ በላከው ዘገባ እንደገለጸው፥ ባለፈው አርብ በተለምዶ መገናኛ፣ ሜክስኮ …

ስራ ፍለጋ ወደ አዲስ አበባ የመጡ ዜጎች በፌዴራል ፖሊስ ጥቃት እየተፈጸመባቸው ነው Read more »

 ‹‹ማንኛውንም ዓይነት ሃይማኖታዊ ሥርዐት በዩኒቨርስቲው ግቢዎች ውስጥ ማካሄድ እጅግ በጣም የተከለከለ መሆኑን በመገንዘብ ከዚህ ዐይነቱ ድርጊት እንዲቆጠቡ እናሳስባለን፡፡›› (የአ.አ.ዩ ፕሬዝዳንት) ‹‹የወጣው መግለጫ ግራ የሚያጋባ ነው፡፡››(ተማሪዎች)                                 ‹‹የቤተ ክርስቲያን ልጆች የለመዱትን በዓል ለማክበር ቢከለከሉ በሚመጣው ችግር  ዩኒቨርስቲው እንዳይጠየቅበት ቢያስብበት መልካም መሆኑን እንገልጻለን፡፡›› …

የተማሪዎቹ የልደት በዓል ዋዜማ መርሐ ግብር በጠቅላይ ቤተ ክህነት አዳራሽ ተካሄደ Read more »

ትናንት ሌሊቱን ከአ.አ.ዩ አራት ኪሎ ካምፓስ ከተወሰዱ ተማሪዎች 21ዱ አልተመለሱም፤  በባሕር ዳር፣ ደብረ ብርሃን እና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲዎች ተመሳሳይ እግድ ተላልፏል፤  ከተማሪው ተወካዮች ጋራ የተወያዩት የጠቅላይ ቤተ ክህነት ሐላፊዎች የዩኒቨርሲቲውን  አስተዳደር አነጋግረዋል፤ ‹‹እግዱ በሃይማኖታዊ ማንነታችን እየደረሰብን ላለው መድልዎ አስከፊ መገለጫ …

ልደትን በግቢያቸው እንዳያከብሩ በመታገዳቸው የተቃወሙ ተማሪዎች በፖሊስ ታግተዋል Read more »

በዚህ ሳምንት ለሁለት ቀናት በሜሪላንድ ስብሰባውን ያካሄደው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላምና የአንድነት ጉባኤ መግለጫ አወጣ። የድጋፍ ጥሪ ለቤተ ክርስቲያንዋን ምእመናን ካህናት እና ሊቃውንት አስተላልፏል። ለሰላሙ መሳካታ በማይበጁ አስተያየቶች ሕዝቡን ግራ እንዳያጋቡ ለዜና ማሰራጫዎች ጥሪ አቅርቧል። ባዘጋጀው ድረ ገጽ …

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላምና የአንድነት ጉባኤ መግለጫ አወጣ። Read more »

ጥር ወር ዑደቱን ጠብቆ ከበራፍ ደርሷል፡፡ ወሩ ጥምቀት እና አገሩን ለሚሞሉት ሰርግን መሰል ማኀበራዊ ትውፊቶች ብቻ አልነበረም የተናፈቀው፡፡ ለመንግሥት ሠራተኛው በዚህ ወር እንደሚጨመር የሚጠበቀውን ደመወዝ ተከትሎ  የሚከተለውን  የኢኮኖሚ ጣጣ ሦስት አካላት ወሩን እንዲጠብቁት አድርጓቸዋል፡፡  የመንግስት ተቀጣሪው ፣ ነጋዴው እና የአቶ …

የነጋዴው የዋጋ ጥማትና የሸማቾች ስጋት በምንደኞች ኢኮኖሚ Read more »

   አርእስተ ዜና፡-   በአገር ዓቀፍ ደረጃ በሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የማንኛውም  እምነት ተከታዮች በቅጽር ግቢዎች በመዘመር እና በካፊቴሪያዎች ውስጥ ልዩ የዐበይት  በዓላት መርሐ ግብሮችን በማዘጋጀት የሚያከብሩበት ልምድ ‹‹እንዲታገድ ተወስኗል›› ተብሏል፡፡ (Read More ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል . . . …

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተፈጥሮ ሳይንስ ፋካልቲ ተማሪዎች የልደት በዓል ዋዜማን በግቢው እንዳያከብሩ መታገዳቸውን ተቃወሙ Read more »

እሳት ወይስ እሳተ እሳት (ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 5/2010፤ ታኅሣሥ 27/2003ዓ.ም)፦ በፊቱ የቀረበለትን ሁሉ የሚያቃጥል – ከሰል፣ ዐመድ፣ ዕመት የሚያደርግ – የሚፋጅ፣ የሚልጥ፣ የሚለመጥጥ ነው ባሕርይው – የዚህ ዓለም እሳት፡፡ እሳቱን የሚያስቆጡት እና የሚያገኑት ነዳድያት እሳታውያንን ሲያገኝ ደግሞ ላንቃው፣ ልሳኑ፣ ወላፈኑ በዝቶ ነበልባለ እሳት(ነደ እሳት) ይሆናል፤‹‹እሳት …

“ከሰማይ የሚወርዱ ጥቃቅን የእሳት ፍንጣሪ መሰል ነገሮች” የሣር ክዳን ቤቶችን እና የተለያዩ ስፍራዎችን አቃጠሉ Read more »

ዓመት አልፎ ዓመት በተተካ ቁጥር ያለፈውን መለስ ብሎ ማጤኑና በወደፊቱ ላይም ማተኮሩ የተለመደ ነው። የዓለም ኤኮኖሚ ባለፈው 2010 ዓ.ም. ከዓለምአቀፉ የፊናንስ ቀውስ ማገገሙን ቀጥሎ ቢታይም ከፈተናው ግን ጨርሶ አልተላቀቀም።

የቅጅ እና ተዛማጅ መብቶች እና የቅርስ አጠባበቅ ዐዋጆች መሻሻል ያስፈልጋቸዋል ‹‹በኢትዮጵያ የእምነት ተቋማትን መስተጋብር የሚገዛ ሕግ ያስፈልጋል፡፡›› ‹‹በሕጎች ማርቀቅ እና ማጽደቅ ሂደት ቤተ ክርስቲያኒቱ የምትደምጠባቸውን መድረኮች ማጠናከር ይገባል፡፡›› (ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 5/2010፤ ታኅሣሥ 27/2003ዓ.ም)፦ በሥራ ላይ የሚገኙት የቅርስ፣ የቅጅ እና ተዛማጅ መብቶች ዐዋጆች የቤተ ክርስቲያንን …

በቤተ ክርስቲያን የቅጅ እና ተዛማጅ መብቶች ዙሪያ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ Read more »

በዘካሪያስ ስንታየሁ | ሪፖርተር የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ የገዛው ብሉ ናይል የተባለው ቦይንግ 777-200 LR አውሮፕላን በቆመበት በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ፣ በኤሜሬትስ አየር መንገድ አውሮፕላን ትናንት ከሰዓት በኋላ ተገጨ፡፡ የኤሜሬትስ ኤርባስ A340 አውሮፕላን ከዱባይ ተነስቶ አዲስ አበባ ካረፈ በኋላ …

አዲሱ የኢትዮጵያ ቦይንግ 777 በኤሜሬትስ አውሮፕላን ተገጨ Read more »

በታምሩ ጽጌ | ሪፖርተር የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ሊቀመንበር አቶ ኃይሉ ሻውል የመጀመሪያ ልጅ ዶ/ር ሻውል ኃይሉ ትናንትና ረፋዱ ላይ ከፍተኛ የመኪና አደጋ ደረሰባቸው፡፡ ዶ/ር ሻውል አደጋው የደረሰባቸው በቅሎ ቤት አካባቢ የሚገኘው ዳሸን ባንክ ፊት ለፊት መኪናቸውን አቁመው ወደ ባንኩ …

የኃይሉ ሻውል ልጅ ከፍተኛ የመኪና አደጋ ደረሰበት Read more »

በኃይሌ ሙሉ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) አባል ፓርቲዎች ባለፉት አራት ወራት ግንባር ለመፍጠር ሲያካሂዱት የነበረው ድርድር ባለመጠናቀቁ፣ ጉዳዩ ከአራት ወራት በኋላ ለሚካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ እንዲቀርብ ተላለፈ፡፡

በውድነህ ዘነበ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ከሁለት ሳምንት በፊት ለሁሉም የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ባስተላለፈው ሰርኩላር ውድቅዳቂ ብረታ ብረት በጨረታ አውጥተው እንዳይሸጡ አገደ፡፡

በኃያል ዓለማየሁ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን በአገሪቱ በዓይነቱ የመጀመሪያው የሆነውን ከፍተኛ ቮልቴጅ መሸከምና ማሰራጨት የሚችል ተንቀሳቃሽ የማከፋፈያ ጣቢያ አስመጣ፡፡

(ሙሉ ገ) የኦህዴድ ካድሬዎች በቅርቡ ለሚካሄደው የኦሮሞ ልማት ማኅበር (ኦልማ) የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ገንዘብ ሊለግሱ የሚችሉ ግለሰቦችንና ድርጅቶችን  በደረጃ በመለየት ላይ ናቸው። ካድሬዎቹ ገንዘብ ሊለግሱ የሚችሉ ግለሰቦችንና ድርጅቶችን በደረጃ በመለየትና ገንዘብ ሊሰባሰብባቸው የሚችሉባቸውን መንገዶች በመለየት ላይ ናቸው ብለዋል የአዲስ ነገር …

በቅርቡ ለሚካሄደው የኦሮሞ ልማት ማኅበር (ኦልማ) የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ገንዘብ ሊያዋጡ የሚችሉ ግለሰቦች እና ድርጅቶች በመለየት ላይ ናቸው Read more »

ጥር 17 ቀን 2002 ዓ.ም ማለዳ በቤይሩት ሰማይ የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ይሄው አንድ አመት ሊሞላው ጥቂት ሳምንታት ቀርተዋል። የአውሮፕላኑ የአደጋ መንስዔ የፓይለት ስህተት ነበር በሚል የሊባኖስ ጋዜጦች ዘግበዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የምርመራ ውጤቱ ገና አልታወቀም ሲል አስተባብሏል። የቦይንግ …

የሊባኖስ የመገናኛ ብዙሃን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በፓይለት ስህተት መከስከሱን ዘገቡ Read more »

የብአዴን ዝግጅት ላይም ተመሳሳይ ችግር ገጥሟት ነበር ነዋይ ደበበም አልተሳካለትም Ethiopia Zare (ማክሰኞ ታህሳስ ቀን 2003 ዓ.ም. January 4, 2010)፦ ባሳለፍነው አርብ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ አዲስ አበባ በሚገኘው ሸራተን አዲስ ሆቴል በተዘጋጀው የሙዚቃ ኮንሰርት ላይ በቅርቡ በአዲሱ የሙዚቃ …

አርቲስት ሔለን በርሔ ተመልካቹን አሸማቀቀች Read more »

(በዘካሪያስ ስንታየሁ/ 02 January 2011; ሪፖርተር ጋዜጣ):- በደርግ ባለሥልጣናት የተገደሉት ስድሳዎቹ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ባለሥልጣናት ቤተሰቦች፣ ለደርግ መንግሥት ባለሥልጣናት ይቅርታ እንደማያደርጉ ባለፈው ሐሙስ ባወጡት መግለጫ ለአቡነ ጳውሎስ አስታወቁ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርክ አቡነ ጳውሎስ የስድሳዎቹን የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ …

የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ባለሥልጣናት ቤተሰቦች "ለደርግ ባለሥልጣናት" ይቅርታ እንደማያደርጉ አስታወቁ Read more »

በውድነህ ዘነበ ወይንሸት ተክሌና ቢንያም አያሌው በየጊዜው እየጨመረ የመጣው የኑሮ ውድነት አስመርሯቸዋል፡፡ ወይንሸት የሦስት ልጆች እናት ስትሆን ከባለቤቷ ጋር በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ኮልፌ አካባቢ ነዋሪ ነች፡፡

በሕይወት የሌሉና ካገር የወጡ ሰዎች ተመድበዋል‹‹ምደባውን ጀመርን እንጂ አላጠናቀቅንም›› አቶ ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤልየኢንፎርሜሽንና ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በኃያል ዓለማየሁ በአዲስ መልክ በተቋቋመው ኢትዮ ቴሌኮም ከሥራ ምደባ ጋር በተያያዘ ግራ መጋባት መስፈኑን የተለያዩ የድርጅቱ ሠራተኞች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

በዘካሪያስ ስንታየሁ በደርግ ባለሥልጣናት የተገደሉት ስድሳዎቹ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ባለሥልጣናት ቤተሰቦች፣ ለደርግ መንግሥት ባለሥልጣናት ይቅርታ እንደማያደርጉ ባለፈው ሐሙስ ባወጡት መግለጫ ለአቡነ ጳውሎስ አስታወቁ፡፡

በየማነ ናግሽላለፈው አንድ ወር በግዳጅ ዕረፍት ላይ እንዲቆዩ ተወስኖባቸው የሰነበቱት የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ለይኩን ብርሃኑ፣ ከኃላፊነታቸው እንዲሰናበቱ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ወሰነ፡፡ የ10 ሺሕ ብር መቀጮ እንዲከፍሉም ተወስኖባቸዋል፡፡

– በ12 ቀናት ግምገማ ከ10 በላይ ኃላፊዎች ተነስተዋል– በክፍለ ከተማው የ10.8 ሚሊዮን ብር ሕገወጥ ግዢ ተፈጽሟልበታምሩ ጽጌ ኪራይ ሰብሳቢነት በከፍተኛ ሁኔታ በመንሠራፋቱ ልማትን ማፋጠን አለመቻሉን በማመንና ለዚህም ተጠያቂዎቹ ክፍለ ከተማውን በመምራት ላይ ያሉት ሥራ አስፈጻሚዎች መሆናቸው ስለታመነበት፣ በአራዳ ክፍለ ከተማ …

በአራዳ ክፍለ ከተማ ‹‹ኪራይ ሰብሳቢነት ተንሰራፍቷል›› በሚል ሹማምንቱ በከፍተኛ ግምገማ ተጠምደዋል Read more »

በአስራት ሥዩምና በዘካሪያስ ስንታየሁ በንግድ ማኅበረሰቡና በመንግሥት መካከል ባለፈው ዓመት የተፈረመው የጋራ የምክክር መድረክ ማቋቋሚያ የስምምነት ሰነድን መሠረት በማድረግ፣ የንግድ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የመጀመሪያ ስብሰባቸውን ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆናቸው ታወቀ፡፡

በብርቱካን ፈንታየሃይማኖት ተቋማት በመንግሥት በኩል የሚጠይቋቸውን አገልግሎቶች ለማግኘት የሚያስችል አዲስ የሕግ ማዕቀፍ በመዘጋጀት ላይ መሆኑን፣ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ ለሪፖርተር ገለጸ፡፡

በብርቱካን ፈንታ የቀድሞው ሬዲዮ ፋና የአሁኑ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በ100 ሚሊዮን ብር የተፈረመ ካፒታል አዲስ የአደረጃጀት ለውጥ ማድረጉን ታኅሣሥ 22 ቀን 2003 ዓ.ም. በዋና መሥሪያ ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ፡፡

አክራሪ እስላሞች በኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ እያደረሱ ያለው ጥቃት እንደቀጠለ ነው። ከኒው ዮርክ ፖስት ጋዜጣ ያገኘነውን ዜና ከዚህ በታች አስቀምጠንላችኋል ።   Bomb hits Egypt church at New Year’s Mass, 21 dead BY MAGGIE MICHAEL Associated Press CAIRO (AP) — …

በአሌክሳንደሪያ የግብጽ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን የቦምብ ጥቃት ደረሰባቸው ። Read more »