የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ የምክክር መድረክ ሊጀመር ነው
በአስራት ሥዩምና በዘካሪያስ ስንታየሁ
በንግድ ማኅበረሰቡና በመንግሥት መካከል ባለፈው ዓመት የተፈረመው የጋራ የምክክር መድረክ ማቋቋሚያ የስምምነት ሰነድን መሠረት በማድረግ፣ የንግድ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የመጀመሪያ ስብሰባቸውን ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆናቸው ታወቀ፡፡