(ኢትዮ እማማ) ባለፈው አምት ክረምት ላይ ወደ ደቡብ አፍሪካ የአለም እግር ኳስ ዋንጫ ለመመልከት እወስዳችኋላሁ በማለት በጠራራ ፀሐይ የዘረፉት የአስካሉካን ድርጅትና አራት ተባባሪ ሰዎች ላይ በማታለል ወንጀልና ከተሰጣቸው የስራ ፈቃድ ውጭ በመስራታቸው እንደ ተቀጡ ተገለፀ። ገንዘቡ ግን አሁንም መና ሆኖ …

በዓለም ዋንጫ ስም በጠራራ ፀሐይ የዘረፉት ተቀጡ ፤ ገንዘቡ ግን መና ሆኖ እንደቀረ ነው Read more »

የመንግስታቱ ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በሶማሊያ የተሰማራው የአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ሰራዊት ቁጥሩ በአራት ሺህ እንዲጨምር ወሰነ። የሰራዊቱ የቆይታ ጊዜ በ8 ወራት እንዲራዘምም ምክር ቤቱ ወስኗል።

ሚዩዚክ ሜይዴይ ተብሎ በሚታወቀው እና በየአሥራ አምስቱ ቀን እሁድ በብሔራዊ ሚዩዚየም አዳራሽ ውስጥ የመጽሐፍት ግምገማ በሚደረግበት ጉባዔ ላይ “ዴርቶጋዳ” ለግምገማ እንደሚቀርብ የሰሙ ብዙ ሰዎች ከውይይቱ ሰዓት ቀደም ብለው አዳራሹን ሞልተውታል። አዳራሹም ከዚህ በፊት በዚህ ጉባዔ ላይ አስተናግዶት ከሚያውቀው ቁጥር እጅግ …

የአገር ወይስ የሥነ ጽሑፍ ፍቅር? Read more »

የትግራዩ ገዢ ጉጅሌ በቦሌ አካባቢ ባቋቋመው የሰቆቃ ጣቢያ በርካታ ንጹሃን እየተሰቃዩ እንደሚገኙ የውስጥ አዋቂ ምንጮች ለዝግጅት ክፍላችን በላኩት መረጃ አስታውቀዋል። ዘረኛው አገዛዝ ባለፉት ሃያ አመታት ውስጥ በርካታ የምስጢር እስር ቤቶችን በአገሪቱ ዙሪያ ከፍቶ ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ ዜጎችን እያፈነ ሲያስር እንደነበር …

በቦሌ አካባቢ በሚገኝ የአፈና ጣቢያ ንጹሃን አንደሚሰቃዩ ታወቀ Read more »

በስደት በሚገኙት አባቶች የተሾሙትን ጳጳሳት ለመቀበል ስምምነት ላይ ተደርሷል ቅዱስ ሲኖዶስን በመወከል የሚነጋገሩት የሰላም ልኡካን ተመርጠዋል (ደጀ ሰላም፤ ዲሴምበር 23/2010፤ ታኅሣሥ 14/2003 ዓ.ም)፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በስደት ከሚገኙት አባቶች ጋራ የተጀመረውን የዕርቀ ሰላም ንግግር እና ድርድር ጉዳይ ለማስቀጠል በቀረበው …

በአባቶች ዕርቀ ሰላም ጉዳይ የተነጋገረው የቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ ስብሰባ ተጠናቀቀ Read more »

ዘረኛው አገዛዝ ከሰባት አመታት በፊት በጋምቤላ ፈጽሞታል የሚባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ጉዳይ በአለም አቀፍ ወንጀለኛ ፍርድ ቤት ፊት እየታየ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ግለሰቦች ገልጸዋል። በዚህ ሳምንት የጭፍጨፋው ሰባተኛ አመት ታውሶ ሰንብቷል። መታሰቢያውን በሚመለከት ከዶ/ር አለማየሁ ገብረማሪያም ጋር ውይይት ያደረጉት …

በጋምቤላ የተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ጉዳይ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ፊት መሆኑ ታወቀ Read more »

በአዲስ አበባ ዳርቻ ላይ የምትገኘው የሰበታ ከተማ ከንቲባ ለወያኔ ባለስልጣናት ከፍተኛ መጠን ያለው የመሬት ይዞታ ቢያከፋፍልም ሆዳቸው የማይሞላ ሆነው እንዳስቸገሩት ለቅርብ ወዳጆቹ ማውጋቱን ለግለሰቡ ቅርብ የሆኑ ሰው ለዘጋቢያችን ገልጸዋል። የሰበታ ከተማ ከመሬት ጋር በተያያዘ በከፍተኛ ሙስና ውስጥ ተዘፍቀው ከሚገኙት ከተሞች …

የወያኔ “ባለስልጣናት ሆዳቸው አይሞላም” ሲል የሰበታ ከተማ ከንቲባ አወገዘ Read more »

በቂ ጥናት ሳይደረግባቸው ለፕሮፓጋንዳ እና ለዘረፋ እንዲመቹ ብቻ እየተካሄዱ ያሉ ፕሮጀክቶች የህዝብን ሃብት ለብክነት፣ እና ዜጎችን ለእንግልት እየዳረጉ ሲሆን፤ የኦሮምያ ክልል መንግስትንም እያዳከሙት ነው ስትል የግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ ከአዲስ አበባ ባስተላለፈችው ዘገባ ገልጻለች። በአዳማ ከተማ የአባ ገዳ የስብሰባ አዳራሽ …

የኦሮምያ ክልል መንግስት ለሰራተኞቹ ደሞዝ በጊዜ መክፈል እየተሳነው ነው ተባለ Read more »

የእንግሊዙ “ብሪቲሽ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን” ወይም ቢቢሲ ሰሞኑን አጠናቅሮ ባወጣው ሰፊ ዘገባ፤ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የመሬት ቅሚያ የአንዳንድ ብሔረሰቦችን የአኗኗር ዘይቤ አደጋ ላይ መጣሉን አትቷል። ቢቢሲ፥ ይህንን ጉዳይ በተመለከተ ተቃውሞ በማሰማታችን ተጠቅተናል የሚሉ ዜጎችንም ቃለ መጠይቅ አድርጓል። አንድ ስሙ እንዳይገለጽ የፈለገ …

የመሬት ቅሚያው የአንዳንድ ብሔረሰቦችን የአኗኗር ዘይቤ አደጋ ላይ ጥሏል ተባለ Read more »

ከግንቦት 15ቱ የምርጫ ተውኔት በፊት ድጋፍ ለማግኘት ሲል ገዢውን ቡድን ለተቀላቀሉ ሁሉ ስራ እሰጣለሁ እያለ አባላትን በጥቅም ሲያግበሰብስ የቆየው የወያኔ አገዛዝ የቅጥር እገዳ መጀመሩን ለማወቅ ተችሎአል። የግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ ከአዲስ አበባ ባስተላለፈችው ዘገባ፥ የኦሮምያ ክልል አስቸኳይ የቅጥር እገዳ ትእዛዝ …

በመንግስት ሰራተኞች ቅጥር ላይ እገዳ እየተደረገ ነው Read more »

በአዲስ አበባ ኮንዶሚኒየሞች ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አስፈላጊ አገልግሎቶችን እያገኘን አይደለም ሲሉ ለግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ ምሬታቸውን ገልጸዋል። የወያኔ አገዛዝ የመንግስትን አቅም ከግምት ሳያስገባ እና ያለ በቂ ጥናት፣ ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ እና ለካድሬዎቹ የሙስና እድል ለመፍጠር ሲል ሰፊ ግንባታዎችን እንደሚያካሄድ እና አዳዲስ …

የአዲስ አበባ ኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች ውሃ እያገኘን አይደለም አሉ Read more »

(ኢትዮ እማማ) ኢትዮጵያ ውስጥ የዋጋ ንረቱ በአሁኑ ወቅት ከመጠን በላይ እያሻቀበ ቢሄድም የባንክ ሥራ ግን አዋጪ ሆኗል፤ በኢትዮጵያ መንግሥት የሚረዱ የግልና የመንግሥት ባንኮች ትርፋማ ሆነዋል ።መንግሥት ከ1ቢሊዮን ብር በላይ ተርፍ ሰብስቧል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር ለመጪዎቹ አምስት አመታት …

ኢትዮጵያ ውስጥ የዋጋ ንረቱ እያሻቀበ ነው ፤የባንክ ሥራ ግን አዋጪ ሆኗል፤ መንግሥት ከ1ቢሊዮን ብር ሰብስቧል Read more »

(ኢትዮ እማማ) የዑጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር Ogaden National Liberation Front (ONLF) የኢትዮጵያ መንግሥት በርካታ ሲቪሊያንን ገደለ ሲል ከሰሰ። የግንባሩ ወኪል ሐሰን መሐመድ ኑር ሙቃዲሾ ለሚገኘው ለሸበሌ ሬዲዮ ዛሬ በሰጡት መግለጫ የኢትዮጵያ መንግሥት ወታደሮች በርካታ ሱማሊያን በሚገኙበት በምስራቅ ኢትዮጵያ በከፈተው …

የዑጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር የኢትዮጵያ መንግሥት በርካታ ሲቪሊያንን ገደለ ሲል ከሰሰ Read more »

ሲና በረሀ ውስጥ እንደታገቱ ከሚገመተው አብዛኛዎቹ ከኤርትራ ናቸው ከሚባሉ 250 የሚደርሱ ስደተኞች 8 ቱ ሳይሞቱ እንዳልቀረ የስደተኞች ካውንስል የተባለ ድርጅት አስታወቋል ። ድርጅቱ እንደሚለው ቀሪዎቹ ታጋቾች የሚገኙበት ሁኔታም አሳዛኝ ነው ።

በሔኖክ ያሬድ  (ሪፖርተር ጋዜጣ፤ Wednesday, 22 December 2010 11:14) ዓመታዊው የጥምቀት በዓል ለመጀመርያ ጊዜ በጎንደር በካርኒቫል ደረጃ ለአምስት ቀናት እንደሚከበር የጎንደር ባህልና ቱሪዝም መምርያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው ኃላፊ አቶ ጌታሁን ሥዩም ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ከዚህ ቀደም ከጥር 10 እስከ ጥር 12 ቀን …

ጎንደር ጥምቀትን በካርኒቫል ደረጃ ልታከብር ነው Read more »

በታምሩ ጽጌ በደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጉዳት የደረሰበትም ሆነ ድርጊቱን በታሪክ የሚያውቀው መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ይቅር እንዲልና እርቀ ሰላም እንዲወርድ፣ አራት የሃይማኖት መሪዎች ታህሳስ 9 ቀን 2003 ዓ.ም. ያቀረቡት ጥያቄ ተቃውሞ እየገጠመው ነው፡፡

በውድነህ ዘነበ በአገሪቱ ብቸኛው የኤሌክትሪክ ኃይል አመንጪና አከፋፋይ ሆኖ ላለፉት 55 ዓመታት ሲሠራ የቆየው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን በአራት ዘርፎች ተከፍሎ እንደገና ሊዋቀር ነው፡፡

– አየር መንገድ በረራ እንዳልተስተጓጎለበት አስታወቀ በብርሃኑ ፈቃደ በአውሮፓ የተከሰተው ከባድ የበረዶ ክምር የአበባ ዋጋና ገበያን ከ50 በመቶ በላይ እንዲቀንስ ማስገደዱን የአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ አምራችና ላኪዎች ማኅበር አስታወቀ፡፡ ዝርዝሩን ለመመልከት እዚህ ይጫኑ።    

በዘካሪያስ ስንታየሁ መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው ሂውማን ራይትስ ዎች የኢትዮጵያ መንግሥት የሚፈጽመውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት እስካላቆመ ድረስ፣ ለጋሾች የሚሰጡት ዕርዳታ እንዲቋረጥ የልማት አጋር ቡድንን (DAG) በድጋሚ ጠየቀ፡፡

– ‹‹35 በመቶ የቆላ አበል ክፍያ ያለአግባብ ተከልክለናል››  የጉራፈርዳ ወረዳ ሠራተኞች– ‹‹አበሉን እንደ መብት መጠየቅ አግባብ አይደለም›› አቶ ሽፈራው ሽጉጤ የክልሉ ፕሬዚዳንት በታምሩ ጽጌ

በብርሃኑ ፈቃደ ከአዳማ ከተማ ሦስት ኪሎ ሜትር ወጣ ብሎ በሚገኝ በተለይ 51 ሜጋ ዋት ማመንጨት የሚችል የንፋስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባት ከቻይና ባንክ ጋር የ99 ሚሊዮን 450 ሺሕ ዶላር የብድር ስምምነት ተፈጸመ፡፡

በኃይሌ ሙሉ በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የፌዴራሊዝም ሥርዓት ለቋንቋ ብቻ ትኩረት የሰጠ በመሆኑ፣ የሌላ ብሔረሰብ ቋንቋ የሚናገሩት የትግሪ ወርጂ ብሔረሰቦች የሥርዓቱ ተጠቃሚ አለመሆናቸውን፣ የትግሬ ወርጂ ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ፓርቲ ለሪፖርተር አስታወቀ፡፡

በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ሰዎች በግፍ ተሰቅለው የሚገደሉበት በቁማቸውም የሚሰቃዩበት ስፍራ ነበር ፤ ኮሎኝ Appelhofplatz በተባለው አካባቢ የሚገኘው የቀድሞው የናዚ ጀርመን ሚስጥራዊ የፖሊስ ኃይል ማዕከል ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ።

ኢትዮ እማማ በአንድ ሣምንት ብቻ ሁለት ናይጄራውያን ሞተዋል።ባለፈው እሁድሣምንት ከአዲስ አበባ ወደ አቡጃ ሲበር በነበረ አንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ ዘይኔባ ሱሊማን የተባሉ የ62 ዓመት አዛውንት በመሞታቸው አውሮፕላኑ ዳግም ለማረፍ ከተገደደ በኋላ በሌላ አውሮፕላን አስክሬኑ እንዲሄድ ተደርጓል። አየር መንገዱ …

በኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚጠቀሙ ናይጄራውያን አውሮፕላን ውስጥ እየሞቱ ነው Read more »

ጽሁፍን ለመተቸት ጸሀፊን መዝለፍና መስደብ እንደ ባህል እየሆነ መምጣቱ አሳዛኝ ክስተት ሆኗል:: በውጭ የምንገኝ አብዛኞቻችን ኢትዮጵያውያን እኔንም ጨምሮ የሰፈረብን ዕውቀት ማነስ ካለን ባህልና ወግ ካደግንበት የፖለቲካና የማህበራዊ ደረጃ አወቃቀር ካደረሱብን ጉዳቶች ለመላቀቅ ቆም ብለን ካላሰብንበት ነገ የምንደርስበት ነገር ከዛሬው በከፋ …

ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ድንጋጌ አንቀጽ 19 እና እኛ በዮሐንስ እ ተመስገን Read more »

ኢትዮ እማማ ከ2000ዓ/ም ጀምሮ በኢትዮጵያ እየተከሰተ ያለው የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት አፋጣኝ መፍትሄ ካላገኘ በሂደት የሀገሪቱን ኢኮኖሚ አሽመድምዶ ሊጥለው እንደሚችል አስቀድሞ ቢገለፅም የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ሆኑ ተከታዮቻቸው ጉዳዩን እንደቀላል ከመቁጠራቸውም በላይ ከወቅቱ ከጉንፋን በሽታ ጋር በማነፃፀር በቁጥጥር ስር እንደሚያውሉት በሀገሪቱ …

በኢትዮጵያ እየተከሰተ ያለው የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት ከመጠን በላይ እየተባባሰ በመምጣት ላይ የገኛል Read more »

ኢትዮ እማማ በሆሳህና ከተማ ትናንት እሁድ የመሬት መንቀጥቀ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ዛሬ አስታወቀ። በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት (3:15 pm) ላይ በመሬት መንቀጥቀጥ መለኪያ 5.3 ሬክተር ስኬል በሆሳህና ከተማ ውስጥ መከሰቱን በዩንቨርስቲው የመሬት መንቀጥቀ ኤክስፐርት ዶ/ር አታላይ አየለ …

በኢትዮጵያ የመሬት መንቀጥቀ ተከሰተ Read more »

ፍቅር ለይኩን (ከደቡብ አፍሪካ) የነፃነት አርበኛ፣ የይቅርታ አባት፣ የፍቀር ተምሳሌት፣ የአይበገሬነትና የፅኑ መንፈሥ ባለቤት፣ የመለያየትንና የዘረኝነትን ፅኑ ግንብ በማይለወጥ ፍቅር ያፈረሱ፣ የሠላም መልዕክተኛ፣ የሰው ልጆች ሁሉ የአንድነት ምልክት፣ … ወዘተ በሚሉ ቅጥያ ስሞች በሚታወቁት በዛሬው የ92 ዓመት አዛውንት ኔልሰን ማንዴላ …

ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን Read more »

ይድረስ ለኢትዮጵያውያን በሙሉ በያላችሁበት ጉዳዩ፦ በወያኔ እስር ቤቶች ሞልቶ ስለፈሰሰው የወገኖቻችሁ ስቀይና ሰቆቃ እንድታውቁት ትንሽ ስለራሳችን፡ በወያኔ የወንጀል ምርመራ፣ የወህኒና እስር ቤቶች አስተዳደር አካባቢ የምንሠራ የፖሊስ፣ የፌደራልና የደህንነት ባልደረቦች ነን በአጭሩ እንድታውቁት የምንፈልገው በሀገሪቱ የእስር ቤቶችና ማዕከላዊ እየተባለ በሚጠራው በአዲስ …

ሰቆቃ በወያኔ እስር ቤቶች Read more »

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አስራ ሰባት አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) ኢዴኃኅ … በኅብረቱ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት ”የዚኽ ምክር ቤት አባላት ካላቸው የዕድሜ፣ የሥራና የትምህርት ሠፊ ልምድና ዕውቀት አንዳንድ ባህላዊ ግጭቶችን ለማስወገድና ማናቸውንም ብሔራዊ …

የኢትዮጵያ ህዝብ … ከዚህ ወዴት? ክ. 17 (አያልሰው ደሴ) Read more »

የጀርመን መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ባለፈው ቅዳሜ ሳይታሰብ በአፍጋኒስታን የሚገኙትን የሀገራቸውን ወታደሮች ጎበኙ። ጀርመናውያኑ ወታደሮች በጦርነት ላይ እንደሚገኙ ሜርክል በዚሁ ጉብኝታቸው ወቅት ባሰሙት ንግግራቸው በግልጽ አስታውቀዋል።