በአዲሱ ቴሌ ከሥራ ምደባ ጋር በተያያዘ ግራ መጋባት ሰፍኗል

በሕይወት የሌሉና ካገር የወጡ ሰዎች ተመድበዋል
‹‹ምደባውን ጀመርን እንጂ አላጠናቀቅንም›› አቶ ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤል
የኢንፎርሜሽንና ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር

በኃያል ዓለማየሁ

በአዲስ መልክ በተቋቋመው ኢትዮ ቴሌኮም ከሥራ ምደባ ጋር በተያያዘ ግራ መጋባት መስፈኑን የተለያዩ የድርጅቱ ሠራተኞች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡