ገንዘብ ሚኒስቴር የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ብረታ ብረት እንዳይሸጡ አገደ
በውድነህ ዘነበ
የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ከሁለት ሳምንት በፊት ለሁሉም የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ባስተላለፈው ሰርኩላር ውድቅዳቂ ብረታ ብረት በጨረታ አውጥተው እንዳይሸጡ አገደ፡፡