ስለ "ማኅበረ ቅዱሳን"
“ማኅበረ ቅዱሳን” የሚታዘዘው ለማን ነው? ስለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ ሁኔታና የወደፊት ዕጣ የሚነጋገር ሁሉ የሚስማማበት አንድ ነገር አለ። ይኸውም “ማኅበረ ቅዱሳን” የቤተ ክርስቲያን አባቶችን በአንድም በሌላም መንገድ በመከፋፈል እራሱን ብቸኛ የቤተ ክርስቲያንዋ ነጻ አውጪ አድርጎ የመመልከቱ ነገር ነው። አንዳንድ …
“ማኅበረ ቅዱሳን” የሚታዘዘው ለማን ነው? ስለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ ሁኔታና የወደፊት ዕጣ የሚነጋገር ሁሉ የሚስማማበት አንድ ነገር አለ። ይኸውም “ማኅበረ ቅዱሳን” የቤተ ክርስቲያን አባቶችን በአንድም በሌላም መንገድ በመከፋፈል እራሱን ብቸኛ የቤተ ክርስቲያንዋ ነጻ አውጪ አድርጎ የመመልከቱ ነገር ነው። አንዳንድ …
የብፁዕ አባታችንን የአቡነ ዜና ማርቆስን እረፍት ምክንያት በማድረግ በነጸብራቅ መጽሔት ልዩ እትም ላይ ባለፈው ዓመት ከወጡ ጽሑፎች የቅዱሳን ጻድቃን ሕይወት በፍጹም ሃይማኖት ተመሥርቶ በቅድስና ለእግዚአብሔር የተሰጠ በመሆኑ አምላካቸው እግዚአብሔርም ልዩ ሥራውን የሠራበት፣ ኃይሉን ያሳየበት፣ በረከቱን ያስተላለፈበትና ክብሩንም የገለጠበት ታላቅ ሕይወት …
“አእምሩ ከመ ተሰብሐ እግዚአብሔር በጻድቁ፤ እግዚአብሔር በጻድቁ እንደተገለጠ እወቁ።” (መዝ. 4፥3) Read more »
ዓመት እንደ ዋዛ የቅዱስ ሲኖዶስ ክብር ግርማ ሞገስ ጻድቅ ዜና ማርቆስ ባርኩን በአጸደ ነፍስ። ቀን ሲቆጠር ጊዜየመሮጡ አባዜግባ መሬት ምሡአፈርን ሳይቀምሱ። ሳምንት ሁለት ሳምንት ወራት እየበዛ ያሉ እየመሰለን ዓመት እንደ ዋዛ። ከእኛ ጋራ ሆነው ዘውትር ስናያቸው አብረን ውለን አድረን ከቶ …
Please follow the link below for a Prayer for Peace in our church in Jerusalem http://vimeo.com/6831207 ቪዲዮው አዲስ አይደለም። የፍልሰታ ሰሞን በፈረንጆች አቆጣጠር በ2009 የተቀረጸ ይመስላል። ቪዲዮው የሚያሳየው በኢየሩሳሌም ከተማ በምትገኘው ኪዳነ ምሕረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ስለ ሰላም …
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላምና የአንድነት ኮሚቴ በሜሪላን ከተማ ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ አድርጎት በነበረው ስብሰባ ለመጪ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላምና የአንድነት ኮሚቴ በሜሪላን ከተማ ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ አድርጎት በነበረው ስብሰባ ለመጪው የሰላምና የእርቅ ውይይት አስፈላጊ በሆኑ ቅድመ ዝግጅቶች ላይ እንደሚወያይና ውሳኔ እንደሚያስተላልፍ ተጠብቆ ነበር። በዚህም መሠረት የደረሰን ዘገባ እንደሚያመለክተው የእርቅ ውይይቱን ስፍራ እና …
ብጹዕ አቡነ መልከጼዲቅ – ሊቀ ጳጳስ በስደት የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ
እንዳለፉት ዓመታት ሁሉ የ2003 ዓ.ም. የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን በዓለ ጥምቀት በደመቀ ሁኔታ ለማክበር የሎስ አንጀለስ ድንግል ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በከፍተኛ ዝግጅት ላይ ትገኛለች። ይህ በዓል ከኢትዮጵያ ውጭ ለየት ባለና እጅግ በደመቀ ሁኔታ ላለፉት አሥራ አንድ ዓመታት …
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ !!!!
An 15th century Ethiopian icon of the infant Christ child sitting on his mother’s knee was discovered after it was cleaned by a British charity. The central panel of the triptych had over the centuries become blackened with the sprinkling …
በዚህ ሳምንት ለሁለት ቀናት በሜሪላንድ ስብሰባውን ያካሄደው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላምና የአንድነት ጉባኤ መግለጫ አወጣ። የድጋፍ ጥሪ ለቤተ ክርስቲያንዋን ምእመናን ካህናት እና ሊቃውንት አስተላልፏል። ለሰላሙ መሳካታ በማይበጁ አስተያየቶች ሕዝቡን ግራ እንዳያጋቡ ለዜና ማሰራጫዎች ጥሪ አቅርቧል። ባዘጋጀው ድረ ገጽ …
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላምና የአንድነት ጉባኤ መግለጫ አወጣ። Read more »
አክራሪ እስላሞች በኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ እያደረሱ ያለው ጥቃት እንደቀጠለ ነው። ከኒው ዮርክ ፖስት ጋዜጣ ያገኘነውን ዜና ከዚህ በታች አስቀምጠንላችኋል ። Bomb hits Egypt church at New Year’s Mass, 21 dead BY MAGGIE MICHAEL Associated Press CAIRO (AP) — …
በአሌክሳንደሪያ የግብጽ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን የቦምብ ጥቃት ደረሰባቸው ። Read more »
በሀገር ውስጥ ያለው ቅዱስ ሲኖዶስ የሰላምና የእርቅ ጉባኤ አስመልክቶ ስብሰባ አካሔደ። በስደት የሚገኘው ቅዱስ ሲኖዶስ በቅርቡ ስብሳባ ያካሂዳል። ሁለቱን ሲኖዶሶች በማገናኘት አዎንታዊ ተልእኮውን በመወጣት ላይ የሚገኘው የሰላምና የእርቅ ኮሚቴም መጪውን የሰላምና የእርቅ ጉባኤ ለማስተናገድ በዋሺንግተን ዲሲ ሰሞኑን ስብሰባ ያደርጋል። በሀገር …