የሃይማኖት ተቋማት ከመንግሥት ማግኘት ለሚገባቸው አገልግሎት የሕግ ማዕቀፍ በመዘጋጀት ላይ ነው
በብርቱካን ፈንታ
የሃይማኖት ተቋማት በመንግሥት በኩል የሚጠይቋቸውን አገልግሎቶች ለማግኘት የሚያስችል አዲስ የሕግ ማዕቀፍ በመዘጋጀት ላይ መሆኑን፣ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ ለሪፖርተር ገለጸ፡፡