በቤተ ክርስቲያን የቅጅ እና ተዛማጅ መብቶች ዙሪያ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ
- የቅጅ እና ተዛማጅ መብቶች እና የቅርስ አጠባበቅ ዐዋጆች መሻሻል ያስፈልጋቸዋል
- ‹‹በኢትዮጵያ የእምነት ተቋማትን መስተጋብር የሚገዛ ሕግ ያስፈልጋል፡፡››
- ‹‹በሕጎች ማርቀቅ እና ማጽደቅ ሂደት ቤተ ክርስቲያኒቱ የምትደምጠባቸውን መድረኮች ማጠናከር ይገባል፡፡››
(ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 5/2010፤ ታኅሣሥ 27/2003ዓ.ም)፦ በሥራ ላይ የሚገኙት የቅርስ፣ የቅጅ እና ተዛማጅ መብቶች ዐዋጆች የቤተ ክርስቲያንን ቁሳዊ እና መንፈሳዊ ሀብቶች በአግባቡ ከማስጠበቅ አኳያ ውስንነት ያለባቸው፣ ለአስፈጻሚ አካላት በቂ ሥልጣን የማይሰጡ እና በፈጻሚ ወገኖች ላይ ግዴታዎችን የማይጥሉ በመሆናቸው መሻሻል የሚያስፈልጋቸው አልያም ከቤተ ክርስቲያኒቱ ዘርፈ ብዙ ሀብቶች ባሕርይ አኳያ ተገናዝበው በወጥነት መዘጋጀት እንደሚገባቸው ተጠቆመ፡፡
(Read More ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል . . . . .)