የድሬደዋ ወጣቶችና አደንዛዥ እፅ DW Amharic January 5, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በምስራቅ ኢትዮጵያ ድሬደዋ በከተማዋ ወጣቶችና በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዘንድ የአደንዛዥ እፅ ተጠቃሚነት መስፋፋቱ እየተነገረ ነዉ።