በደርግ ባለሥልጣናት ጉዳይ ላይ የሃይማኖት መሪዎቹ የአቅጣጫ ለውጥ ሊያደርጉ ነው

በዘካሪያስ ስንታየሁ

አራቱ የሃይማኖት መሪዎች የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት የይሁንታና የይቅርታ እንቅስቃሴ ላይ የአቅጣጫ ለውጥ ሊያደርጉ መሆኑ ታወቀ፡፡