ኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን በዓይነቱ የመጀመሪያውን ተንቀሳቃሽ ማከፋፈያ ጣቢያ አስመጣ

በኃያል ዓለማየሁ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን በአገሪቱ በዓይነቱ የመጀመሪያው የሆነውን ከፍተኛ ቮልቴጅ መሸከምና ማሰራጨት የሚችል ተንቀሳቃሽ የማከፋፈያ ጣቢያ አስመጣ፡፡