በአዲስ አበባ የነዳጅ እጥረት ተከሰተ:: ወያኔ ቅዋሜ በሚያሰሙ መኮንኖች ላይ ቅጣት ለማድረግ ያሰበ መሆኑ ተሰማ

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News
ጥር 3 ቀን 2008 ዓ.ም. (January 12, 2016)
# በአዲስ አበባ የነዳጅ እጥረት ተከሰተ
# አመጹ በተለያዩ ቦታዎች ቀጥሏል
# ወያኔ ቅዋሜ በሚያሰሙ መኮንኖች ላይ ቅጣት ለማድረግ ያሰበ መሆኑ ተሰማ
# በኢስታንቡልና በባግዳድ በፈነዱ ቦንቦችና በተካሄዱ ተኩሶች ጉዳቶች ደረሱ
# 7.5 ሚሊዮን የኮንጎ ዜጎች እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የተመድ ባለስልጣኖች ገለጹ
# ከግማሽ በላይ የሚሆኑ የደቡብ ሱዳን ሕጻናት የትምህርት እደል ተነፍጓቸዋል ተባለ
# የአይሲ አሸባሪዎች የሊቢያን የነዳጃ ማከማቻና መላኪያ ወደብ ለመቆጣጠር ያደረጉት ሙከራ ከሸፈ
ለዝርዝር ዜናዎች > ከታች ይጫኑ (to listen detail news click below)
PART 1: http://finote.org/Jan12EVE_Hr1.mp3
PART 2: http://finote.org/Jan12EVE_Hr2.mp3