ሕወሓትን ማመን ቀብሮ ነው። ….. የገበሬው የመኖር ሕልውና ሊረጋገጥ ይገባል። (ምንሊክ ሳልሳዊ)
ሕወሓትን ማመን ቀብሮ ነው። ….. የገበሬው የመኖር ሕልውና ሊረጋገጥ ይገባል። #Ethiopia #Oromoprotests #AddisAbabaMasterPlan #MinilikSalsawi #EPRDF #OPDO
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – እኛ ነገር የሚገባን መች ነው? የኦሮሞ ሕዝብ በፈጠረው ጫና ኣጣብቂኝ ውስጥ የገባው የሕወሓት ኣገዛዝ የማስተር ፕላኑን አቅድ ሰረዝኩት ኣለ። መሰረዙን ተከትሎ ተሰረዘ የሚሉ የቃላት ቅብብሎሽ ኣያየን ያለንበት ሁኔታ ነው ያለው።የኦሮሞ ሕዝብ ኣደባባይ ወጥቶ ተቃውሞን ማሰማቱ ያለው ኣገዛዝ ምን ያህል አንደተሽመደመድ በግልጽ ታይቷል።ሕዝቡ ማስተር ፕላኑ ብቻ ሳይሆን አየደረሰበት ያለው የፖለቲክ ጫና የኢኮኖሚ መድልዖ አንዲሁም የመልካም ኣስተዳደር ችግሮች አና የተለያዩ የሕልውና ጥያቄዎች አንዳልተመለሱለት ልናውቅ ይገባናል፥በልማት ስም ጥቂት የሕወሓት ሰዎች ሲዘርፉ ሕዝቡ የበይ ተመልካች መሆኑ ቁጣውን ኣገንፍሎታል።ማስተር ፕላኑ በሚዲያ ደረጃ ኣሊያም በኣገዛዙ ስብሰባዎች ተሰረዘ ተብሎ መደስኮሩ የገበሬው የመኖር ሕልውና ተረጋገጠ ብሎ የሚያስብ ካለ ተሳስቷል። ማስተር ፕላኑ በሕወሓት ልብ ውስጥ ኣልተሰረዘም።ይህንን ነቅተን ልናስብበት ይገባል።

ሕወሓት በተለይ በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ በተለያዩ ክፍለጦሮች በሬጅመንት ደረጃ ስብሰባ በቡድን ቢሰበስብም ተቃውሞ ገጥሞታል አንዲሁም በደህንነት በኩልም የትግራይ ተወላጅ የሆኑ የደህንነት ኣባላትን አና ጭፍረኛ ቅጥረኞቻቸው ላይ በኦሮሚያ ክልል በደረሰባቸው መገለል ያሰበውን ያህል ከመጠን ኣልፎ ሃይል ቢጠቀምም በፍጹም የሕዝቡን ተቃውሞ ሊያስቆመው ኣለመቻሉ አንዲሁም የዲያስፖራ ሕዝብ አና ሃገር ቤት ያለው ሕዝብ ዘር አና ጎሳ ሳይለይ ድጋፉን ለኦሮሞ ሕዝብ በማሳየቱ አና ኣጋርነቱን ስላሳየ ከኣጣብቂኙ ለመውጣት የዘየዳት ዘዴ የማስተር ፕላኑን እቅድ በፌዴራሉ ፓርላማ የተወሰነውን በክልል ፓርላማ መሻር ነው።የስልጣን ተዋረድ ይሁን ሃገራዊ መዋቅሩን ለወያኔ ኣገዛዝ እንተውለትና ዋናው ጉዳይ ግን ሰረዝኩት የሚለው ወያኔ ከኣጣብቂኙ ለመውጣት መሆኑን ማወቅ ኣለብን።
መሰረዙ አንደተጠበቀ ሆኖ ሕወሓት መሰሪ እና ቂመኛ አንደሆነ ማድረግ የሚፈልገው ኣዘናግቶ አንደሚያደርግ ማወቅ ኣለብን።ካለፉ ታሪኮችም መማር ኣለብን።ዛሬ የኣዲስ ኣበባን ማስተር ፕላን ሰረዝኩ ሲል እንደ ድል ቆጥረን በስሜት መናወዝ የለብንም።ዛሬ ኦሮሚያ በኣዲስ ኣበባ ላይ ያላትን ጥቅም እናስከብራለን ሲል ምን ኣስቦ ነው ብለን ልንመዝን ይገባናል፥ከኣዲስ ኣበባ ዙሪያ ያሉ ገበሬዎች ኣለመፈናቀላቸው የሚደገፍ ቢሆንም ወያነ በስልጣን ላይ አስካለ ድረስ ግን የመኖር ሕልውናቸው ስጋት ውስጥ አንደሆነ ልናውቅ ይገባል፤ከኣንድ ብሄር የተፈበረኩ የሪል ስቴት ባለሃብቶች በባለስልጣን ዘመዶቻቸው አየታገዙ በኦሮሞ ገበርዔዎች መሬቶች ላይ ሊዘምቱ ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል።የመሰረዙን ዜና ሰምተን አንደ ድል ኣድራጊ ከማጨብጨብ የኦሮሞ ወጣቶች የተሰዉት ለዘላቂ የኦሮሞ ገበሬዎች ሕልውና አስከሆነ ድረስ የመሰሪዎቹን አና ቂመኞቹን የሕወሓት ሰዎች ኣደገንነት ልናስብበት ይገባል፥ሕወሓትን ማመን ቀብሮ ነው። #ምንሊክሳልሳዊ
Yih agezaze yabeqalet yemeselal bemenem menged teqawemo liqom ayegebam leoromo hizeb degaf enadergalen bertu,,,,,
Really it absolutely True.
Ye oromo hzb Tyaqie ena chgr ye
melaw ethiopiawiyanm Tyaqiena
chgr new.
Ye chgrochachn mench ye tgrai
woyanie new.
Ye tgriewochun ye belaynet
le maregageT miyagelegl hge
arawit memeriya enj liela hg
woyanie yelewm.
Slezih qedamiw ahun ye
miyasfelgen zereñawn ye tgrai
woyanie medemses ena adisuan
yekulnet ager democratic
ethiopian be gara ye neTanet
tegadlo maquaquam new.
Tere-woyanie tglachn eske yetgrai
woyanien mawdemna hzbawi
mengst msreta dres yqeTlal.
Dl le jegna yadisua ethiopia tagayoch.
Mot le tgrai woyanie.
ምን ቀብሮ ብቻ ሬሣቸውንም ማቃጠል ነው።
ነዳጅና መብራት እጦት ከተማዋ በከፍተኛ ውጥረት ውሥጥ ነች የአለም የነዳጅ ዋጋ 30በታች በርሜሉ እየተሸጠ ወያኔዎች የደጎምነውን እያሥመለሥን ነው መጠኑ ለህዝብ ይፋ ባልሆነበት ሸር እጥፍ እየከፈለ እየተዘረፈ ይገኛል ሱዳንን ለመጥቀም ተብሎ እየሸረበ ያለው የነዳጅ ግዥ አዋጭ አለመሆኑን ባለሞያዎች ይናገራሉ ይህም ሆን ተብሎ የትራንሥፖርት ዋጋውንና የነዳጅ ልዩነቱን ታሪፍ ለመቀራመት በተዘዋዋሪ ብሩን ለአባይ እንደሚያውሉት ይነገራል።
No one above the law and the peaple!
Good job! OPDO.
Sijemer teqawmow master olan
biserez nuro dl behone neber.
Yhn hulu gdya, akal magudel,
dbdeba, esr, ena shbr be oromo
hzb lay, baTeqalay be ethiopia hzb
lay yetgrai woyanie eyefeTeme
ygeñal.
Kederesebn gfna bedel sqay
lifewsen yemichl bcheñaw kasachn woyanien sndemss bcha new.
Mot letgrai woyanie.
” ኦሮሞ ሕዝብ”
Is the author tribalist, why does he use tribalist language ?
Those who oppose tribalism and support Ethiopianism should strictly avoid tribalist language.
Among those opposed to TPLF there should be a clearly divided twi camps,
1. the camp of Ethiopianism, and
2. the camp of tribalism.
This wishy washy we observe among the opposition, for example in the use of tribalist language, is bad.
Read: divided two camps,
For decline:
1. people = hzb
2. hzb is not equal to nation
3. hzb nuariw sihon ager sfraw
new.
nation is bhier, ager (state)
4. the ethiopian people support
their unity = Ye ethiopia hzb
andnetun yfelgal.
5. The amara people (hzb) support
ethiopian unity = ye amara hzb
ye ethiopia andnet yfelgal.
6.The oromo people (hzb) support
ethiopian unity = ye orom hzb
ye ethiopian andnet yfelgal.
7. But it is wrong to say the
ethiopian peoples ( hzboch)
because peoples signify different
countries’ peoples.
Gn ye ethiopia hzboch malt
yetesasate new mkniyatum yand
ager sewech hzb enj hzboch
slemaybal.
Yeteleyayu ageroch kehone hzboch enlalen.
Example ye ethiopiana ye kenya hzboch democracy yegebachew nachew.
8. Country = state = nation = ager
yeteleye hasab kale ngerun.