ዜና እስፖርት ኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=tZgwlRBEB-A]
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=tZgwlRBEB-A]
መሲ የባሎን ዶር አሸናፊ ሆነ በስዊዘርላንድ ዙሪክ በተካሄደው የሽልማት ስነስርዓት የፊፋ 2015 የባሎን ዶር የዓለም ምርጥ ተጫዋችነት ክብሩን ማግኘት ችሏል። መሲ ይህን ሽልማት ማግኘት የቻለው ተፎካካሪዎቹን ኔይማርን እና ሮናልዶን በመብለጥ ነበር። ሊዮኔል ሜሲ ለአምስተኛ ጊዜ የባሎን ዶሩ አሸናፊ ሆነ የ2015 …
መሲ የባሎን ዶር አሸናፊ ሆነ :: የፊፋ የ2015 የዓለም ምርጥ 11 ፕሮፌሽናል ተጫዋቾች ይፋ ሆኑ Read more »
Sport News #Ethiopia Wetatoch Dimts —– ስፖርት ዜና የ#ኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=pQ08d4RuMm4]
መረጃ ስፖርት :- የቼልሲው አሰልጣኝ ዦሴ ሞሪኒዮ ቡድናቸው ለሚቀጥለው የሻምፒዮን ሊግ ጨዋታዎች ብቁ ነው ውጤት ያመጣል ብዬ ቃል መግባት አልችልም ሲሉ ገለጹ::በፕሪሚየር ሊግ አስረአምስተኛ የደረጃ ሰንጠረዥ ላይ ያለው ቼልሲ ከሶስት ጨወታዎች በስተቀር አላሸነፈን:;የሚቀጥሉትን ጨዋታዎች ለቼልሲ እድለቢስ ከሆኑ የ52 አመቱ ሞሪኒሆ …
መረጃ ስፖርት:- ሓድነት አስመላሽ የደቡብ አፍሪካውን ታላቅ የብስክሌት ውድድር አሸነፈች::#Ethiopia #Sport #Bicycle በመጪው ነሐሴ በብራዚል ሪዮ ኦሊምፒክ የብስክሌት ተወዳዳሪነቷን ያረጋገጠችው ኢትዮጵያዊቷ ሓድነት አስመላሽ ጥቅምት 6 ቀን 2008 ዓ.ም. በደቡብ አፍሪካ በተካሄደው የብስክሌት ውድድር አሸነፈች፡፡የደቡብ አፍሪካው ሳይክሊንግ ኒውስ ከሥፍራው እንደዘገበው የ106 …
የዮሃንስ ቡድን የት ሊደርስ ይችላል!? Written by ግሩም ሠይፉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከመቼውም ጊዜ በላቀ ፈታኝ ሂደት ውስጥ ይገኛል፡፡ በዋና አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ለሚመሩት ዋልያዎች ዓመቱ በሴካፋ፤ በቻን፤ በአፍሪካ ዋንጫና በዓለም ዋንጫ ማጣርያና ዋና ውድድር ጨዋታዎች የተጨናነቀ ነው፡፡ ከ2 ዓመት …