ሰበር ዜና፤ መምሕር ግርማ ወንድሙ ከእስር ተፈቱ

በዛሬው ዕለት በደረሰን መረጃ መሠረት መልዓከ መንክራት መምሕር ግርማ ወንድሙ ከእስር ተፈተዋል። የተፈቱበትን ሁኔታና አጠቃላይ ሁኔታዎችን ተጨማሪ መረጃዎችን አጠናቅረን እናቀርባለን። መምህር ግርማ የፈውስ አገልግሎትና የወንጌል ትምህርት በመስጠት በኢትዮጵያ ውስጥና በመላው ዓለም ታዋቂነት ያተረፉ ታታሪና ትጉህ ካህን መሆናቸውን በርካታ ምዕመናን ይመሰክሩላቸዋል።  ከእስር የመፈታታቸውን ዜና የሰሙ ምዕመናን ያደረጉላቸውን አቀባበል የሚያሳይ ቪዲዮ እዚህ ላይ ይመልከቱ።  https://www.facebook.com/yared.gebretensey/videos/936309746450483/?fref=nf

 

 

 

 

 

 

27 Comments on “ሰበር ዜና፤ መምሕር ግርማ ወንድሙ ከእስር ተፈቱ”

  1. እግዚአብሔር ይመስገን ። ደግ ዜና ስላሰማችሁን እግዚአብሔር ቸር ያሰማችሁ።

  2. እግዚአብሄር ይመስገን እልልልልልልልል ……የመኖር ተስፋችን ለመለመ …

  3. እግዚኣብሄር ይመስገን!እሳችው ታላቅ አባት ናችው።እግዚኣብሄር አሁንም ጸጋውን ያብዛላችው፡አሜን!

  4. ይኸ እልልም ሆነ ኤባ ኤባ ወያኔን ቅንጣት credit እንደማይሰጥ ግልጽ ይሁን ! ! ! woyane is a criminal gang of ባንዳዎች። የባንዳ ልጆች ! ! 1 1

  5. ወታደር ነበሩ አትዘንጉ እንደበግ አንነዳ ወያኔ ህዝብ የወደደውን ያጠፋል ውሻ ገሎ ሠው ገለሀል ብሎ የሀሠት ምሥክርና ክሥ መሥርቶ በእሥር ያበሠብሣል ታድያ ወገን አትሸወዱ ቢቻለን ለትግላችን እናውላቸው።

  6. እኝህ ሰው እንደአቡነ ጵጥሮሥ ለሀገር የቆሙ ከሆነ ሀውልት ወደፊት ሊሠራላቸው ይችል ይሆናል ግን እንደምሠማው ከሆነ ለግል ጥቅም ሩጫ ከሡዳን እሥከ አ.አ የደረሠ ድብትርና ከሆነ አበቃላቸው ወያኔም ሲገባ በነጭ አህያ ነበር ዛሬ ነጭ ኮብራ ይዘው ብታዩዋቸው ከሞት አላመለጡም እርሦም ወታደር አባ ግርማ በአንድ እጆ መሥቀል በአንዱ ጠበንጃ አንግተው ህዝቡን ያሠልፋልን ወያኔ ወገናችንን እየጨረሠ ባለበት ሠአት እርሦን የመሠለ መንፈሣዊ ወ አለማዊ ወታደር የሚፈለግበት ግዜ ነውና ሁላችሁም አሥቡበት።

    ወሥብሀት ለእግዚያብሄር

    እግዚያብሄር ኢትዬጵያን ይባርክ ጠላቷን ወያኔን ያሦግድልን አሜን!

  7. አያችሁት ይኸንን ውሻ ባንዳ የትግሬ ወያኔ ? ? ? “ሽዋ ልቡ አሽዋ” ብሎ መርዙን ሲረጭ ? ? ? አንተ እርካሽ የባንዳ ልጅ ተስፋ ቁረጥ እርስ በእርሳችን ልታጋጨን አትችልም። ሽዋማ ይዝንጉርጉርነታችን ይልዩነታችን ሁሉ መሠረታችን ሁላችነን እንደጠባያችን የያዘና አድማሳችን ሰፋ አድርገን ከየክፍለሃገሩ የመጣነውን በእኩልነት የያዘን እና ያስተማረን ነው። አንተ አገረሻጭ ወራዳ የሙሶሊኒ የጡት ልጅ። የለማኝ ልጅ ! ! ! እግረ ደርቅ ! ! ! ለመጀምሪያ ጊዜ በእናንተ ዘመን እምየ ኢትዮጵያ ከአጥናፍ እስከአጥናፍ በታሪኳ ታይቶ ባልታወቀ ሁኔታ በእርሃብና በቸነፈርና በጦርነት ድማች።እናንተ እግረ ደረቆች! ! ! ኦሮሚያ በእረጅም ታሪኳ የማርና የወተት ፥የምድረ ገነት ተምሳሌት የሆንችውን ድርቅ መታት።”እምብኝ አትከፋፍሉነም” ! ! ! ! !

  8. በመሠረቱ ማንም በእግዚአብነሔር አምሳል የተፈጠረ ሰዉ ዜም ብሎ ማሰር ተገቢ እነይደለም፡የመቶ አለቃ ግርማ ግን በእምነት ሽፉን አደናለሁ እፈዉሳለሁ የሚሉት ምን ያህል በቤተክርስቲያናችን ላይ የሚየስከትለው ጠባሳ ቀላል አይደለም፡የእምነታችን መሠረት የሚያሳ እንዲሁ በዘልማድ የምነዳ መሆኑን ያሳያል ያዉ ለገንዘብ የሚሰሪ ነዲ ጋር፡በእዉነት ፌዝ ነው የምናመልከውን እንወቅ፡አግዚአብሔር ይግለጥልን፡ይህን የምለው ስራቸዉን ቀአካል ተገኝቼ ሥላየሁት ነው

  9. ስለአባ ግርማ or መቶ አለቃ ግርማ ታዕምር የመስራት ሃይል በፍጹም ዕውነት ነው ወይም ውሸት ነው ብየ በግሌ መከራከር አልችልም። ወያኔ እና የወያኔ ባለስልጣናት አይደሉም ወይ የታምራት ገለታ ድምበኞች የነበሩት በኋላ ከሕዝቡ ላይ ያጠራቀመውን ገንዘብ ለመቀራመት ሲሉ አሰሩት።እኒህ ሰው መስቀል ይዘው በአደባባይ ሕዝብ በተሰበሰበበት ነው ስራቸውን የሚያከናውኑት።ሰው በፈቃዱ ወዶ ይሄድባቸዋል እንጅ ና ተፈወስ ብለው ማንንም በገመድ አስረው ና ተፈወስ ሰይጣን ይዞሃል ብለው አልጎተቱም።ወያኔም የፈታቸው ገንዘብ እንደሌላቸው ስላወቀ ብቻ ነው።ወያኔ ራሱ አውሸታሞች ሁሉ ቄስ ሁኖ ሳለ በውሸታምነት ወንጀል ማንንም ማሰር አይችልም ነው ይኔ ጥያቄ።በተጨማሪም እኒህ ሰው አማራ መሆናቸው ሌላው ወያኔ ያነጣጠረባቸው አንዱ ጉዳይ ነው።የባንዳ ልጆች የኢትዮጵያን ሕዝብ የጠመዱበት ዋናው ጉዳይ ደግሞ የባቶቻቸውን ጌትች አድዋ ድረስ ተግዘን ጣሊያኖችን ስላዋረድን ነው።

  10. “ገቢዎት ምን ድን ነው” አለች ዳኛዋ
    “መምህር” ግርማ መለሱ “ከምዕመናን” የሚሰጥ ስጦታ ነው
    ቀጠሉ ዳኛው በየወሩ ምን ያህል ገቢ ይኖርዎታል አሉ
    አንድ ሺ ብር አካባቢ ይሆናል አሉ
    ሕምም አሉ ዳኛው በፍርድቤት ትዕዛዝ እገዳ የተጣለበትን “የመምህር” ግርማን አካውንት እያዩ 700000 በላይ ገብቶበት ነበር የእኚሁ የአቶ በላይ መሆኑ ነው፡፡ ከተከሳሽ ሳጥን ውጪ አቶ በላይም ቆመው ነበር ፡፡ በዋስ እነዲፈቱ ወደ የትም ሃገር እንዳይወጡ ሙሉ መመሪያ ተላልፎ ተፈትተዋል ይህ ካዘመረ ዘምሩ!

  11. ለህዝብ ልዕልና ለድሆች መገፋት ለመከላከል ሲል ህይወቱን አካሉን እንድሜውን የሚገብረውን ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ለነጻነት ለክብር ዋጋ የሚከፍለውን ወጣት ከእኚህ ልክስክስ ሌባ ጋር አታገናኙ፡፡ እውነቱን ለመናገር አጋንንታዊ ስራቸውን ሳያውቁትም ሆነ አውቀውት የሽፍታን ስራ እንደጽድቅ አስመስላችሁ ትግሉን አታኮስሱት እግዚአብሔር በማንም መንፈሳዊ ልብስ በሉት ፖለቲካዊ ልብስ በሉት በየትኛውም ለራስ ጥቅም ሲሉ ያደኸዩ የሰረቁ የገደሉ የሚቀጡበት የሚላ የፍርድ እሳት ስለወጣ ያልተጣራ ታሪክ ትታችሁ ስለኢትዮጵያ ስለወደፊቱ ክብር ዋጋ ለሚከፍለው አዲስ ትውልድ፤ እውቅና እየሰጣችሁ ያቅማችሁን አድርጉ ! የሚጸልየው በእውነት ይጸልይ የሚያስተምረው በእውነት ያስተምር የሚዋጋውም ስለተጠያቂነት እያሰበ ይታገል እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የዘመናት ጥያቄዋ የሚፈታበት ጊዜ ቅርብ ነው፡፡ ቅድሚያ የሚያስተራርደው ክፉ መንፈስ ይወጋል ይጣላል ቀጥሎም በሰዎች መካከል ጥላቻና ፍርሃት የወለደው ጭንቀትና ግድያ እንደሰው ወደ ማሰብ ያደርሳል ሰላማዊ አደስ አየር ወደ ኢትዮጵያ ይመጣል!

  12. እግዚአብሔር ታላቅ ነው ሁላችውም እንካን ደስ አላችው በቭድዮ ላይ ያላችውት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችው ያሳያችውት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ፍቅር የምያኮራ ነው በጣም ደስ ትላላችው ባጠቃላይ የአገራችንን ሰው እግዚአብሔር። ፍቅርን ጤናን ሰላምን ይስጥልን።

  13. በመልካምነቱ የማየዉ የመቶ አለቃ ግርማ መታሰራቸው አግባብነት ያለው ነው፡የቀደሙ የእምነት አባቶቻችንን ድካም ሜዳላይ የጣለ ቤተክርስቲያችን እምነት የፈተነ ይህ ነበርስ ለካ መሠረታቸው የአሰኘ መጥፎ ድርጊት ነበር ያውም በድፍረት መቁጠሪያቸውን ይዘው ሰይጣን በማይደፍረው ቤተክርስቲያን ውስጥ ገብተው፡፡ሰይጣን ሰይጣን የምንለው ስራውን እንጂ አካሉን አይደለምኔ ስራቸው የሰይጣን ገንዘብ ማግኛ የምርጥ ቤት መሰሪያ በእውቀትና በድካም ያልተገኘን ሀብት በማጭበርበር የኀጣያት ገንዘብ የእግዘአብሔርን ቅጣት የረሱ በሀጣያት የረከሱ ብል መፍረድ ሳይሆን የእምነቴን ድርሻ ለመወጤት አንጂ ሙሴን ብሆንማ የምሰራዉን የምታጡት አይሆንሞ አመነቴን ሲያረክሱ ሲነግዱበትም ሳይ እረ የት መሽጏል ያ ሲኖዶስ ተብየው እላለሁ ወይስ ለኔም ከገንዘቡ የሚሉ አንደማይታጡ ነው፡፡በዚህ ዘመንሰ የት አለና?መስቀልን ከሽጉጥ ጋር የየዙትም አሉ የማባለውን ስሰማ ወደ ማመኑ አዘነብላለሁ፡፡ለምን ለክብራቸው እንጂ መቼስ ከክርስቶስ ጋር ወገኑ ይህን ስል ሁሉንም ነቈአባቶቼ ጌጦቼ ክብሯቼ አሁንም በጥቂቱ ቢሆኑ አሉምና ስራቸውን ግዜና ትዉልድ ገድላቸውንም አየጠቀሰ የሚዘከራቸው ግዜ በጣሙን ቅርብ ነው ፡፡በራቸዉ አየተሰበረ አንደ ህፃን የተደበደቡትን አባቶች ጨምሬ ነው፡እድያው መቶ አለቃ ግርማ የተንደላቀቀ ህይወት ወደ አውሮፖም እየዞሩ ሲግበኙ ከነዛ በቃል ብቻ ከማፈውሱት ሙትን ከአሰነሱት ሀዋርያት ጋር ስናመሳስልውስጣችን ባዶ ቅል መሆኑን ያመላክታል፡፡እናም መሳደብ የሰይጣን ነውና እንደምትሳቡ አውቃለሁ፡፡የመቶ አለቃ ግርሜ ልጆች ናችሁና አላዝንባችሁም፡፡ይልቁንም የሀገር ውስጥ የውጪ ሲኖዶሰ እያለ የከፈለንን አባቶቻችን

  14. በር ሰቈብሮ የደበደበ ቀንደኛውን ጠላት ወያኔን አንደ ሙሴ በቃህ ብለን ነአናውጣው የተጀመረውን ትግል ተቀለቀሉ ቤተክርስቲያችንን ከአባ ፀሀዬ ወያኔዉ ጠራርጎ ለማስወጣት ትግሉን ተቀላቀል ፡ለታሱሩት ለእነ አንድአርጋቸው እስክንድርን አስብ ፌቈዘኛውን መቶ አለቃ እርሳዉ በቁማቸቸው የታሰሩትን ጻጻሳቱን አስብጀወገኔ ተሪክህ ነውና፡፡ሙሴን ብሆንስ ብለህም አነስብ

  15. በሥጋም በነብሥም የፀዳ ህይወትና መንግሥት ያድለን።

    ለሀገራቸው ነፃነት ደማቸውን ላፈሠሡ ወገኖች መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን።

  16. Egziabhern yemiyagelgil melsun ke egiziabher yagegnal yezerawn yachdal egna Ethiopiyawyan Egziabhern kemanim belay enamelkalen enwedalen zim blen yawekin meslon banlefelf tru new be egziabher keld yelem binasbbet tru new

  17. ካቻምና በመሥቀል ድፎ ባርኬያለሁ
    ዘንድሮ በጩቤ አጥንት ሰብሬያለሁ

    ወታደር / አባ ግርማ አንዱን ይምረጡልን እባኮን አባ ትግሉን ይቀላቀሉ።

  18. 1. Ethiopiawiyann eyegedele
    neber Tgrai woyanie slTan yeyaze.
    2. Selamawi tgl blew party
    yemeseretu, selamawi
    yeteqawmo self blew yemiselefu,
    beselamawi menged yeteqawmo
    Tyaqie aqrabiwech ena keqrb bota
    hunew yeteqawmo hasab
    aramajoch (eniem endu neñ) le
    woyanie esr ena gdya rasachewn
    mesewat yaderegu ena edmiewn
    yarazemu nachew. Negeru gafña
    (paradox) new.
    Edemessalehu blo edmiewn
    marazem!
    Des eyalew yfejachewal. Dlun be
    fiesta, beshumet ena beshlmat
    yakerbral.
    Mkniyatum Telatun saidekm
    deretun leTyt agalTo beglT agnto
    slaswegedew new.
    3. BergTm yh ziediew 25 amet
    slTan lay yaqoyew bemehonu
    Teqmotal. tadiya memot
    yewoyanien edmie marazem new
    malet eko new.
    4. Yaleben tgrain woyanien be
    yalebet wedaj meslen, Tru
    agaTami snageñ, etc beziedie
    mechefchef new.
    5. Be Teqlala be ethiopia yalenew
    Bzu slehon be
    BEYEBOtAWNA BEYEGIZIEW and
    hulet, ke 1 eske 2 woyanien
    demesesn malet eko
    eyeqenesnew new.
    Yalqalu ena neTa weTan malet
    eko siyalqu new.

    Mot le tgrai woyanie

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*