“ኃይማኖታችን የደም ስራችን ናት” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ አቡነ ማቲያስ ከጥቂት አመታት በፊት “ኃይማኖታችን የደም ስራችን ናት” የምትለው ሀረግ በድንገት ካፋቸው ወጣች፡፡ ከፓትርያርኩ ይህን ነገር ሲነገር የሰሙት ኢትዮጵያውያን ምን ማለታቸው ነው በማለት ተነጋገሩበት፡፡ ቀሲስ አስተርአየ ተጠይቀው ከአብነቱ መምህሮቻቸው የሰሙትንና የቀሰሙትን “የአብነቱ …

“ኃይማኖታችን የደም ስራችን ናት” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ Read more »

“ሶሻል ሚዲያ ለበጎ” ካለፈው የቀጠለ በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ “ሶሻል ሚዲያ ለበጎ” በሚል ርዕስ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ከሁለት ሳምንታት ገደማ በፊት ባቀረቡት መጣጥፍ ወቅታዊ የቤተክርስቲያኒቱ ተግዳሮቶችና በምንስ መንገድ መውጫ እንዳለ በስፋት ግንዛቤ አስጨብጠዋል። ከዚሁ መጣጥፋቸው የቀጠለውን ማለትም ሁለተኛውን ክፍል እንደ አካዳሚ …

“ሶሻል ሚዲያ ለበጎ” ካለፈው የቀጠለ በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ Read more »

“ማኅበራዊ መገናኛ (Social Media) ለበጎ”? በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ሰኔ ፭ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም. (June 13, 2026) ሙሉውን የቀሲስን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ ማህበራዊ መገናኛ ለበጎ? የዚህች ጽሑፍ ምንጭ “ማኅበራዊ ሚድያ ለበጎ”  በሚል ርእስ ለሚዘጋጀው የውይይት መድረክ የተዘጋጀ የድርጊት …

“ማኅበራዊ መገናኛ (Social Media) ለበጎ”? Read more »

ቢሾፍቱ እየተከበረ ባለው የእሬቻ በዓል ላይ የሞቱት ቁጥር ከ500 በላይ እንደሆነ ተዘገበ:: ቁጥሩ በየሰዓቱ እንደሚጨምር የተገለጸ ሲሆን በሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖችም መቁሰላቸውን ከስፍራው ያነጋገርናቸው እማኞች ገልጸዋል። በዚህ የ እሬቻ በዓል ላይ በአብዛኛው ሕይወታቸው የጠፋው ወገኖች ኦሮሞዎች እና አማሮች መሆናቸው ተገልጿል:: የትግራይ …

ወያኔ በቢሾፍቱ የጨፈጨፋቸው ወገኖች ቁጥር ከ500 በላይ ሆነ Read more »

“አማራው የራሱ ሬዲዮ ጣቢያ ካቋቋመ ኢሳትን ያዳከማል” የወቅቱ ነጠላ ዘፈን። ለምንድን ነው ኢሳት የሚዳከመው? ኢሳት የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ(OMN) ወይም የእስልምና አማኝ ወገኖቻችን ድምጽ ሬዲዮ ቢላል ብርድካስቲንግ ኔትወርክ (BBN) እና ሌሎችም በመቋቋማቸው ተዳከመ እንዴ? ለምንስ እነሱ ሲቋቋሙ ኢሳት ይዳከማል የሚል እሮሮ …

“አማራው የራሱ ሬዲዮ ጣቢያ ካቋቋመ ኢሳትን ያዳከማል” የወቅቱ ነጠላ ዘፈን Read more »

ከሰለሞን አባ ሰላምታየን እንደ “ያ ትውልድ” የፍቅር ደብዳቤ ሳላስረዝም ወደዋናው ጉዳየ ልግባ ። ክቡርነትዎ ኢሳት የግንቦት ሰባት ልሣን መሆኑን አውቀው በአንዳንድ ነገር ሊያጋድል ይችላል ብለው መጠርጠርዎ መልካም ። ነገር ግን ለፖለቲካል ሰርቫይቫል ተብሎ ድንበር ያልለፈን አካሄድ ደግሞ ሌላው ወገን አይቶ …

ይድረስ ለክቡር አቶ ፈቃደ ሸዋቀና (ከፌስቡክ የተገኘ) Read more »

መጋቤ ሐዲስ ልዑለቃል አካሉ ዓለሙ “ነጻነት ምንድን ነው ? የነጻነት ዋጋውስ ስንት ነው ? (ከኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ አንጻር )” በሚል ርዕስ  የዘጋጁትን ጦማር ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። ነጻነት ምንድን ነው?

በወያኔ ንጹሃን ዜጎች ላይ የሚያደርገውን ጭፍጨፋ በመቃወምና አገር ውስጥ በተጠናከረ ሁኔታ በመካሄድ ላይ ላለው የነጻነትና የፍትህ ትግል አጋርነት ለመግለጽ ታላቅ ትዕይንተ ህዝብ ዋሽንግተን ከተማ ውስጥ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። ኢትዮጵያውያን ዘር፣ ሐይማኖት፣ ጾታ፣እድሜና በሌሎችም ምክንያቶች ሳይለያዩ አንድ አካል አንድ አምሳል ሆነው …

“ለወገን ጥሪ የወገን ምላሽ” በሚል መሪ ቃል ታላቅ ትዕይንተ ሕዝብ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ተካሄደ Read more »

የምዕመናን ቁጥር ከተጠበቀው እጅግ አነስተኛ ነበር ለምዕመናን ቁጥር መመናመን ዋናው ምክንያት ከሳምንት በፊት ደብሩን ረግጠው በነበሩት አባ መላኩ (አቡነ ፋኑኤል) ምንያት ነው የሚሉ ብዙዎች ናቸው መምህር ዘበነ በቅርቡ አገራችን ውስጥ በወያኔ እየተጨፈጨፉ ለሚገኙት ወገኖቻችን የሰጠውን ወያኔን የሚደግፍ እንዲሁም ከወንጌል የወጣ …

በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ በዛሬው ዕለት ተጠርቶ የነበረው ”ለቅሷዊ ጸሎት” በምዕመናን ድርቅ ተመታ Read more »

ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች ውስጥ ወያኔ በሕዝብ ላይ ያደረገውን ጭፍጨፋ ማንም ክርስቲያን ነኝ የሚል በሙሉ ማውገዝ እንዳለበትና ከሚጨፈጨፈው ህዝብ ጎን መሰለፍ እንደሚገባውና እወነትን ብቻ መመስከር እንዳለበት ከመጽሃፍ ቅዱስ አስደግፈው ወቅታዊ ትምህርተ ወንጌል ሰጥተዋል።  በዚህም መሠረት መጥምቁ ዮሐንስ ለሞት …

ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ለአዲስ ዓመት የአገራችንን ወቅታዊ ጉዳይ አስመልክተው ያስተላለፉት መልዕክት Read more »

በጎጃምና ጎንደር በአብያተ ክርቲያናትና ገዳማት ውስጥ የሚገኙ ካህናትና መነኮሳት በአቡነ ማቲያስ የሚመራውን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሲኖዶስ እንዲሁም የቤተከስቲያን አስተዳደር ከዛሬ ጀምሮ እንደማይቀበሉና በስሩም እንደማይተዳደሩ ይፋ አደረጉ።  

ታላቁ ሊቅ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ከስድስት ዓመታት በፊት “የተወደደውን የጌታን ዓመት እንስበክ”  በሚል ርዕስ ለንባብ ያበቁት ጦማር ከመቼውን ጊዜ በበለጠ በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ላለችበት ጊዜ አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘነው በድጋሚ አቅርበንላችኋልና አንብቡት። ethiopian-new-year

መምህር አሸናፊ ዱጋ በአገራችን ውስጥ በአሁኑ ወቅት በወያኔ አማካይነት በመድረስ ላይ ስላለው ጭፍጨፋና እንዲሁም በአጠቃላይ ወያኔ በኢትዮጵያ ላይ በጫነው “ከፋፍለህ ግዛ” ሥርዓትና በጎሳ ፖለቲካው ምክንያት አገሪቱ ውስጥ እየደረሱ ያሉትን የተወሳሰቡ ችግሮች ተንትነው ከነመፍትሄው አቀበውልናል። መምህር አሸናፊ የሐይማኖት አባቶች ሥራቸውን በመስራት …

እጅግ ወቅታዊና አንገብጋቢ መልዕክት በመምህር አሸናፊ ዱጋ Read more »

ቆሞስ መዓዛ ክርስቶስ በየነ ለበርካታ ዓመታት የወንጌል ትምህርት ሲሰጡ የቆዩ እንደሆነ ያታወቃል። በአሁን ሰዓት አገራችን ውስጥ ሕዝብ ላይ በወያኔዎች እየደረሰ ያለውን ፍጅትና እልቂት አስመልክተው“ኅሡ ሰላማ ለሀገር” በሚል ርዕስ ያስተላለፉትን እጅግ ወቅታዊና ልብ የሚነካ መልዕክት ይከታተሉ።  

ወያኔ ታላቁን የዘመናችን ጀግና ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን አፍኖ ለመውሰድ ከፍተኛ ዝግጅትና ወታደራዊ ከበባውን በማጠናቀቅ በዛሬው ዕለት ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ መግባቱን ከጎንደር የደረሰን ዜና ያመልክታል። ወያኔ ከውጭ ወራሪ ጦር ጋር ለመጋፈጥ የማይተናነስ እጅግ የታጠቀና በዘመናዊ የጦር መሳሪያ እስከ አፍንጫው ድረስ የታጠቀ …

ሰበር ዜና፤ ወያኔ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን አፍኖ ለመውሰድ እንቅስቃሴ ጀምሯል፣የጎንደር ሕዝብ ለወገኖቹ የድረሱልን ጥያቄ አቅርቧል Read more »

ለበርካታ ዓመታት የወያኔን ማንነት በማጋለጥ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲጠነቀቅና አገሩን እንዲያድን ሲያሳስቡ የኖሩት የተከበሩ አቶ ገብረ መድኅን አረአያ በአሁን ጊዜ በአገራችን ውስጥ እየተደረገ ያለውን ጸረ-ወያኔ ተጋድሎ አስመልክቶ የሰጡት እጅግ ጠቃሚ ቃለ ምልልስ ይከታተሉ።  

‘ባካችሁ ……… ’ባካችሁ………. እናንት  በምድረ– ኢትዮጵያ  ያላችሁ፤ “አትሂዱ …..በ‘ግራችሁ…” ከቻላችሁ ….. “ብረሩ  ክንፍ  አው’ታችሁ።” ግን…….. አደራ……….. ………. አንዳትረገጡት …….  መሬቱን እንዳታዩት………  አፈሩን፤ ብታርሱት…… አትዘሩበት ብዘሩበት …….. አይበቅልበት፤…….. ደም  ነውና – የትላንና– የዛሬ – የአሁን፣ ትኩስ…. የፈሰሰበት አጥንት ነውና   ያልደረቀ ፣ …

“እንዳትረግጡት…. የኢትዮጵያን ዐፈር- መሬት! ” Read more »

ወገራ አሳላፊ ደንቢያ እንጀራ ጣይ                       ተበላህ ሃገሬ አትነሳም ሆይ             ይል ነበር ወገኔ ሃገሩ ተቆርሳ ተሸርሽራ ሲያይ፡፡                       ጭልጋ ገለድባ አለፋም ተነሳ                       በህብረት በመሆን እነደ በሬ አገሣ      ባንዳን ለማንበርከክ ከሃዲን ሊያስፈሳ                       ከስሩ ገርስሶ ሊያሳየው አበሳ፡፡   …

ቴዎድሮስ ገብርዬ መሬት ይቅለላችሁ!!! Read more »

በአሸናፊ ድጋፌነህ ([email protected]) መንደርደሪያ፤ በ1970ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ በኢህአፓ ውስጥ የተፈጠረው መከፋፈል አንድ አካል የሆነው የበለሳው ንቅናቄ ህዳር 11 ቀን 1973 ዓ.ም የኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄን (ኢህዴን) ወለደ። ኢህዴን ከመሰረቱ ጀምሮ ከተሓህት (ተጋድሎ ሓርነት ህዝቢ ትግራይ) በኋላ ላይም ህወሓት (ህዝባዊ ወያነ …

የብአዴን ጉዞ የወልቃይት ጠገዴ ጥያቄና የአማራ ብሔርተኛነት Read more »

ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ታላቁ ሊቅ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ በማይነጥፍ ብዕራቸው በዘመናችን በተለያዩ ቤተክርስቲያኖች ላይ እንደ መዥግር ተለጥፈው ነፍሳቸውን ትተው ለስጋቸው ያደሩ “ካህናት ነን” ባዮች በማድረስ ላይ ያሉትን እጅግ የገዘፈ ችግር አበጥረውና አንጠርጥረው አቅርበውልናል። “ትድረስ በዚህ ዘመን ላላችሁ ካህናት ባህታዊ አምኃ …

ትድረስ በዚህ ዘመን ላላችሁ ካህናት ባህታዊ አምኃ ኢየሱስ የመምህር ገብረ ኢየሱስን ድምጽ አሰሙ፤ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ Read more »

ስብሃት ነጋ ከዚህ ቀደም የተበደለ ሕዝብ ማመጹና መነሳቱ  እንደማይቀር በግልጽና በማያሻማ ሁኔታ ተናግሮ ነበር።  ህወሃቶች ይህ የመስራቻቸውና የመሪያቸው ንግግር  የሚሰራው ለትግራይ ብቻ እንጅ ለሌላው እንዳልሆነ ባለፈው 25 ዓመታት በኢትዮጵያዊያን ላይ ከፈጸሙት ግድያ፣ ስቃይ፣በደልና ግፍ ለመረዳት ይቻላል። አማራ፣ ኦሮሞ፣ አፋር፣ ጋምቤላና …

የሕወሃት ቁንጮ ስብሃት ነጋ የተበደለ ህዝብ መነሳቱ እንደማይቀር ከዚህ ቀደም አረጋግጦ ነበር Read more »

በዛሬው ዕለት በጎንደር ከተማ ሁልቆ መስፍርት የሌለው ሕዝብ ወደ አደባባይ ወጥቶ በመትመም ህወሃት በአገሪቱ  ውስጥ የሚያደርገውን የመብት ጥሰት በከፍተኛ ቁጣ አውግዟል።  ይህ ታላቅ ስልፍ በጎንደር ከተማ ውስጥ ከአሁን በፊት ከተደረጉ ሰልፎች ሁሉ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ የተሳተፈበት መሆኑ እየተገለጸ ነው።ሰልፉ …

የጎንደሩ ትዕይንተ ሕዝብ የህወሃትን መውደቅ አይቀሬትን ያረጋገጠ ነበር፣ ቪዲዮ ይመልከቱ Read more »

የወያኔ መንግስት በአንተ በውዱ ወገናችን ላይ ከጥቂት ሳምንታት ወዲህ እየፈፀመ ያለውን የማን አለብኝነትና የእብሪት ተግባር በቁጭትና በእልህ እየተከታተልንና ከአንተ ወገናችን ጎን በመቆም ያለንን አጋርነት እየገለፅን ቢሆንም፣ ይህንን የእናት ጡት ነካሽ የሆነውን የዘረኛና የፋሽስት መንግስት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ጠራርጎ ለማስወገድ ተግባራዊ …

ይድረስ ለጎንደር ሕዝብ ከጎጃም ሕዝብ የተላከ Read more »

እንደሚታወቀው ሀገራችን የረጅም ጊዜ የታሪክ ገጽታ እንዳላት በእኛ በሃገሬው ሰዎች ብቻ ሳይሆን በዓለም ደረጃ በቀዳሚነት የታወቀ ነው። የዚህ ጽሑፍ ዓላማ በጎንደር ክፍለ ሀገር ውስጥ የተፈጠረውን ሕዝባዊ የማንነትና የሕግ የበላይነት ጥያቄ አስመልክቶ ከሚደረገው ወቅታዊ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ኢትዮጵያና ጎንደር፣ ወልቃይትና ጎንደር፣ …

ኢትዮጵያና ጎንደር Read more »

አቶ ላቀው ደስታ በወልቃይት፣ጠገዴና ጠለምት የማንነትና የአማራ የመብት ጥያቄ ላይ ንቁ ተሳታፊና ልሳን በመሆን  ለዓመታት  ከሚታገሉት አንዱ ናቸው። ብዙውን ጊዜ  በታወቁ የዜና ማሰራጫዎች ላይ አሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ፣በኢሳት፣በአዲስ ድምፅ ራዲዮና በአውስትራሊያ ኤስ.ቤ.ኤስ. ራድዮ ላይ በተደጋጋሚ በማቅረብ  በህወሃት ወያኔ የታፈነውን  የወልቃይትን ህዝብ …

የወልቃይት፣የማይጸብሪና የጠለምት የአማራ መብት አስከባሪ የሆኑት አቶ ላቀው ደስታ ዳላስ ከተማ ውስጥ ቤተክርስቲያን እንዳይገቡ በወያኔዎች ተከለከሉ Read more »

አሚናት ኢብራሂም፣ ከኖርዌ (ይህንን መነበብ ያለበት በሳልና ወቅታዊ መጣጥፍ በፒ.ዲ.ኤፍ.ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ ከለፈው ስህተት ተምረን የሞተውን ወያኔን ቀብሩን እናፋጥን!!) ህወሃት ወያኔ ኢትዮጵያን ከመቆጣጠሩ በፊትና ስልጣንም ይዞ በቆየበት ዘመን እስከ 1990 ዓ ም ድረስ ከኤርትራ መንግስት ሻዕቢያ ጋር እጅና ጏንት …

ከለፈው ስህተት ተምረን የሞተውን ወያኔን ቀብሩን እናፋጥን!! Read more »

የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማሕበረሰብ በሰሜን አሜሪካ 6ኛ ዓመታዊ በዓል ዋሽንግተን ጆርጅ ታውን ዩኒቨርስቲ ውስጥ ጁላይ 31 ቀን 2016 እንደሚካሄድ ታውቋል። ስለዝግጅቱ የተላከውን እራሱ አስረጅ የሆነውን የጥሪ ወረቀት ይመልከቱ።  

ከሕዝቡ የተወጣጡ የአገር ሽማግሌዎች ከክልሉ የብአዴን አመራሮች ጋር በመነጋገር በጎንደር አንጻራዊ መረጋጋት እንዳመጡ በስፋት የተዘገበ ጉዳይ ነው። ከትግራይ የመጡ የሕወሃት ታጣቂዎች፣ ከክልሉ አስተዳደር እና የጸጥታ ሃይሎች እውቅና ዉጭ፣ እንደ ወንበዴ በሌሊት በመምጣት፣ በሰላም ይኖሩ የነበሩ ወገኖችን አፍነው ለመዉሰድ ባደረጉት ሙከራ፣ …

በጎንደር እሁድ አስተዳደሩ አወቆት ሐምሌ 17 ሰላማዊ ሰልፍ ሊኖር ይችላል (ግርማ ካሳ) Read more »

የጎንደር ዐማሮች የዛሬ ውሎ በአጭሩ፤ 1. የሥርዓቱ ደጋፊ ትግሬዎች ከሽንፋና ገንዳ ውኃ አንድ ባንድ ውልቅ ብለው እየወጡ ነው፤ ያለሁልጊዜው በመተማ ትግርኛ የሚናገር ሰው መስማት ብርቅ ሆኖ ውሏል፤ 2. በየዳ ኢየሱስ ዐማሮች ዛሬም ከወያኔዎች ነጻ ቀጠና ይዘው ውለዋል፤ 3. የሕወሓት ልዩ …

በጎንደር ክፍለ ሐገር በሥርዓቱና በአገልጋዮቻቸው ላይ ተጋድሎው እንደተጀመረ ዛሬ አመሻሽ ላይ የደረሱን መረጃዎች አመልክተዋል Read more »

አብርሃም በየነ እንደ ፍልስጤሞችና አፍጋኖችም ጎንደሮች ለህዝባቸው መብት ሰማዕት ሆነዋል። እየሆኑም ነው። ገናም ይሆናሉ። የፍልስጤማዊያን ትግል በዕድሜ እርዝመቱ ልቅና ይኑረው እንጂ በባህሪይው ግን ከጎንደሮች ትግል ጋር የአንድ ሳንቲም ሁለት            ገጽታ ያለው ትግል ነው። እስራኤላዊያንና ፍልስጤማዊያን ወንድማማቾች ናቸው። ትግራዊያንና ጎንደሮችም እንዲሁ። …

የጎንደሮች ትግል በብዙ መልኩ ከፍልስጤሞች ትግል ጋር ተመሳሳይነት አለው Read more »

 የተኩስ ልውውጥ መኖሩን እንጅ ተኩሱ በማንና በማን መሆኑን ማወቅ አልቻሉም። ሌሎች መሥመር ማግኘት የምትችሉ ወይም እዚያው ጎንደር ያላችሁ ልጆች እየተከታተላችሁ ንገሩን። ኮረኔሉን ለመውሰድ በሚደረግ ትንቅንቅ ጎንደር ።በወያኔ አስከ ፊጦርነት በአጋዚ ሊከፍት ተዘጋጂቷል።ደም እንደጠማቸው ያስታውቃል ሁሉንም ሰው ለመግደል የፈለጉ ናቸው ይላል …

ሰበር ዜና፤ በአሁኑ ሰዓት ጎንደር ውስጥ ፒያሳና አራዳ የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ እንደሆነ አሁን በስልክ መረጃ አግኝተናል Read more »

ነፃነት ዘለቀ (“ኢትዮጵያ ዛሬ”ድረ ገጽ) ትግል ከሰው ጋር እንጂ ከዐውሬ ጋር ከሆነ አደገኛ ነው። ህወሓት ከጥንስሱ ጀምሮ መቼም ቢሆን በሰዎች ተመርቶ አያውቅም። ይህ ድርጅት ከመነሻው በሰው መሰል አራዊት እንደሚመራ የታወቀ ሆኖ ሳለ ከእባብ ዕንቁላል ዕርግብ ይፈለፈል ይመስል ከዚህ ቡድን መልካም …

ከአውሬ ጋር ትግል Read more »

በትግራይ ክፍለ ሐገር ውስጥ የሚኖረው ህዝብ በሌሎቹ የኢትዮጵያ ክፍለ ሐገሮች ውስጥ እንደሚኖረው ህዝብ የስቃይ ዓመታትን አሳልፏል፡ ከነዚያ የስቃይ ዓመታት በኃላ የሚፈልገው በሰላም መኖር ነው።  አሁን ለትግራይ ህዝብ ጠላቱ ድህነትና ድህነት ብቻ ነው። ምናልባትም እንተና መሰሎቸዎችህ ተጨማሪ ጣላት ሳትሆኑ አትቀሩም። ለትውልድ …

ለአባይ ወልዱ ታሪክ ይቀር የማይለው ስህተት ከመስራት እንድትቆጠብ የቀረበ ማስጠንቀቂያ Read more »

አለሙ ይግለጤ [email protected] (በጽሁፉ ውስጥ የተካተቱትን ፍቶግራፎች ለመመልከት በፒ.ዲ.ኤፍ. የተቋጠረውን እዚህ ላይ የቅማንት ጥያቄ በመጫን ይመልከቱ) እንደ መቅድም፤ የኢህአዴግ መንግስት አገራችንን በዘጠኝ ብሄር ተኮር ክልሎችና ሁለት የከተማ አስተዳደሮች እንዲዋቀር የሚደነግግ ሕገመንግስት በ1987 ዓ.ም አጸደቀ። በዚህ ሕገመንግስት መሰረት ከተቋቋሙት የብሄር ብሄረሰብ …

የቅማንት ጥያቄ፤ የአፈታቱ ፈተናና ከጥያቄው ጀርባ የተደበቁ ሰዎች ማንነት Read more »

ማሳሰቢያ፤ከዚህ በታች የቀረበው ጽሁፍ የተለያዩ አወዛጋቢና አናጋጋሪ ጉዳዮችን ይዳስሳል። ጸሐፊው ከራሳቸው ዕይታ አኳያ የተመለከቷቸውን ጉዳዮች እያነሱ ግምገማዎችን ያቀርባሉ። በጽሁፉ ውስጥ ስለተጠቀሱት ነጥቦች ትክክለኛነትም ሆነ ስህተት ኃላፊነቱ የጸሃፊው መሆኑንን እያጠቆምን እኛ ነጻ የሕዝብ መገናኛ ብዙሃን እንደመሆናችን መጠን ሃሳባቸው ለአንባቢ አድርሰንላቸዋል። ከዮናስ …

ፀረ-ወያኔ የጋራ ብሔራዊ ትግል ጠንቅ ጠባብ ብሄርተኝነት ብቻ አይደለም Read more »

ዓመታዊው የ E.S.F.N.A. የስፖርትና የባሕል ዝግጅት በሞቀና በደመቀ ሁኔታ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ከተለያዩ የካናዳ ክፍለ ሐገሮች፣ የአሜሪካ ግዛቶችና የአውሮፓ አገሮች የመጡ በብዙ ሽዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን የታደሙበት ዝግጅት እጅግ አርኪ በሆነ ሁኔታ በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ ከስፍራው የደረሰን ዜና ያመለክታል። ይህንኑ ዝግጅት …

ቶሮንቶ፣ ካናዳ ውስጥ በመካሄድ ላይ ያለው የ E.S.F.N.A. ዝግጅት በሞቀና በደመቀ ሁኔታ ቀጥሏል Read more »

የኢትዮጵያ ስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ በየዓመቱ የሚካሂደውን የስፖርትና የባሕል ዝግጅት ቶሮንቶ፣ ካናዳ ውስጥ በደመቀና ባማረ ሁኔታ እልፍ አዕላፍ ኢትዮጵያዊያን በተገኙበት በዛሬው ዕለት መጀመሩን ከስፍራው የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። ፌዴሬሽኑ ዘንድሮ  የሚያካሂደው ዝግጅት ለ33ኛ ጊዜ መሆኑም ታውቋል። በተለይም ከ5 ዓመት በፊት …

የ ESFNA ዓመታዊ ዝግጅት ባማረና በደመቀ ሁኔታ መካሄድ ጀመረ Read more »

ከ33 ዓመታት በፊት የተቋቋመውን የኢትዮጵያ የባሕልና ስፖርት ፌዴሬሽን (ESFNA) ለመቆጣጠርና ለወያኔ መፈንጫ ለማድረግ በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር ቢረጭምያልተሳካለት መሃመድ አላሙዲ ያቋቋመው “ኤሳ ዋን” የሚባለው ድርጅት ዘንድሮም እንደቀደሙት ዓመታት ባዶ ስታዲዮም ሊታቀፍ አሌክሳንደሪያ ውስጥ ዝግጅት ማድረጉ ተገልጾልናል።  ባለፉት አምስት ዓመታት ኢትዮጵያውያን በወሰዱት …

የአላሙዲ “ኤሳ ዋን” (AESA One) የቨርጂኒያ ዝግጅት ከፍተኛ ተቃውሞ ተደግሶለታል Read more »

የወያኔ ኮምዩኒኬሽን ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ በፍራንክፈርት ከተማ ውስጥ ታላቅ ውርደት የደረሰበት ሲሆን ሴቶችን ሲያማግጥ እጅ ከፍንጅ መያዙን ከተለቀቀው ቪዲዮው ለመረዳት ይቻላል። ይህ ግለሰብ በጥጋብ የተነፋ ከመሆኑም በላይ በመገናኛ ብዙኃን እየቀረበ የውሸት ጣቃውን የሚቀድ ሲሆን ይሉኝታና ግብረገብነት የጎደለው አፉ እንደመጣለት የሚያባርቅ …

የወያኔ ኮምዩኒኬሽን ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ በፍራንክፈርት ተዋረደ Read more »

ጵጵስና በምድር የከበረ በሰማይ የተመረጠ ሹመት ነው ። ለአማኞች ሞገስ ሊኢአማንያን ደግሞ ፈተና ነው፡፡ የማያምኑባቸው ሰዎች ከብረው ሲያቸው ኢአማንያን ይበሳጫሉ፡፡ ደግሞም የእነሱ ባለመሆናቸው አቃለው ወይም አናንቀው እንዲያም ሲል ሰድበው ለሰዳቢ በመስጠት ተቀባይነት እንዳይኖራቸው ይጥራሉ። የአማኞች ልቡናን እሰከመከፋፈል ይደርሳሉ። ይህ በዘመን …

ጵጵስናና ፈተናው Read more »

  ሙሉቀን ተስፋው በአሜሪካን አገር የሚኖር አንድ ወዳጄ ሰሞኑን ቤት ልገዛ ነው አለኝ፡፡ ይህን ነገር ስሰማ በአእምሮዬ የመጣው ‹‹እንዴት በሰው አገር ቤት ለመሥራትና ቋሚ ንብረት ለማፍራት ጨከነ?›› የሚል ነው፡፡ ብዙ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ይኖራሉ፡፡ ባላቸው የትህምርት ዝግጅትና ችሎታ ከማንኛውም …

የዐማራ ሕዝብ የመኖር ሕልውናው አደጋ ላይ ነው Read more »

ወያኔን ኢትዮጵያን እንደ ጠላት አገር አድርጎ ሲለሚቆጥራት ደንቆሮ ዋሻ ከነበረበት ጊዜ አንስቶ እስከ አሁን ደረስ ሁልቆ መሳፍርት የሌለው የአገር ሃብት እየዘረፈ እንደሚገኝ ይታወቃል። በተለይም ህወሃት የአገሪቱን የውጭ ምንዛሬ ጥንካሬ ለመጠበቅ በበፊት መንግሥታት በብሔራዊ ባንክ የተቀመጠውን በብዙ ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ወርቅን …

መለስ ዜናዊ 10,000 ቶን ቡና ስለመዘረፉን ያመነበት ቪዲዮ Read more »

ይህን ርእስ ከሀያ አምስት ዓመት በፊት በጦቢያ መጽሔት ላይ የተጠቀመበት በቅርቡ በሞት የተለየን  ታዋቂው ጋዜጠኛና የፖለቲካ ተንታይ ሙሉጌታ ሉሌ በብእር ስም ፀጋየ ገብረመድን ነበር። ነብሱን አምላክ በፆድቃን ቦታ ያስቀምጥልንና። ሙሉጌታ እልፍ አእላፍ ጉዳይ ስለ ሀገራችን ፖለቲካ ፅፎል ለእኔ ግን ሁሌ …

ጀግና ስንፈልግ ባጀን Read more »

መግቢያ   በሀገራችን የፖለቲካ ሥርዓት ለውጥ ግርግር የሁልጊዜ ተጠቂ የሆነችው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ለዘመናት መከራ በመቀበል ኖራለች።  የሩቁን ትተን የቅርቡን እንኳን ብናነሳ በኢጣልያ ወረራ ወቅት ስለሀገር ሉዓላዊነት የመሰከሩና ህዝቡ ለወራሪው እንዳይገዛ ያወገዙ ሁለት ብጹዓን ኣባቶች (ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ እና ብፁዕ …

ቤተ ክርስቲያን አባቶች ዕርቀ ሰላም እና የዘመናችን ፖለቲካ Read more »

ከሰላምና የአንድነት የቤተ ክርስቲያን ስብስብ የተላለፈ መልዕክት [email protected] “የምእመናን ብሶት የማያዳምጥ አስተዳደርና የተዘጋ በር አንድ ነው።” የሐዋርያት ሥራ ምእራፍ 6: ቁጥር 1-6፤ ቲቶ ምእራፍ 1: ቁጥር 7-9 በመላው ዓለም በስደት ለምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች ምዕመናን እና ምዕመናት …

ከሰላምና የአንድነት የቤተ ክርስቲያን ስብስብ የተላለፈ መልዕክት Read more »