የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ : በምስራቅ ኢትዮጵያ ጀጀጋ የ13ኛው ክፍለጦር ወታደራዊ ክንፍ ጥያቄንና ቁጥራቸው 160 የሚሆኑ መኮንኖች መታሰራቸውን ያብራራል ያድምጡን።

News Ethiopia Wetatoch Dimts Jan 18.2016
የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ በዛሪው የዜና መዋዕል የተመረጡ ወቅታዊ ዜናዎችን፣የተመረጡ ጣዕመ ዜማዎችንና ወቅታዊ ቃለመጠይቆችን ለእናንተ አድማጮ ቹ ይዞላችሁ ቀርቧል ከዚህም ጋር በምስራቅ ኢትዮጵያ ጀጀጋ የ13ኛው ክፍለጦር ወታደራዊ ክንፍ ጥያቄንና ቁጥራቸው 160 የሚሆኑ መኮንኖች መታሰራቸውን ያብራራል ያድምጡን።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=DIlMMolFHII]