ዛሬም በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው እንደቀጠለ ውሏል።የኦሮሚያ ትምሕርት ቤቶች ከተወሰኑት ውጪ የመማር ማስተማር ሂደቶች ቆመዋል።
#Ethiopia #Oromoprotests : ዛሬም በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው እንደቀጠለ ውሏል።የኦሮሚያ ትምሕርት ቤቶች ከተወሰኑት ውጪ የመማር ማስተማር ሂደቶች ቆመዋል።
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በትላንትናው እለት በተቃውሞ እና በቶክስ ስትናጥ የዋለቸው ኣምቦ ኣራት ነዋሪዎቿን በሞት ያጣች ሲሆን በኣምቦ ዩንቨርስቱ ኣውሮ ካምፓስ አንዲሁም በመናኻሪያ እና በቴሌኮምኒኬሽን ግቢ የሌንጮ ዲነቅሳ ሬሳዎች ሲገኙ ኣንድ ኣዛውንት ሴትም መገደላቸው ሲታወቅ በርካቶች ከባድ አና ቀላል የመቁሰል ኣደጋ ደርሶባቸዋል፥ በዛሬው አለት ኣምቦ ውጥረት ደምኖባት ውሏል።የወያኔ ወታደሮች የሌንጮ ዲነቅሳ ቀብር ኣምቦ በተወለደበት ኣከባቢ አንዳይሆን በመከልከል ከኣምቦ ውጪ በዋደሳ አንዲቀበር በሃይል ኣስገድደዋል።የኦሮሞ ልጆች በትውልድ ስፍራቸው አንዳይቀበሩ አየተደረገ ይገኛል።
ተቃውሞው በባኮ ባሌ ኣጋርፋ ተማሪዎች ተቃውሞ ያሰሙ ሲሆን የሕወሓት ወታደሮች ወደ ሕዝቡ በመተኮስ ጉዳት ሲያደርሱ በርካታ ተማሪዎችን እና ነዋሪዎችን ኣፍሰው ኣስረዋል።በሻሸመኔ ሉሲ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተቃውሞ ተደርጓል።በጭሮ ጨርጨር ፕሪፓራቶሪ ትምህርት ቤት ተቃውሞ የተሰማ ሲሆን ከተማውን ዘልቀው አንዳይገቡ ሲከለከሉ ተስተውሏል።በተለያዩ የኦሮሚያ ትምሕርት ቤቶች ከተወሰኑት ውጪ የመማር ማስተማር ሂደቶች ቆመዋል።#ምንሊክሳልሳዊ

የመበጥበጥ አላማ ያለዉን ብቻ የኦሮሞ ህዝብና ብርሃኑ ነጋን እ/ሔር የሚያጠፋበት ቀን ሩቅ አደለም የኢትዮጽያ ህዝብ ሆይ ታገሱ ትግስትና ስልጣን ከእ/ሔ ነዉ የሚሰጠዉ።
yonas አንተ በሰው ደም የሰከርክ የሰይጣን ልጅ ወያኔ ደም ያፈሳል በኣመድ ተለውሰህ ትጠጣልህ በሃሰት የጠርሃው ዓምላክ ይፈርድባችኋል!
REALY SCHOOL IS CLOSED IN OROMYA.congratulation. if this sitution continUes, ISIS kan easly administer Oromia and Tamagn Beyene will repeat his Alah Akbar slogan on Esat
በአሸባሪ አታስፈራሩ ነውር ነው እግዚአብሔር በስልጣን ላይ አለ መንግስታዊ ሽብር ከአይሰስ በምን ይለያል
You don’t know about the revolution we are unable to tolerate the ruthlessness of TPLF. Don’t worry Adgoy who may administer oromia ?Oromo is a great people who l have a great and excellent administrative system “Gada system” which is older than the age of the United state.
Don’t worry about the ISIS It has no ground in ethiopia community even though TPLF give them a fertile ground.
The revolution objective is clear and present we are United we will liberate All Ethiopia including Tigri from the Ethnic Apartide regim don’t try traitining the upcoming ethiopian situation it is achivable we will remove the TPLF and make ethiopian convienient for all it’s citizen equally .
Ba Oromiya Temret Betoch Mazagatu TPLF yechanaqebat Enji ESAT midia Tamang Bayana Ya Ethiopia Qurx Qan Lij New?
Dadab nah….
Plz ethiopian there are many the tigrigna speaking eritreans in this website.many the comment are writing by the tigrigna speaking Eritreans like AMARA,like TIGRE,like OROMO etc…. i grow up in eritrea i know theme very well.These peuple are not sleeping for divided US.plz plz plz Wake up.
guzo
le Oromiya minasibew Ye oromo temari yelela biher temar begifi megdelina maseqayetun sitew new
የብሄር ፖለቲካ ጉድ አፍልቷል በአንደኛ ደረጃና ሁለተኛ ተማሪዎችን
ሆን ተብሎ እርሥ በርሡ ማን የማን ጎሣ እንደሆነ እንዲተያይ ያረገ
በባህል በብሄር ሥም የሥነ ትምህርት አላማው ጎሣ መር አድርጓል
።
እንዲሁም በዩኒቨርሥቲ ምደባው ብሄር ተኮር አደረጃጀትን በተከተለ
ከየብሄሩ በማጣረዝ ቡድም እንዲመሠረት እና የተማሪ የብሄር
ካድሬዎች እና መምህራንን በማሠማራት ትውልዱን ለ10 አመት
በበለጠ ከፍተኛ ችግር ውሥጥ ገብተናል ይህም ትውልዱ እንደሀገር
ሣይሆን እንደብሄር አሥቦ በክልሉ ብቻ መኖር መሥራት እንደሚችል
በሚያረጋግጡ አደረጃጀት ተተብትቦ ይህን የመሠለ ሥንቃር ውሥጥ
ሀገራችን ገብታለች አሁንም ቢሆን ይህ ትግል የኦሮሞው ብቻ ችግር
ሣይሆን የሁሉም ክልሎች ችግር ነው። በጋራ በልማት ሥም
እየተዘረፈና እየተሸጠ ያለውን መሬት ባለቤቶቹ እኛ ሥለሆን
በየክልሉ ያለውን የዝርፊያ እሥትራቴጂ ልናሥቆም ሁሉም
ኢትዬጵያዊ ሊረባረብ ይገባል የሀገራችንን መሬት አልሚዎቹም
ባለቤቶቹም እኛው ነን ማንም ከጫካ መጥቶ እኔ ነኝ የማውቅልህ
ተነሥ ልጅህን እኔ አረብ አገር ልላክልህ በሚል የባርነት ድለላ
ውየላና ውየናው ገብቶህ ግንባርህን ለጥይት ደምህን ለሀገርህ
እየከፈለ ያለው አርሶ አደር ያበላን እጁ በሬውን የገረፈበት እጁ
ይፋረደናልና ሁላችንም የወገን እንባን እናብሥ።
ሞት ለወያኔ ወያኔም ይወገዳል!!!
የእለቱ ድንቅ ካርቱን እባኮ ሼር ያርጉት….
http://www.zehabesha.com/amharic/wp-content/uploads/2016/01/cartoon.jpg
Manni abbaan gube abbaa hube.
If a person burns its own house, he will be the looser.