በኣምቦ ዩንቨርስቲ ኣዋሮ ካምፓስ የወንዶች የመኝታ ክፍል ተቃጠለ

Ambo University Awaro Campus dormitory on fire – Jawar Mohammed OMN
በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች የቀጠለው ሕዝባዊ ቁጣ እየተባባሰ በመጣበት ባሁኑ ወቅት በዛሬው ዕለት በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መኝታ ቤት እየተቃጠለ መሆኑ ተሰማ::ከስፍራው የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የእሳት አደጋው አንዱን የተማሪዎች ህንፃ እያወደመው ይገኛል::
እሳት አደጋውን ያስነሳው ምክንያት እና ምን እንዳስነሳው የተረጋገጠ ነገር የለም::
