ወያኔ የተማሪዎችን እንቅስቃሴ በአባል ተማሪዎቹ አማካኝነት ሊቆጠጠር ነው
ገዢው ፓርቲ ያለፈው ቅዳሜና እሁድ በትምህርታቸው ከ1ኛ እስከ 10ኛ ደረጃ የወጡ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን ሰብስቦ እንደነበር በስፍራው የተገኙ ምንጮቻችን ገለፁ፡፡ እንደ ምንጮቻችን ገለፃ ከሁለትና ከሶስት ት/ቤቶች የተውጣጡት ጐበዝ ተማሪዎች አማካይ ሊሆን በሚችል አንድ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ እንዲሰበሰቡ ቢደረግም ከተለያዩ …