መንግስት ላለፉት ሶስት አመታት መምህራን እንዲወስዱት አድርጎት የነበረው ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ (continuous professional development) ኮርስ ምንም አይነት ዋጋ እንደሌለው ታወቀ። ይህንን ያስታወቁት አዲሱን ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ በተመለከተ ስልጠና የወሰዱ የየትምህርት ክፍሉ ተጠሪ መምህራን ናቸው። የዲፖርትመንት ተጠሪዎቹ ሰሞኑን በየትምህረት ቤቱ ከመለስተኛ …

መምህራን ለ3 ዓመታት ሲወስዱት የነበረው የሙያ ማሻሻያ ኮርስ ዋጋ ቢስ ሆነ Read more »

ከሲሣይ አጌና ቬጋስን ጎብኝቶ፣ ውብ ህንፃዎቿን አይቶ፣ በማራኪ ትዕይንቷ ውስጥ አልፎ ስለዚያ ለመጻፍ አለመቻል አለመታደል ነው፤እንደኛ ላለው ሀገሩ በጣዕር ላይ ላለችበት ከቬጋስ ሕንፃዎች በላይ ክፋታቸው የተከመረ ገዢዎች አሉብንንና በሲዘር ፓላስ፣ በፕላኔት ሆሊዎድ፣ በኤም.ጂ.ኤም ግራንድ፣ በቢላጆ… ወዘተ ካዚኖ ሆቴሎች ስለሚታየው ትንግርት …

ቱኒዚያውያን ተገላገሉ፤ ግብፆችም …እኛስ Read more »

ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ እስካሁን ከቱኒሲያ ተነስቶ ወደ ግብጽና ሌሎች አገሮች አሁን ደግሞ ወደ ሱዳን እየተዛመተ የመጣው የለውጥ እንቅስቃሴ የተጀመረውና እየተከናወነ ያለው በማንም ሳይሆን በሕዝብ ነው፡፡ በሕዝብ አነሳሽነት የሚደረግ የለውጥ እንቅስቃሴ በፖለቲካ ፓርቲዎች ጠባብ ፕሮግራም እስካልተጠለፈ ድረስ ውጤቱ ያማረ ብቻ …

ጥሪ! ለሥርተከል አገራዊ ለውጥ Read more »

ሰሞኑን እየተካሄደ ያለውና የአለምን ቀልብ የሳበው የሰሜን አፍሪካ አመፅ በኢትዮጵያ የማይከሰትበት ምክንያት እንደሌለ ሰርክ አዲስ የዜና አገልግሎት ያነጋገራቸው የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ዋና ፀሀፊ አቶ አንዱአለም አራጌና የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡ የአንድነት ለፍትህትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ዋና ፀሐፊ ወጣት አንዱአለም አራጌ …

የሰሜን አፍሪካው አመፅ በኢትዮጵያም የማይከሰትበት ምክንያት እንደሌለ ተገለፀ Read more »

ተፃፈ-ከጀማል መሀመድ በበረሀ ዝናብን መፍራት ያልተለመደ ቢመስልም የጅዳና አካባቢዋ ነዋሪዎች ከአምናው የማይረሳ ትራጄዲ ወዲህ ሙቀትን በማማረሩ ሰንፈናል፡፡ በተንጣለሉትና አለምዐቀፋዊ ስታንዳርዳቸውን በጠበቁት ውብ የጅዳ ጎዳናዎች ጎርፉ ሲገማሸር ጥቃቅን ውዳቂዎችን ብቻ ሳይሆን ሽንጣም አውቶሞቢሎችን ሲያገላብጥ መመልከት ማስገረሙ እያለፈበት ነው!በውድና ውብ መኪናዎች ልቡ …

የጅዳው አለም ዐቀፉ ትምህርት ቤታችንና ጎርፉ Read more »

ከሎሚ ተራተራ እረ ያገሬ ስው ፤ ለማን ልናገረው፤ እረ የመሪ ያልኽ ምድሩን ባዳ አረስው። ታማሚዎች በዝተው ሃኪም ቤት አልረዳ፤ ሆስፒታሉ ሞልቶ መኝታው በረንዳ። የተቃዋሚ ፖሎቲካ መሪ ማለት ምን ማላት እንደሆነ ሳይገባቸው ነው መሪ የሆኑት ብዬ ለመናገር ባልደፍርም ቅሉ አንዳንድ መሪ …

የፖለቲካ መሪ ነን ያላችሁ የታላችሁ? Read more »

በሰሜን አፍሪካ፣ በመካከለኛው ምሥራቅና በኢትዮጵያ ሰፍኖ የቆዬውን አምባገነናዊ ሥርዓት ልዩነትና ተመሳሳይነት ከግምት ውስጥ በማስገባት፤ ብዙ ደም መፋሰስ ሳያስከትል በቱኒሲያ የተካሄደውን የመንግሥት ለውጥ፣ በግብፅ፣ ዮርዳኖስና ሱዳን እየተካሄደ ያለውን ህዝባዊ አመፅ አርአያነት በመከተል፤ በሀገራችን ዴሞክራሲያዊ ለውጥ እንዲመጣ የምንታገል በመላው ዓለም የምንገኝ ኢትዮጵያውያን …

መለስ ዜናዊ ከሥልጣን ይወገድ! Read more »

ከሎሚ ተራተራ አትነሺም ወይ አትነሺም ወይ፤ እህት አትነሺም ውይ፤ በግፍ የተገደለው፤ የተሰደደው ያንቺ አይደለም ወይ? እሺ እነሣለሁ፤ እሺ እነሣለሁ፤ የሕዝቤን ጩኽት ስምቼዋለሁ፤ ሌትና ቀንም እታገላለሁ፤ ነፃነቴንም አስመልሣለሁ። መቼም ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ እንዴት ነበር ያ ዘመን ? አሁነስ እንዴት ነው? …

የሴቶች የትግል ተሣትፎ ከትናት እስከዛሬ Read more »

ዛሬ በዓለማችን ዙሪያ ለነፃነት፣ ለእኩልነት፣ ለሰብኣዊ መብትና ለዲሞክሲ ስርዓት መከበር ህዝቦች እጅ ለእጅ ተያይዞው፣ መድፍና ታንኪ ሳይበግራቸው እምቢ ለነፃነቴ ብለው አደባባይ በመውጣት በጉልበት ስልጣን ኮርቻ ላይ ተቀምጠው ለዘመናት ሲጨቁኑና ሲባልጉ የነበሩ አምባገነናዊ ስርዓቶች በህዝባዊ ዓመፅና በተባበረ ክንድ ሳይወዱ በግድ መንግለው …

ተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተኑ የወያኔ ኤምባሲ Feb 7 Read more »

የአረና ስራ አስፈጻሚ አባል የሆኑት አቶ አስራተ ብርሀን ዛሬ ጥር 21 2003 ዓ.ም በመቀሌ ከተማ የመንግስት ጸጥታ ሀይሎች በቁጥጥር ስር እንዳዋሏቸው ተገለጸ፡፡ የወቅቱ የመድረክ ሊቀመንበርና የአረና ትግራይ ለሉአላዊነት ፓርቲ ፕሬዝዳንት የሆኑት አቶ ገብሩ አስራት እንዳስታወቁት አቶ አስራተ ሊታሰሩ የቻሉት መንግስት …

የአረና ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቶ አስራተ ብርሀን ታሰሩ Read more »

ከጆኒ ዋሽንግተን ዲሲ የአሣ ግማቱ ከአናቱ እንዲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆሻሻውን ሥራ የሚሰሩለት፤የራሳቸው ማንነት አለያም ምንነት የሌላቸውን መሰብሰቡን ከዋናው መሪያቸው ከአቶ መለስ ዜናዊ ከተሰጣቸው የአጭርም የረጂም ጊዜ ባዶ ትምህርታቸው ያካበቱት ነው፡፡ አቶ መለስ ከጫካ መጥተው፤የማያውቁትን ግን ሲመኙትና ባልደረቦቻቸውን እየገደሉና አያባረሩ፤ …

‹‹ለዲያስፖራው የተመደበው …›› ክፍል 2 Read more »

የወያኔ አገዛዝ ያቋቋመው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ትላንት ባወጣው መግለጫ ሂውማን ራይትስ ዎች የሚያወጣቸውን ሪፖርቶች የተቃወመ ሲሆን ኢትዮጵያ ከለጋሽ ሀገራት ዕርዳታ እንዳታገኝ በማሰብ የተደረገ እንደሆነም አስታውቋል፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ ጥያቄ ያቀረብንላቸው የወቅቱ የመድረክ ሊቀመንበር አቶ ገብሩ አስራት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መበት ኮሚሽን …

ገብሩ አስራት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ያወጣው መግለጫ ገለልተኛ አይደለም አሉ Read more »

በመንግስት ላይ የሰሉ ሂሶችንና መንግስትን የሚያጋልጡ ዘገባዎችን በማቅረብ የሚታወቁ የፕሬስ ውጤቶች እየተዋከቡ ነው፡፡ እነዚህን የፕሬስ ውጤቶች ከገበያ ለማስወጣት መንግስት የተለያዩ ጫናዎችን እንደሚያደርግም ታውቋል፡፡ ጫናው ከበዛባቸው የፕሬስ ውጤቶች አንዱ የሆነው የፍትህ ጋዜጣ አሳታሚ ድርጅት የተርን ኦቨር ታክስ በአግባቡ አላሳወቀም በሚል የ80ሺህ …

ነጻ ጋዜጦችን ከገበያ ለማስወጣት የሚዳረገው ጫና ተባብሶ ቀጥሏል Read more »

<strong>ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ድርጅቶች፣ የሃይማኖትና የሲቪክ ተቋማት በሙሉ! </strong> በአሁኑ ጊዜ በሰሜን አፍሪካና በሌሎች አገራት የሚካሄደውን ለውጥ እየተመለከትን እኛም ለአገራችን የማናስብበትና አቶ መለስን የሚመስሉ ጨቋኝ አምባገነኖች ከሌሎች አገሮች እየተወገዱ እኛ ዝም ብለን የምንመለከትበት ምንም ምክንያት ሊኖር አይገባም፡፡ በእነዚህ የሰሜን አፍሪካ …

የለውጥ እንቅስቃሴ ጥሪ! Read more »

በተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚያገለግሉ የመንግስት ሰራተኞች ትላንት ይፋ የተደረገው የደሞዝ ጭማሪ እንዳላስደሰታቸው አስታወቁ፡፡ ሰራተኞቹ የደሞዝ ጭማሪው ከፍተኛ መጠን ያለው (ከ100-117%) እንደሚሆን በከተማው በሰፊው ሲናፈስ የከረመ በመሆኑ በጉጉት ሲጠብቁት እንደነበር አስረድተው ተደረገ የተባለው ጭማሪ ግን ከተጠበቀው በታች በመሆኑ የስራ ሞራላቸውን …

የመንግስት ሰራተኞች የተደረገው የደሞዝ ጭማሪ እንዳላስደሰታቸው እየገለፁ ነው Read more »

በቅርቡ በቱኒሲያ የተካሄደው ሕዝባዊ ለውጥ አገሪቷን ለ23 ዓመታት በአምባገነናዊ አገዛዝ ቀንበር ሥር ሲገዙ የነበሩትን ዚኔ ቤን አሊ ከሥልጣን ማስወገዱ በሌሎች የአፍሪካና እና የመካከለኛው ምስራቅ አገሮች ሕዝባቸውን በመርገጥ ለዘመናት በሥልጣን ላይ ተንሰራፍተው ለሚገኙ አምባገነኖች ጭንቀትንና ፍርሃትን እያስከተለባቸው መሆኑ እየታየ ነው፡፡ በተለይም …

የቱኒሲያውን ሕዝባዊ ለውጥ፤ ለኢትዮጵያ ያለው እንድምታ እና የኢሣት ሚና Read more »

ከጉለሌ ነዋሪና የሰበካ ጉባኤ አባል የጥምቀትን በዓል በየአካባቢው ያሉት አብያተ ክርስቲያናት ቤደብር በደብራቸው በመሆን በጥቅምት 10 ሲወጣ አጅበው ማደርያ መንበሩ ድረስ ሸኝተውና ጸሎትም አድርገው፤ ወደየቤታቸው የሚመለሱት ሲመለሱ፤የሚያድሩትም ያድራሉ፡፡ አብያተ ክርስቲያናቱ በቀኝ በኩል ወጥተው ተመልሰው ወደ ደብራቸው የሚከቱት ግን በግራ መስመር …

በጥምቀት በዓል የጉለሌ ወረዳ ፖሊስ ምእመናንን ሲያዋክብ ዋለ Read more »

ከጆኒ፣ ዋሽንግቶን ዲሲ በቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ዘመነ መንግሥትት በደሴ ከተማ በአስር እልቅና የፖሊስ አባል ሆኖ ሲሰራ ነበር፡፡ በወቅቱ ከባለስላጣናት ጋር በአገልጋይነትና በወሬ አቀባይነትም ያገለግል ስለነበር ከህዝቡ በጉቦኛነቱ የሚቀርበውን አቤቱታ ሁሉ የመቋቋም ሃይል ነበረውና ማንም ሊነካውና ሊጋፋው ወይም ከጉቦ ሊያላቅቀው አልፈረም፡፡ …

‹‹ለዲያስፖራው የተመደበው …›› Read more »

ከበልጅግ አሊ ስለ እንቅልፍ ከተነገሩ የዘመኑ ቀልዶች ሁሉ የሚያስቀኝ ቀልድ አለ ።የፖለቲካ ቀልድ የሚያውቁት መረራ ጉዲና የዛሬውን አያድርገውና “የተከበሩ” ተብለው የወያኔ ፓርላማ ውስጥ ገብተው ነበር ። እንደሚታወቀው የወያኔ ፓርላማ በወያኔ አባሎችና ደጋፊዎች የተሞላ ነበርና የአንድ የወያኔ የፓርላማ ተወካይ ሲናገር ሌሎቹ …

ሰላማዊ ትግል ወይስ ሰላማዊ እንቅልፍ Read more »

ቤተክርስቲያናችን እሁንም በድጋሚ የመበተን አደጋ የገጠማት መሆኑ ሁላችንም የምናውቀው ጉዳይ ነው። አሁን የእኛ የውስጥ ጉዳይ ከመሆን አልፎ አማርኛ ማንበብና የእንተርነት አገልግሎት ላለው በዓለም ዙሪያ ለሚኖረው ፡ አንድነታችንን ለሚጠላውም ሆነ ለሚወደው ኢትዮጵያዊ ሁሉ በድረ ገጽ ይፋ ሁኗል። ይህም በመሆኑ እንድንበታተን ለሚፈልጉ …

ለፖርትላንድ ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክን ማኅበረ ምዕመናን Read more »

ግብፅና ኢትዮጵያ በዓባይ ጉዳይ ቀደም ሲል፣ በቅኝ ግዛት የተደረሰባቸውና ኢትዮጵያን ያገለሉ ሁለት ስምምነቶች (ማለትም እ.ኤ.አ. የ1929 እና የ1959) የናይልን ውኃ ግብፅንና ሱዳን ብቻ ተጠቃሚ የሚያደርጉ ስለነበሩ ይህ ሁኔታ እንዲስተካከል ከአፄ ዮሐንስ 4ኛ ዘመን ጀምሮ ጥረት ቢደረግም የግብፅ ወራሪዎች በኢትዮጵያን ላይ …

ሆስኒ ሙባረክ አዲስ አበባ አይሄዱም Read more »

የተበሳጨ ዜጋ በአንድ ትልቅ ቤተሰብ ወስጥ ያሉ የቤተሰቡ አባላት ህይወት ችግር ውስጥ ከገባና ህይወታቸውንም በትክክል ለመምራት ከተቸገሩ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የቤተሰቡ ዋነኛ ሀላፊ የሆኑ አባወራና እማወራ ከችግሩ ጋር በዋነኝነት የተያያዙ ስለሆኑ ለሚፈጠረው ውድቀትና ችግር ተጠያቂ ናቸው ማለት ነው፡፡መንግስትም በተወሰነ መንገድ …

ለምን የአቶ መለስ ወያኔ እንደ ቴሌ ለውጪ አይሸጥም Read more »

(ተፈራ ድንበሩ ዘብሔረ ኢትዮጵያ ታህሣስ ፳፻፫ ዓ. ም.) ያልተነካ ግልግል ያውቃል እንዲየው በደፈናው ሁሉንም ይንቃል፤ ድሮስ ያልቆሰለ ምኑ ይታመማል? ምኑ ተነካና ምኑ ይሰማዋል? እንዲየው በደፈናው ይቅር በሉ ይላል። ይቅርታ መጠየቅ ፍየል ለሠረቀ ምህረት መጠየቅ ሕግን ላላወቀ፤ በችሎታ ማነሰ ልማትን ላነቀ …

ለዳኛቸው ምህረቱ የግጥም መልእክት የተሰጠ ምላሽ Read more »

በሁለት በተከፈለው የመኢአዴ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መካከሌ በተፈጠረው አሇመግባባት ጥር 2/2003 ዓ.ም ጠዋት ጀምሮ የፓርቲው ጽ/ቤት በከባድ ውጥረት ውስጥ መሆኑን የዓይን እማኞች ገለፁ፡፡ በአዲስ አበባ የሚገኘው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአዴ) ጽ/ቤት በከባድ ውጥረት ውስጥ የወደቀው በአመራር ላይ የሚገኘው የሥራ …

የመኢአዴ ዋና ጽ/ቤት በከባድ ውጥረት ላይ ይገኛል Read more »

ከድርጅቱ ሰራተኛ ሃገራችን የገባችበት የአገዛዝ ስርአትና ሕዝቡ ላይ የተጫነው የባርነት ስርአት፤ ለገዢው መደቦችና አቀንቃኝ ታማኝ አገልጋዮች የሃብት ማካማቻ ብቻ ሳይሆን፤ ሰውን እንደመገልገያ እቃ እንዲጠቀሙበት እየፈቀደላቸው ነው፡፡ በአሰሪና በሰራተኝው መሃል ሊኖር የሚገባው ግንኙነት መስመሩን ጨርሶ እየለቀቀ፤አሰሪው እንዳሻው ለሰራተኞቹ የግፍና የመከራ የስራ …

ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ሰራተኞቹን የገና በዓል እረፍት ከለከለ Read more »

ከመጸሃፈ ሲራክ እግዚአብሄር ቀድሞውንም ይጥቀም ብሎ ሰውን በህገ ልቦና ፈጠረው። በዚየ ጸንቶ መኖር ባይቻለው ከስጋ ፍርድ ይድንበት ዘንድ ህገ ኦሪትን ሰራለት። በህገ ኦሪት ጸድቆ ወደቀደመ ክብሩ መመለስ ባይሆንለት አንድ ልጁን በስጋ ማሪያም ገልጾ ህገ ወንጌልን ሰራ፤ ስጋውን ደሙን ሰጠ። ሁዋላ …

“አባ ጳውሎስ” እባኮዎት የምንኩስናዎን ልብስ ያውልቁ Read more »

ከፖርትላንድ ኦሬገን ቅድስት ማርያም ምዕመናን ከሁሉም በፊት የእግዚአብሔር ሠላምታችን እናስቀድማለን። ይህን ግልጽ ደብዳቤ እንድንጽፍ ያነሳሳን ወይም ያስገደደን በአጥቢያ ቤተክርስትያናችን ማለትም በፖርትላንድ ኦሬገን የደብረ-ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስትያን አገልጋይ ካህን በሆኑት ቀሲስ ኤፍሬም የኋላሸት እና በምእመናን መካከል ያለው ሥር የሰደደ ችግር ነው። …

ለሕጋዊው ሲኖዶስ የተጻፈ ግልጽ ደብዳቤ Read more »

ዲ/ን ሙሉጌታ ውልደገብርኤል “በበሰሉት መካከል ግን ጥበብን እንናገራለን ነገር ግን የዚች ዓለም ጥበብ አይደለም ነገር ግን እግዚአብሔር አስቀድሞ ከዘመናት በፊት ለክብራችን የሰወረውን ተሰውሮም የነበረውን የእግዚአብሔር ጥበብ በሚሥጢር እንናገራለን። መንፈሳዊውን ነገር ከመንፈሳዊው ነገር ጋር አስተያይተን መንፈስ በሚያስተምረን ቃል ይህን ደግሞ እንናገራለን …

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ መሪዎች የማያባራ ንትርክና ኢ-ክርስቲያናዊ ምግባር Read more »

ከማወቅ ጥሩ በወያኔ የወንጀል ምርመራና የእስር ቤቶች አስተዳደር ውስጥ የሚሰሩ አገር ወዳድ የፓሊስ፣ የፌደራልና የደህንነት ባልደረቦች በኢትዮጵያ እስር ቤቶች እየተፈፀመ ስላለው ሰቆቃ የላኩት ሪፓርት ይፋ ከሆነ ወዲህ በርካታ ኢትዮጵያዊያን እንቅልፍ አጥተዋል። “ምን እናድርግ?” የሚሉ ጥያቄዎችም ተበራክተዋል። ሪፓርት አቅራቢዎቹ ራሳቸው ከእኛ …

ለወያኔ ሰቆቃ ምላሻችን ምንድነው? Read more »

ከግሩም ተክለሃይማኖት አንድ ክርስቲያን ሞቶ መቅበሪያ ቦታና የድጋፍ ወረቅት አጥተን ራሳው ፍሪጅ ውስጥ ቀረ የውስጥ ቁስል የሚሆን በርካታ ስቃይ ማየት በተለመደበት የስደት ህይወት ውስጥ የሞተ ወገንን መቅበር አለመቻል እንዴት ስሜትን እንክት እንደሚያደርግ የደረሰበት ካልሆነ ማን ይረዳዋል?ማንም::በእምነት ልዩነት ምክንያት መቀበሪያ ማጣት …

ሀበሻ በየመን፣ በቁም ብቻ ሳይሆን እሬሳውም ይሰቃያል Read more »

ከዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል አንዳንድ ሲወርድ ሲዋረድ ከመጣውን የተሳሳተ ግንዛቤና አስተሳሰብ የተነሳ መንፈሳውያን በሀገራዊ ጉዳይ ላይ መሳተፍም ሆነ የበኩላቸውን (የሚጠበቅባቸውን፣ ድርሻቸውን) መወጣት እጅግ አድርገው አጥብቀው የሚቃወሙና የማይዋጣላቸው ለምን እንደሆነና መሰረተ ሃሳባቸውን ምን እንደሆነ ለመረዳት ካደረግኳቸው ጥረቶች መካከል አንድ በዚህ ጎራ ከተሰለፉ …

ስለ ራስህ ስትል ይቅር በል! Read more »

ከዳንኤል ክብረት አንድ ዕብድ አራት ኪሎ ላይ ጆሊ ባር ፊት ለፊት ቆሞ «ወደፊት የኢትዮጵያ ሕዝብ በስድስት ይከፈላል፣ በስድስት ይከፈላል» እያለ ቡትቶውን እየጎተተ ይጮኻል፡፡ አጠገቡ የነበሩ ጋዜጣ ሻጮች «ዝም በል፣ ዕብድ፣ ተነሣብህ ደግሞ፤ማን ይከፍለዋል ደግሞ፤ መዓት አውሪ» አሉና ሊያባርሩት እጃቸውን ወነጨፉ፡፡ …

የአንድ ዕብድ ትንቢት Read more »

«ቶም እና ጄሪ» ፊልም ዊልያም ሐና እና ዮሴፍ ባርባራ በተባሉ ባለሞያዎች ለሜትሮ ጎልድዊን ካምፓኒ የተሠራ ተከታታይ የካርቱን ፊልም ነው፡፡ የቤት ውስጥ ድመት በሆነው በቶም እና በተንኮለኛዋ አይጥ በጄሪ መካከል በማያቋርጥ ቅንቃኔ እና ጠላትነት እየተቀጣጠለ የሚሄደው ይሄ ፊልም፣ አስገራሚም አስቂኝም ነው፡፡ …

ቶም እና ጄሪ Read more »

ታምሩ ገዳ (ለንደን) በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ገዳማት አድባራት እና የአብነት ት\ቤቶችን (የቆሎ ት\ቤቶችን) ከውድመት ለመታደግ የታቀደ የገንዘብ ማስባስብ ፕሮግራም ለንደን ውስጥ ተካሄደ ፡፡ የፕሮግራሙ ዋንኛ ተዋንያኖች ሆኑት የማህበረ ቅዱሳን አባላት ከዚህ ቀደም ያበረከቱት እና አሁንም እያበረከቱት ያልው አስተዋጽኦ ለበርካታ የኦርቶዶክስ …

ለገዳማት እና አድባራት በለንደን እርዳታ ተሰባሰበ Read more »

በዘውገ ፋንታ አዋሽ ተሸሸገ ኦሞ ሄደ ቢሉት ተከዜ አረገ ፀሐዩ በዝቶበት። በሉ እንበል ዋይ ዋይ! በሽሎ ይንከራተት፣ ካየለበት ሰማይ፣ ሸበሌም ይሸፍት፣ ይበል ይኖራል ወይ? አምልጦ ሸሽቶ፣ ከወያኔ ጠፍቶ? አባይ አታጣላን፣ ለገንዘብ ከሆነ፣ የሚበላ አንተን፣ ቀጭን ሰው መች ሆነ! ባሮ ይህድ …

ማን አለ ዘንድሮ! Read more »

ተፈረደኝ አለሙ ሰውን በሩቁ ማወቅን የመሰለ መልካም ነገር የለም፤ ምነው ቢሉ ሰውን በቀረቡት ቁጥር ውስጡ ተቀብሮ የተሸሸገው አውሬነቱ አፈጥጦ ይወጣና የነበረ አክብሮት፤ አድናቆት፤ እምነት፤ ሁሉም ነገር ይጠፋና ባዶ መሆኑ ይታወቃልና ነው፡፡ በሃገራችን ያሉትን አንዳንድ የተቃዋሚ ድርጅቶችና መሪዎቹን በሩቅ ስለምናውቃቸው ሲናገሩ …

ልደቱ ለምን ወደ አሜሪካና አውሮፓ መጣ? Read more »

ተፈረደኝ አለሙ ይቺ የፈረደባት ሃገር ይሄ የፈረደበት ሕዝብ ዘወትር በስሙ እንደተለመነ፤ በስሙ እንደተማለ፤ በስሙ እንደተገደለ በስሙ እንደ ተነገደ አለ ወደፊትም እንዲህ አይነት ሰዎች እስካሉ በዚሁ የሚቀጥል ነው፡፡ ውህደት ሲሏቸው ውህደቱን ወደ ክህደትነት ለመለወጥ በር ቢዘጋባቸው በስርቆሽ በር የሚገቡ፤ ትብብር ሲሏቸው …

የበረከትና የልደቱ ግንኙኝት Read more »

ሕዝቡ ዛሬም ሲሞት፦ ደሙ እየፈሰሰ፤ ሁለት ዓይነት እንባ፦ ኃይሌም አለቀሰ። የመጀመሪያው እምባ፦ ያኔ ጉንግን ሲያጠልቅ፤ በድል አድራጊነት፦ ስሙ ገና ሲደምቅ። ለኢትዮጵያ ሰንደቅ፦ የሕዝብ ፍቅር አንቆት፦ እየተናነቀው!!! እያንሰቀሰቀው!!!እምባው አልቆም ብሎት፦ የእኛ አለኝታነቱ፦ ከልቡ አቃጥሎት፦ ያደባባይ ደስታው፦ሲቃውን ፈንቅሎት፤ በጥርሱ ሳቀና፦ ተቆጣጠረና፤ ትዝ …

ሁለት ዓይነት እንባ፤ ኃይሌም አለቀሰ። Read more »

የ1997 ዓ.ም ሐገራዊ ምርጫ ውጤትን አስከትሎ በኢሕአዴግ በግፍ የተገዯሉትን ኢትዮጵያዊን አምስተኛ ዓመት ለማስታወስ በአትላንታ የተቋቋመው አስተባባሪ ኮሚቴ November 21st, 2010 ታላቅ ህዝባዊ ዝግጅት አዘጋጅቷል። በዚህ ዝግጅት ወቅቱን የሚዘክሩ ተጋባዥ እንግዶች ንግግር ያዯርጋሉ፣ ሥነ ጽሑፍ ይቀርባል፣ እንዲሁም ቪዲዮዎች ይታያሉ። በአትላንታና በአካባቢው …

የሰማዕታት ቀን መታቢያ በአትላንታ – እሑድ Nov. 21 Read more »

በዉጭ ሀገር በሚኖሩት ኢትዮጵያዊያን መካከል የሚታየዉ ፖለቲካ ነክ አመለካከት በየጊዘዉ እየሰፋና መልኩን እየቀየረ መጥቶዋል ቢባል ማጋነን አይመስለኝም:: ከጥቂት አመታት በፊት በውጭ ሃገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የተቃዉሞ ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ የተባለ እንደሆነ የኦነግ ደጋፊዎች ጩሄት ግፋ ቢል ደግሞ የሃይማኖት ቡድን ደጋፊዎች መሆናቸዉን …

ፖለቲካና ብልግና ሲቀላቀል Read more »

ከአ.አ.ዩ. የቋንቋ ትምህርት ክፍል መምህርና በደራሲነታቸው የሚታወቁት ዲባቶ ፈቃደ አዘዘ፣ ባንድ ወቅት ለምርምር ስራ ወደ መስክ (ገጠር) ይወጣሉ። ስራው random sampling የሚያስፈልገው እና የግድ በገበሬዎቹ ተሳታፊነት እና መሪነት መሰራት ነበረበት። ይህንኑ ለገበሬዎቹ ማስረዳትም ነበረባቸው። ለእንግሊዙ “sampling” የአማርኛው “ናሙና” አለ። “Random” …

አብሄሩም (እግዜሩም) ይቅር የሚለው ‘ቤተስኪያን’ን በሰፊው ላበላ ላጠጣ ነው Read more »

በፍቃዱ ዘ ኃይሉ ዋሆች ኢትዮጵያ ‹‹ግብርና መር ኢንዱስትሪ›› የተባለ ስትራቴጂ ትከተላለች ብለው ያምናሉ፣ እውነታው ግን ኢትዮጵያ የምትከተለው ‹‹መለስ መር ፖለቲካ›› መሆኑ ነው፡፡ ሁሉም ነገር ‘መለስ’ እና ‘መለስ’ ብቻ ነው፡፡ የሕወሓት፣ የኢሕአዴግ፣ የኢትዮጵያ መሪ መለስ ናቸው፡፡ ተነቦ፣ ተነቦ ቀለሙ የለቀቀው ‘Agricultural …

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመጨረሻቸው እንዲዘጋጁ ንገሩልኝ Read more »

በፈረንጆች አቆጣጠር በ2005ዓ.ም በኢትዮጵያ በተካሄደው ሀገራዊ ምርጫ “የህዝብ ድምፅ ይከበር” ብለው ሲጮኹ በአደባባይ በግፍ የተገደሉትን ከ193 በላይ ንፁኃን ዜጎችና እንዲሁም በሽዎች የሚቆጠሩ ለጋ ወጣቶችከያሉበት እየታፈሱ ወደ ደዴሳ፣ ብር ሸለቆና ሌሎች በረሃዎች ተወስደው ሳይመለሱ የጥይትና የአራዊት ራት ሆነውመቅረታቸው ይታወሳል። እነዚ ወገኖች …

በአደባባይ በግፍ የተገደሉት ወገኖቻችንን ዝክረ ፀሎት Read more »

“ኢትዮ-ቻናል” ሲቆላመጥ “ቻናል” ይባላል፡፡ በአገር ቤት በሳምንት ሁለት ጊዜ ለመታተም የታደለ ጋዜጣ ነው፡፡ ባለፈው ሳምንት የረቡዕ ዕትሙ “የዲያስፖራ ፖለቲካን” ክፉኛ የሚተቹ ጽሑፎችን እንጂ አንድም የተለመደ የጋዜጣ ዜና ይዞ አልወጣም፡፡ በፊት ገጹ የመጀመርያ ርእሰ-ጉዳይ ያደረገው “ኢትዮጵያን ሪቪው” የተሰኘውን ተነባቢ ድረ-ገጽን ነው፡፡ …

ኢትዮ-ቻናል እና የፊት ገጹ Read more »

ክንፉ አሰፋ (አምስተርዳም) “በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ያለው የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ፌዴሬሽ በዓል ሶስተኛ ቀኑን ይዟል:: እኔ እዚህ አለሁ፣ ተጫዋቾቹም እዚሁ አሉ፣ ግን ህዝቡ የት እንደገባ ለማወቅ ጓጉቻለሁ::” ስትል ነበር አሜሪካዊቷ ጋዜጠኛ አሊሻ ፔተርሰን የ2008ቱን የዋሽንግተን ዲሲ የፌዴሬሽኑን ውድቀት የዘገበችው:: ፔተርሰን …

ወ/ት ብርቱካን፣ ፌዴሬሽኑና ደንቡ Read more »

አልፎም አይረሳ ኖሮም ለታሪክ ነው፥ የአምላክ ጥበቡ ሁሌም እንግዳ ነዉ፥ ብቻ የሚገርመዉ ሁሌ ሚያሳዝነዉ፥ የሰዉ ልጅ ከዚህም አለመማሩ ነዉ። በዛች በላቲኗ በዛች ትንሽ ሃገር፥ ድንገት በደረሰ አይነተኛ ችግር፥ ዓለም ጉድ ተሰኘ ታየ በዙ ነገር፥ ታየ ድንገት መጥፋት ታየ ዳግም መኖር፥ …

ዜጎችና መሪ Read more »

የተማረ አይደለም ሰው የሚያስተምረው ? ግራ ቀኙን አይቶስ ምሬአለሁ የሚለው ? ህግን ስለተማርሽ ዛሬ አስተማርሻቸው የዘሩትን ማጨድ ይሉሻል ይሄ ነው። ተመስገን ለእውነትሽ ዛሬ ነፃ ወጣሸ ተምረሽ መፍረድን እሰዬ ይመስከርልሽ ብርቱነሽ ብርቱካን ለህዝብሽ ዘብ የቆምሽ ለወንድምሽ ስዬ እውነት ስለፈረድሽ እህት ወንድሞቹ …

የበርቱዎ ጊዜ (ዘመን) Read more »