የታሪክ ጎማ ሲሽከረከር አልባሌ ውድቂያን ወድቀው ያው ታሪክ በድድ (ጥርስ አልባ) የሳቀባቸው አእላፍ ናቸው። የታሪክ አተላ የሆኑት እንዚህ ቀጣፊዎች የቆየና በቅርብ የፈጠሩትን የታሪክ ቡትቶ ተላብሰው የቅጥፈት ስራቸውን ተያይዘውታል። ሰው መግባባት እንዳይችል ሃገርን በክልል ፈርጀውታል። አማርኛ ቋንቋም የዝግታ ሞት እንዲሞት መቃብሩን …

አይ አማርኛ… Read more »

ቃልና የቃል ምሥጢር ይከብዳል አሉ ከሰማይ ከምድር፤ በቃል ነውና “ይሁን” ተብሎ የሆነ ሁሉም ፍጡር፣ ሁሉም ነገር የታመነ። ወይ ጉዴ! – – – – የአፍ ወለምታ ልማዴ! – – – – ‘’ቃል ቋቅ! – – -‘’ ባለበት ዘመን፣ ‘’ቃል’’ አልኩ እንዴ? …

ቃል Read more »

ወያኔ ትግሬን ይወክላል ወይ? ወያኔ ትግሬን የሚወክል ከሆነ ውግያው በኢትዮጵያዊያንና በትግሬ መካከል ሊሆን ነው ማለት ነው? ለስራ ጉዲይ ካሜሪካ በርሬ አዱስ አበባ እንዴገባ ታዘዝኩ።የሁለት ሳምንት ቆይታ ባዯርግም ብዙ የግሌ ግዜ አሌነበረኝም።ዴርጅቴ የሰጠኝን ስራ በሚገባ ለማከናውን የነበረኝን ግዜ በአግባቡ መጠቀም ነበረብኝ።አሁን …

የትግሬዎች ምርጫ ኢትዮጵያዊነት ወይም ወያኔነት ነው Read more »

ወርቁ ለገሠ ከዳላስ እንደ እባብ ብልህ፣ እንደ ርግብ የዋህ ሁኑ ተብሎ መጻፉን ሁሉም ስለሚያውቀው ምዕራፍና ቁጥር በመጥቀስ አንባብያንን ማሰላቸት አልፈልግም። እዚህ በቴክሳስና በሌሎች የአሜሪካ ግዛቶች የሚገኘው መካከለኛ ግዝፈት ያለው ሆግኖዝ ተብሎ የሚጠራው እባብ ብልሃት ከላይ የተጠቀሰውን ብሂል ፍንትው አድርጎ ለማሳዬት …

የቴክሳሱ ተንኮለኛ እባብ Read more »

እንዳጋጣሚ ሆኖ፡ ብርቱካንን ለመገምገምና በብርቱካን ላይ የ”ሞራል” ብያኔ ለመስጠት የሚያስችል የ”ሞራል” ብቃት የለኝም። ግን እንደ ባህል፡ ይሄ “አንተ ወይም አንቺ ይሄንን ለማለት ወይም እንዲህ ለመናገር፡ የሞራል ብቃት የለህም/ የለሽም” የሚል መፈክር ደሜን ያፈላዋል። ፖለቲከኞች ላይ የሞራል ፍርድ ለመስጠት የሞራል ብቃት …

ለነገሩ የተፈታው ማነው? Read more »

ከእቁባይ ውድ አጋሮቼና የምለውን ሁሉ እንደፈጣሪ ቃል አክብራችሁ የምትቀበሉኝ ከብቶቼ ሰላም! አንዳንድ ሰዎች ከብቶቼ ማለቴን እንደስድብ ይቆጥሩት ይሆናል፡፡ ከብቶቼ ስላችሁ የበታቾቼ አድርጌ እንዳየኋችሁ አድርገው ሊነግሯችሁ ይነሳሉ፡፡ አትስሟቸው፡፡ ከነሱ ከተንኮል ሌላ ምን ይጠበቃል ብላችሁ ነው፡፡ እኔ ከብቶቼ ስላችሁ ደጎች ገሮች፤ የምትነገሩትን …

ጫትና ቁልቋል ይለመልማሉ Read more »

ወለላዬ ማሳጠር እንድንችል የወያኔን እድሜ፣ ምን ማድረግ አለብን? ተናገር ወንድሜ? እህቴም ድምጽን አሰሚ እንማከር፣ ምንድነው ሃሳብሽ ለገጠመን ችግር? ይህንን የምለው የሃገሬ ጉዳይ፣ ስላሳሰበኝ ነው ከምንግዜም በላይ። ቃላት በማሳመር በመደርደር ግጥም፣ ሰውን ማሰላቸት ማዳከም ባልወድም፣ ሀሳቤን ማስረዳት ይገባኛል የግድ፣ በትግሉ እንድንገፋ …

ማሳጠር እንድንችል የወያኔን እድሜ Read more »

መለስ እሽሩሩ ምን ሁን ትለኛለህ ለምን እንደጥላ ትከተለኛለህ? ኢትዮጵያን ለቅቄ ስመጣ አሜሪካ ካድሬዎችህ ቀድመው ገብተው ኖሯል ለካ! እንደ ኤዲስ ቫይረስ እንደ ክፉ ገላ ካንት የሚያላቅቀኝ ምነው አጣሁ መላ? ኧረ በዝቶብኛል ተንከዋረርኩልህ ባህር ተሻገርኩኝ አገር ለቀኩልህ፤ እንዲያ እንደ ቁልቋሉ እንደሚደማው አጋም …

መለስ እሽሩሩ Read more »

ከስለሺ ሃጎስ (መርሕ ይከበር) ሰሞኑን ከተከናወኑ ትልልቅ መንግስታዊ ክንዋኔዎች ይልቅ የሀገሪቱ ዋነኛ አጀንዳ ለመሆን የቻለው ወሬ የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ከእስር መፈታትና የተፈታችበት ሁኔታ ነው፡፡ (አንቺ ብዬ የምጠራት ስለ ፍቅሬ እንጂ ስለ ክብሯማ አንቱታም ቀላል ነው) ወ/ት ብርቱካን በሲውዲን ለሚገኙ ደጋፊዎቿ …

በጥቁር ፕሮፓጋንዳ የማይጨፈለቀው ብርቱካናዊው መንፈስ! Read more »

መለስ ዜናዊ ልምከርህ አግባብ አይደለም ቁጣህ እስቲ ክሊንተን ምንበደለህ ብላተኛ ነው ያለህ። ስማኝ ዜናዊ ላውጋህ አግባብ አይደለም ቁጣህ አገሬ መቼ ቂም ያዘች ለናንት ይብላኝ ነው ያለች። መለስ ዜናዊ ገዣችን ጨርቅ ነው አለ ሰንደቃችን ጉም ከልሎት ነው የጉና የአድዋ ማይጨው ደመና። …

መለስ ዜናዊ ልምከርህ Read more »

አትክልት አሰፋ – ከቫንኩቨር(ካናዳ) “አይ.. ኢትዮጵያ ሀገሬ…” አለ አንድ የቅርብ ወዳጄ። በዚያ በቅንጅት ዘመን እዚህ ግባ የማይባሉ ግለሰቦች፤ የኢትዮጵያዊነት መታወቂያ ካርድ ሰጭና ነሽ ሆነውበት አንጀቱ አሮ። ታዲያ ጊዜ አልፎ ጊዜ ተተካና ዛሬ መጣ ከርሞ ይመጣና ዛሬም ድሮ ይሆናል። ክፋቱ ሰው …

ዳዊትና ጎልያድ፣ ብርቱካንና መለስ Read more »

በቤተ መንግሥት ጦጣ ገብቶ ህገ አራዊት መሥርቶ ሲያጭበረብረሽ ሲያፌዝብሽ ሲስቅ ሲላለቅ ሲፈርድብሽ አይበገሬ ሠላማዊ ነገደ ኩሽ ሴማዊ እንኳን ተፈታሽ አልልም መታሠርሽ አይቀርም። መምረጥ መመረጥ ብርቅ ሆኖ ኢትዮጵያዊነት ታፍኖ በረከተ እንጅ እሥረኛው፣ ሰፋልሽ እንጅ ወህኒ ቤቱ፤ የታሠርሽበት ዕግረ ሙቅ፣ አሁንም አለ …

እልል ተፈታሽ አልልም! Read more »

ኪዳኔ ዓለማየሁ ይህ አጭር ጽሑፍ[1] የሚያተኩረው፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፤ ወለተ ክርስቶስ ተብላ በተሰየመችው፤ የዓለም ስሟ ሲልቪያ ፓንከርስት በሆነው፤ ኢትዮጵያ በፋሺሽቶች በተወረረቺበት ጊዜ፤ ከዚያም በሁዋላ ሌሎች ቅኝ ገዢዎች ሊቀራመቷት በቋመጡበት ዘመን በሚያስደንቅ ጀግንነት 20 ዓመት ሙሉ በታገለችው፤ በተከበረች፤ ወይዘሮ የሕይወት …

ወይዘሮ ሲልቪያ ፓንከርስት፤ እንግሊዛዊቷ የኢትዮጵያ ጀግና Read more »

በሻርለት ኖርዝ ካሮላይና አካባቢ ታይቶ በማይታወቅ መንገድ የአንድ ኢትዮጵያዊነት ምሽት አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ በተገኘበት ቅዳሜ September 18, 2010 (መስከረም ፰ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም. ) በታላቅ ድምቀት ተከበረ። ይህ ምሽት የአዳራሹ ውጭና ውስጥ ብቻ ሳይሆን ለዝግጅቱ መጠቀሚያ የነበሩትን ቁሳቁስ አካቶ …

በኖርዝ ካሮላይና ኢትዮጵያዊነት ምሽት ከአርቲስት ታማኝ በየነ ተከበረ Read more »

የብርቱካን ጉዳይ የመጨረሻው ጫፍ ላይ መድረሱ ግልፅ ሆኖአል። ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ለአውራምባ ጋዜጣ የሰጡት ቃለመጠይቅ ላይ፣ “ብርቱካን አጥፍታለች ከተባለም፣ እስካሁን የታሰረችው ይበቃታል” ብለው ነበር። ጃኮብ ዙማ ስለብርቱካን ጉዳይ መለስን እንዲያነጋግረው በአና ጎሜዝ ተጠይቆአል። ኢትዮጵያውያን በውጭ ሃገር በየአደደባባዩ እየተገኙ ብርቱካን ከወያኔ …

ከብርቱካን መለቀቅ በሁዋላ Read more »

የመፅሐፉ አርእስት – “የገሃነም ቅጥረኞች” ደራሲ – መሳይ ጫኔ ዘገዬ የመፅሀፉ አይነት – የግጥሞች ስብስብ የታተመበት ቦታ – አትላንት ጆርጅያ (አሜሪካ) የታተመበት ቀን – ነሐሴ 2010 እ.ኤ.አ የገበያው ተመን – አስር የአሜሪካ ብሮች “ግጥም ሰዋዊ ባህርይ ነው . . .” …

የገሃነም ቅጥረኞች Read more »

ከአለቃ ተክሌ የዛሬው ንባባችን ትንሽ መንገጫገጭ ሊበዛበት ስለሚችል ቀበቷችሁን አጥብቁ። ግንቦት ሰባት የምወደውና የምሳሳለት ድርጅት ነው። ለግንቦት ሰባት መቆም የገንዘብና የሀሳብ ካስማና ምሰሶ ካቀበሉት ሰዎች አንዱ ነኝ፤ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ፤ ክፍያ የፈጸምኩባቸውን ደረሰኞች ላሳይ እችላለሁ። በዚህ ዘመን በኛ እድሜ በቀጣዮቹ …

ኤርትራ፣ አርበኞች ግንባር፣ ግንቦት ሰባት Read more »

ከጋቹዬ አቹሌ ምን ፈርስ ቢነፋው -ሆዱን እንደ ኩንታል፣ ሰው እንዴት በቁሙ-እንደዚህ ይሸታል? ምን ዶማ ራስ ቢሆን -ከዲንጋ’ ማይሻል፣ ሰው እንዴት በሜዳ -ብስና ያቀረሻል? ምን የጅል ጅል ቢሆን -አጎዛ ሙሀቻ፣ እንዴት ሰው ይሆናል – ዕቃ መጫዎቻ? ምን ሆዱ ቢሰፋ -ከምንቸት ከቶፋ፣ …

እድር የረሳው ሬሳ – ለሰሎሞን ተካልኝ Read more »

የወያኔ ቡችላ ድርጅቶች የሆኑት ብአዴን፣ ኦህዴድና ደኢህዴን በያዝነው ወር መጀመሪያ ላይ የይስሙላ ሹም ሽር አድርገው አዲስ “መሪዎችን” አቅርበዋል። እነዚህ “መሪዎች” ነን ባዮች ህብረተሰቡ “የአዜብ መስፍን ባሪያዎች” የሚል ስም ሰጥቷቸዋል። ዝርዝሩን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።

ስደት የኢትዮጵያዊያን የመከራ ህይወት አካል ሆኗል። የነፃነት እጦት፣ የኑሮ መክበድ እና ተስፋ ማጣት ኢትዮጵያዊያን ከአገራቸው ለመሸሽ በረሃ የማቋረጥን እና ባህር የመሻገርን ድፍረት ሰጥቷቸዋል። ባለፉት ሃምሳ አመታት ኢትዮጵያዊያን ሲሰደዱ የነበሩ ቢሆንም ስደት እንዳሁን የከፋበት ጊዜ የለም። በርካታ ኢትዮጵያዊያን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን …

“ስደት በቃ!” እንበል፤ ኢትዮጵያችንን ከወያኔ እንንጠቅ!!! Read more »

የግንቦት 7 የፍትህ የነጻነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ ከተለያዩ ክፍለ አለማት በተወከሉ አባላቶቹ አማካኝነት ጠቅላላ ጉባኤውን በተሳካ መልኩ ማካሄዱ የታወቀ ሲሆን በዚህ የ2 ቀን ውሎ ጉባኤ የድርጅቱን የ 2 አመት የስራ ክንዋኔ ገምግሟል፡፡ የንቅናቄውን ጠንካራና ደካማ ጎኖች በመመልከት ጥንካሬውን የበለጠ ለማጥበቅ ድክመቶችን …

የግንቦት 7 የፍትህ የነጻነትና የዴሞክራሲ ጠቅላላ ጉባኤውን በተሳካ መልኩ በማካሄድ መግለጫ አወጣ Read more »

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ያዘጋጀው የባንዲራ ቀን በዓል በህዝቡ ትኩረት ሳይሰጠው ማለፉ ታውቋል። የኢትዮጵያ ባንዲራ በወያኔ አገዛዝ ዘንድ የሚንቋሸሽ እንደሆነና ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ ስልጣን እንደተቆጣጠረም ባንዲራው ከጨርቅ ያለፈ ዋጋ እንደሌለው መናገሩ ይታወሳል። ይሁን እንጂ ከተወሰነ ጊዜ ወዲህ አገዛዙ እራሱን …

ወያኔ የደገሰው የባንዲራ ቀን በዓል በታሰበው መንገድ ሳይከበር ቀረ Read more »

የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በኢትዮጵያ አገዛዝ የዘረጋው የግብር ስርአት በዘር አድሎ ላይ የተመሰረ ነው የሚሉ ዜጎች በአዲስ አበባ ለሚገኘው የግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ ምሬት አሰምተዋል። ግብር ለመክፈል ወደ ጉምሩክ ሄጄ ተሰልፌ ነበር ያሉት አንድ ግለሰብ፤ በወቅቱ አየሁት ስለሚሉት የአድሎ አሰራር አስረድተዋል። …

በኢትዮጵያ ያለው የግብር አከፋፈል በዘር አድሎ ላይ የተመሰረተ ነው ተባለ Read more »

ጆሮ ያለው ይስማ ከዝግጂት ክፍላችን ህወሓት በቅርቡ ያደረገውን ምርጫ ተከትሎ በወያኔ ደጋፊዎች መካከል እየተስተዋለ ያለውን መከፋፈል በሚመለከት ሁለት ነጥቦችን ለማንሳት ወደናል። አንደኛ፦ ስብሃትም ነጋም ሆነ መለስ ዜናዊ መሰረታዊ በሆነው ጉዳይ ላይ ልዩነት የላቸውም። ሁለቱ የሚለያዩት እንዴት አድርገው የዘረኛውን አገዛዛቸውን እድሜ …

ጆሮ ያለው ይስማ Read more »

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ በውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ውስጥ ሽግሽግ ለማድረግ ዝግጅቱን እንዳጠናቀቀና ስዩም መስፍንም ከሚኒስትርነቱ እንደሚነሳ ለአገዛዙ ቅርበት ያላቸው የዜና ምንጮቻችን ገልጸዋል። ስዩም መስፍን ወያኔ ስልጣን ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በውጭ ጉዳይ ሚንስትርነት ሲሰራ እንዳለ ይታወቃል። ምንጮቻችን እንዳስተላለፉት መረጃ፥ …

ወያኔ በውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ውስጥ ሽግሽግ ሊያደርግ ነው Read more »

ከዝግጂት ክፍላችን ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ በውጭ አገራት በሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ላይ ወይም በባለስልጣናቱ ጉብኝቶች ላይ የሚደረጉ የሰላማዊ ሰልፍ ተቃውሞዎችን በሚመለከት ከዚህ ቀደም በተለያዩ ጊዜያት አመለካከታችንን ገልጸናል። እነዚህ እንቅስቃሴዎች የተቀደሱ ሆነው ሳሉ፤ ዋናውን እና አገዛዙን ከነሸንኮፉ ነቅለን የማስወገዱን የአገር ቤቱን ስራ …

ድንበራችንን እናስምርበት Read more »

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ከዚህ በኋላ ማንኛቸውም በማህበር የተደራጁ ተቋማት ተንቀሳቃሽም ሆነ የማይንቀሳቀስ ገንዘባቸውን በንግድ ባንክ በኩል እንዲያንቀሳቅሱ የሚል መመሪያ በነሐሴ ወር መጨረሻ 2002 ማስተላለፉን የግንቦት 7 ድምጽ ሪፖርተር ከሰሜን ኢትዮጵያ ባስተላለፈው ዘገባ አስታውቋል። ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለዘጋቢያችን እንደገለጹት፥ …

የማህበራት ካፒታል በንግድ ባንክ በኩል ብቻ እንዲንቀሳቀስ የወያኔ አገዛዝ መመሪያ ማስተላለፉ ታወቀ Read more »

ባለፈው ሳምንት ሐሙስ የተጠናቀቀውን አስረኛው የህወሃት መደበኛ ጉባኤ ተከትሎ የተካሄደው ምርጫ በወያኔ ደጋፊዎች ዘንድ መከፋፈልን መፍጠሩ ተዘግቧል። የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ድርጅት (ወይም ኢሳት) በጉዳዩ ላይ ባቀረበው ዘገባ፥ “አዲሱን የስልጣን ሽግሽግ የሚደግፉት… በአቦይ ስብሀት ነጋና በዶ/ር ገብረአብ በርናባስ መወገድ ደስታቸውን ሲገልጹ፣ …

ህወሃት ባለፈው ሳምንት ያካሄደው ምርጫ በወያኔ ደጋፊዎች መካከል መከፋፈልን መፍጠሩ ታወቀ Read more »

ቀደም ብሎ በደቡብ አፍሪካ የተካሄደውን የአለም ዋንጫ ጨዋታ እናሳያችሁዋለን በሚል ምክንያት ከ45 ሚሊዮን ብር በላይ ሰብስቦ እንደጠፋ ከተገለጸው አስካሉካ ኩባንያ ጀርባ አንዳንድ የመንግስት ባለስልጣናት መኖራቸውን ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው ምንጮች ዜና ማግኘቱን የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴለቪዥን ኢሳት አስታውቋል። ኢሳት በዘገባው በሀሌታ ማስታወቂያ …

የአንዳንድ የመንግስት ባለስልጣናት እጅ ከአስካሉካ ኩባንያ ዝርፊያ በስተጀርባ እንዳለ ተገለጸ Read more »

በአንድ እስረቤት ውስጥ የሚገኙ 400 ኢትዮጵያውያን በጋራ እንዳወጡት በተነገረለት መግለጫ ላይ እስረኞቹ በሁለት ቀናት ውስጥ የሳውዲ ወይንም የኢትዮጵያ መንግስት ለጥያቄዎቻቸው መልስ ካልሰጣቸው በራሳቸው ህይወት ላይ እርምጃ እንደሚወስዱ አስጠንቅቀዋል። እነኝህ ኢትዮጵያዊያን እስረኞች፣ ጓደኞቻቸው በየጊዜው በበሽታ ማለቃቸውንና በተፈጸመባቸውም ኢሰባዊ አያያዝ ምክንያት እነሱንም …

በሳውዲ እስርቤቶች ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በራሳችን ላይ እርምጃ መውሰድ እንጀምራለን ሲሉ አስጠነቀቁ Read more »

በኢትዮጵያ የሚከሰተው ተደጋጋሚ ረሃብ መንስኤ የዝናብ እጥረት ሳይሆን መሪዎች ናቸው ሲሉ ዊሊያም ኢስተርሊ የተባሉ ታዋቂ ኢኮኖሚስት ተናግረዋል። ሚስተር ኢስተርሊ “ዘ ዋል ስትሪት ጆርናል” ለተባለው ታዋቂ የአሜሪካ ጋዜጣ በፃፉት ጽሁፍ፥ “የአምባገነናዊ መሪዎቻቸውን ያህል ድርቅ ኢትዮጵያውያንን አልጎዳም” ብለዋል። ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ሁኔታ …

በኢትዮጵያ የረሃብ መንስኤ ድርቅ ሳይሆን አምባገነናዊ መሪዎች ናቸው ተባለ Read more »

በኢትዮጵያ የሰሜን ምእራብ ክፍል ከባህር ዳር ከተማ 37 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ጢስ አባይ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የሚገኘውና በቱሪዝም መስብህነቱ የሚታወቀው የአባይ ፏፏቴ እየደረቀ መምጣቱን ነዋሪዎችና ባለሙያዎች መናገራቸውን ከስፍራው የደረሰን ዜና ገለጸ። እንደውስጥ ምንጮቻችን ዘገባ ለጢስ አባይ ፏፏቴዎቹ መድረቅ ዋነኞቹ ምክንያቶች …

የጢስ አባይ ፏፏቴ እየደረቀ መምጣቱ ታወቀ Read more »

በተለየያዩ ክፍላተ ሃገራት በሚኖሩ ገበሬዎች ዘንድ አሰሳን ያደረገው የግንቦት 7 ድምጽ ጋዜጠኛ ለዝግጅት ክፍላችን ባደረሰው መረጃ እንደዘገበው፥ ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ ያናገራቸው ገበሬዎች ስለ ኑሯቸው ያማርራሉ። በተለይም በአማራ ክልል ያሉ ገበሬዎች እህል የሚሸጡበት ዋጋ ከወጪያቸው ጋር ባለመመጣጠኑ አርሶ መብላት …

ኢትዮጵያዉያን ገበሬዎች “አርሶ አደርነት ዋጋ ቢስ ሆኗል” ሲሉ አማረሩ Read more »

ከዝግጂት ክፍላችን ከጥቂት አመታት ወዲህ፣ ከዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ጋር በከፍተኛ ደረጃ በጥቅም እና በሙስና የተሳሰረ መደብ በኢትዮጵያችን መነሳቱ ሲወራ ቆይቷል። በተለይ በንግዱ ማህበረሰብ ዘንድ በሙስና ሳይዘፈቁ እና ከወያኔ ጋር የጥቅም ትስስር ወይም የንግድ ሽርክና ሳይፈጥሩ ሃብት የሚያገኙ ሰዎች ቁጥር …

ትኩረታችን በዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ስርዓት ላይ ነው Read more »

የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ወይም ኦህዴድ) በመባል የሚታወቀው የወያኔ ተለጣፊ ፓርቲ ለሶስት መከፈሉና በኩማ ደመቅሳ የሚመራው ቡድን አሸናፊ ሆኖ መውጣቱ ታወቀ። ውስጥ አዋቂ ምንጮች ለግንቦት 7 ድምጽ ካደረሱት መረጃ እንደተረዳነው፥ በፓርቲው ውስጥ በኩማ ደመቅሳ እና በአባ ዱላ ገመዳ የሚመሩ ትላልቅ …

የወያኔ ተለጣፊ ፓርቲ የሆነው ኦህዴድ ለሶስት ተከፈለ፤ አባ ዱላ ገመዳ ከሊቀመንበርነቱ ተነሳ Read more »

በሰሜን ኢትዮጵያ ከተሞች የሚኖሩና የተቃዋሚ ፓርቲዎች አባላት ወይም ደጋፊዎች የሆኑ፤ እንዲሁም ወያኔን ለመቀላቀል ፈቃደኞች ያልሆኑ ዜጎች ዘርፈ ብዙ ጥቃት እየተካሄደባቸው እንዳለ የግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ ከአካባቢው ባደረሰን መረጃ ገልጿል። በወልቃይት ጠገዴ፣ በዳንሻ፣ በሳንጃ፣ በጎንደር፣ በባህርዳር እና በመቀሌ የሚኖሩት ዜጎች በሰበብ …

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ በማይደግፉት ዜጎች ላይ የሚያካሄደውን ዘርፈ ብዙ ጥቃት አጠናክሮ ቀጥሏል Read more »

በወያኔ ቁጥጥር ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባላፈው ሳምንት በአንድ ዶላር ዋጋ ላይ የ20% ጭማሪ በማድረግ ወደ 16 ብር ከ35 ሳንቲም ማሳደጉ ይታወሳል። ይህንን ተከትሎ የተፈጠረው የዋጋ ግሽበት ሸማቾችን ማስደንገጡን የደረሰን ዘገባ አመልክቷል። የግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ በአዲስ አበባ በመርካቶ …

የብር ዋጋ መውደቁን ተከትሎ የተፈጠረው የዋጋ ግሽበት ሸማቾችን ማስደንገጡ ታወቀ Read more »

የቀድሞ የሪፖርተር ጋዜጣ አዘጋጅ የነበረውና በአሁኑ ሰዓት በውጭ አገር በስደት ላይ የሚገኘው አቶ አሰግድ ተፈራ ሼክ ሙሃመድ አላሙዲ በወያኔ አገዛዝ ላይ ያለው ተጽእኖ ከፍተኛ እንደሆነ ከግንቦት 7 ድምጽ ጋር ባደረገው ቃለ መጠይቅ ገልጿል። ሼክ ሙሃመድ አላሙዲ በ1997ቱ ምርጫ የወያኔን አገዛዝ …

ሼክ ሙሃመድ አላሙዲ በኢትዮጵያው አገዛዝ ላይ ያለው ተጽእኖ ከፍተኛ እንደሆነ የቀድሞ የሪፖርተር ጋዜጣ አዘጋጅ አቶ አሰግድ ተፈራ ተናገረ Read more »

በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች እንደቀጠለ ያለው የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት እጥረት ዜጎችን፣ በተለይም በንግድ የሚተዳደሩትን፣ ለእንግልት መዳረጉን ቀጥሏል። በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ባለፈው ሳምንት በቀን እስከ ስድስት ሰዓታት ድረስ ባብዛኛው የመዲናይቱ ክፍሎች የኤሌክትሪክ ሃይል እጥረት እንደነበረ ዘጋቢያችን ያደረሰን መረጃ አመልክቷል። አንዳንድ አካባቢዎች …

የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት እጥረት እንደቀጠለ ነው Read more »

በአንድ ወቅት ከዱቄት መቋጠሪያ ጨርቅ ያለፈ ጥቅም ወይም ክብር እንደሌለው በአደባባይ ይናገር የነበረው ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ ከጥቂት አመታት ወዲህ የህዝቡን ልብ ለማማለል ይረዳኛል በሚል እምነት ለአገሪቱ ነጻነት ምልክት የሆነውን ባንዲራችንን አፍቃሪ መስሎ ለመታየት የባንዲራ ቀን ማክበር መጀመሩ ይታወቃል። የወያኔ …

የኢትዮጵያን ባንዲራ በማጥላላት ታሪኩ የሚታወቀው የወያኔ አገዛዝ “የባንዲራ ቀን” ለማክበር ደፋ ቀና ማለት ጀምሯል Read more »

በዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ቁጥጥር ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ኮሚውኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ አንዳንድ ሰራተኞች በተቋሙ ውስጥ አለ ስለሚሉት ዘረኛነት ማማረራቸውን የግንቦት 7 ድምጽ ሪፖርተር ለዝግጅት ክፍላችን ባደረሰው ዘገባ አስታውቋል። ለአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ስሞታቸውን ያሰሙት ግለሰቦች፥ የወያኔ ሹም በሆነው ደብረጽዮን …

በኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን እና ኮሚኒውኬሽን ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ የሚሰሩ ሰራተኞች የተቋሙን ዘረኛነት አማረሩ Read more »

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ለመጪው አምስት አመታት ያወጣው እቅድ በኢኮኖሚስቶች እና በፖለቲካ ተንታኞች ሲወገዝ ሰንብቷል። ባላፈው ሳምንት ለዝግጅት ክፍላችን መልክት የላኩ አንድ የፖለቲካ ተንታኝም፣ አገዛዙ በዚህ እቅዱ ውስጥ የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦትን አስመልክቶ ያሰፈረውን ቁጥር አጣጥለውታል። አዲስ አበባ የሚገኘው የሬውተርስ የዜና …

የፖለቲካ ተንታኞች የወያኔን የአምስት አመት እቅድ ማጣጣላቸውን ቀጥለዋል Read more »

የዛሬ ሁለት ወራት ገደማ ለወያኔ አገዛዝ ቅርበት ያለው ሪፖርተር ጋዜጣ፣ ፔትሮናስ የተባለው የነዳጅ ቁፋሮ ቡድን በኦጋዴን የሚያካሄደውን ስራ ከጸጥታ ጉዳይ የተነሳ አቁሞ እየወጣ እንደሆነ መዘገቡ የሚታወስ ሲሆን በወቅቱ የማእድንና ኢነርጂ ሚኒስቴር ባለስልጣን ጉዳዩን ተራ ወሬ ብሎ አጣጥሎታል። የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ …

ፔትሮናስ የተባለው የማእድን አውጪ ኩባንያ በኦጋዴን ሲያካሄድ የቆየው አሰሳ እጣ ፈንታ አነጋጋሪ ሆኗል Read more »

ሰሞኑን ከሩቅ ምስራቅ አካባቢ የተሰማው አስደሳች ዜና እኛ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ያለነውን ብቻ ሳይሆን በርካታ ኢትዮጵውያን ያስደሰተ መሆኑን ስንገልጽ የላቀ ደስታ ይሰማናል፡፡ በጃፓን የስደተኛ እስርቤቶች ውስጥ ከሁለት ተኩል ዓመት በላይ ታስረው የነበሩ 17 ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ከጥቂት ቀናት በፊት መፈታታቸው …

ጃፓን ታስረው የነበሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ተፈቱ Read more »

ልጅ ተክሌ፡ ቫንኩቨር፡ ካናዳ አንዱ ይሄ ቀጥዬ የምተቸው ክስተት የማይጥመው ወዳጄ፡ “ትብብር መጣ፡ ሕብረት መጣ፡ ቅንጅትም መጣ፡ መድረክም መጣ፡ እነሆ አሁን ደግሞ ጥምረት መጣ፡ እንግዲህ የቀረው ድብልቅ” ነው ብሎ ተሳለቋል። ከዛሬ ነገ አስመራ ገብቶ የግዞት መንግስተ ያቋቁማል ወይም አንዱን የሕወሀት …

ያጣነው ጥምረት አይደለም፣ ድፍረት ነው Read more »

(ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ) — እሁድ ሴፕቴምበር 5/2010 በአዲስ አበባ ከተማ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተደረገ የ እግር ኳስ ውድድር የጊኒ ብሄራዊ ቡድን የኢትዮጵያ አቻውን 4ለ1 አሸነፈ። ብሄራዊ ቡድናችን በቅርቡ ውጤት ያስገኛል በሚል ናይጄ-ግሊዛዊ ዜግነት ያለውን የውጭ አሰልጣኝ ቢያመጣም 4ለ1 በሆነ ሰፊ ውጤት …

ኢትዮጵያ በጊኒ 4ለ1 በሜዳዋ ተሸነፈች Read more »

ወደ አሜሪካ የመጣችው በ1987 ዓ.ም እንደ እ.ኤ.አ ነበር። ያን ጊዜ ባለቤቷ በወቅቱ በነበረው የፖለቲካ ትኩሳት ምክንያት በሱዳን በኩል ከሃገር ወጥቶ አሜሪካ ከጓደኞቹ የገባበት ጊዜ ነበር። እሷ ግን እንደባለቤቷ ስደትን ሳትቀምስ ቀጥታ አሜሪካ ደረሰች። ኢትዮጵያ እያለች አስተማሪ የነበረችው የዛሬዋ “ሕይወት በሚኒሶታ” …

እንዬ፦ በሚኒሶታ የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት ነጋዴ Read more »

ግርማ ከበደ ከሚኒሶታ ኢትዮጵያዊነት፡ ሰባቱን ቃል ኪዳናት አክብሮ መፈጸም ነው፡፡ ስለሆነም፡ የአምልኮና ያኗኗር ሥርዓት እንጂ፡ የዘር ወይም የአንዲት አገር ብቻ ስም ሊሆን አልተሠራም ነበር፡፡ ነገር ግን፡ ሰባቱን ቃልኪዳናት፡ ከተመሠረቱ ጀምሮ፡ እስከፍጻሜው ድረስ፡ ከሌላው ቦታ ካለሕዝብይልቅ፡ በኢትዮጵያና አካባቢዋ የነበረው ሕዝብ ጠብቆት …

ኢትዮጵያዊነት፤ ዘር? መሬት? ሃይማኖት? ወይስ ምን? Read more »