የአዞ ዕንባ ከሃበተጊዮርጊስ ለገሰ ስነ ልቦናዊ ማግባቢያ ወይም ማባበያ /Psychological Manipulation/ አንድን ተጎጂ የሆነ የህብረተሰብ ክፍልን ወይም ግለሰብን በተንኮል፣በማጭበርበር ወይም ጎጂ /Abusive/ የሆኑ ስነልቦናዊ ቴክኒኮችን በመጠቀም የግል ፍላጎትን ወይም ዓላማን ለማሳካት ጥቅም ላይ የሚዉል ዘዴ መሆኑን የስነልቦና ጠበብት ይናገራሉ፣፣ በነዚህ …

የአዞ ዕንባ Read more »

የዘር ማጽዳት (Ethnic Cleansing) ዘመቻ፡ በወልቃይትና በጠገዴ ማህበረሰብ ላይ  የተባበሩት መንግሥታት ም/ቤት በ1948ና በ1992 ዓ.ም የዘር ማጥፋትንና የዘር ማጽዳትን ወንጀሎች አስመልክቶ ያስተላለፈው ውሳኔ ለዚህ ጦማር እንደ መግቢያ ያገለግሉ ዘንድ የተመረጡ ናቸውና በቅድሚያ የሚከተሉትን ሊንኮች ይመለከቱ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል፡፡ www.preventgenocide.org/genocide/officialtext.htm   www.un.org/documents/ga/res/47/a47r080.htm …

የዘር ማጽዳት (Ethnic Cleansing) ዘመቻ፡ በወልቃይትና በጠገዴ ማህበረሰብ ላይ Read more »

የምድር ፈራጅ ሆይ ከፍ ከፍ በል፤ ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው። አቤቱ ህዝብህን አዋረዱ፤ ርስትህንም አስቸገሩ። መዝሙረ ዳዊት 93/4 ቁ 2-5 በክፍል አንድ የአቶ ሃዱሽ ገ/እግዚአብሄር መልካም ፈቃድ ሁኖ በውጭ ጉዳይ ሚንስትር መቀጠሬን ገልጬ ነበር።እነሆ ቀጣዩ ክፍል ሁለት፤ ህወሃት ሠርቶና ለክቶ በወሰነልኝ የአስተሳሰብ መጠን መሰረት አስቤ፤መልካም የምለውንም ምኞት ተመኝቼ፤ምኞቴንም እውን ለማድረግ በውጭ ጉዳይ ሚንስትር ተቀጥሬ በጣም መራርና […]

በወያኔ ሃያ-ዓመት አስከፊ አገዛዝ ምክንያት ኢትዮጵያ ሀገራችን ለከባድ ጥፋትና ውድቀት ተዳርጋልች። በተለይ የወያኔ የጎሳ ፖሊሲ የኢትዮጵያን ህልውና ለከባድ አደጋ አጋልጧል። በትንሳኤ ኢትዮጵያ አርበኞች ህብረት እምነት ሀገራችንን ማዳን፥ አንድነቷን ማስጠበቅ የሚቻልበት መንገድ አለ፤ ይሄውም እንደተጠባባቂ መንግስት የሚያገለግል የሽግግር ወቅት ምክር ቤት …

ከወያኔ በኋላ ለሚመጣው የሽግግር ወቅት መዘጋጀት ጊዜው አሁን ነው – ትንሳኤ ኢትዮጵያ Read more »

የምድር ፈራጅ ሆይ ከፍ ከፍ በል፤ ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው። አቤቱ ህዝብህን አዋረዱ፤ ርስትህንም አስቸገሩ። መዝሙረ ዳዊት 93/4 ቁ 2-5 በ1993 ዓ.ም በዋናው መሥሪያ ቤት “ትልቅ” ብለው የጠሩት ሥብሰባ ይካሄዳል በመባሉ አምባሳደሮች ከያሉበት አዲስ አበባ ገስግሰው ደርሰዋል።ወጪያቸውም በሙሉ በመሥሪያ ቤቱ ይሸፈናል በመባሉም ደስታቸው ልክ አጥቷል።በዋናው መሥሪያ ቤት ውስጥም ከሶስተኛ ጸሃፊ በላይ ያሉ ብቻ በስብሰባው እንዲሳተፍ ማስተወቂያ […]

በፍቅር ለይኩን የአፍሪካ ናሽናል ኮንግረስ ፓርቲ በቅርቡ ፻ኛ ዓመቱን የደቡብ አፍሪካዋ Judicial Capital በሆነችው በብሉምፎንቴን በታላቅ ድምቀት ተከብሯል፣ ይህች ውብ ከተማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ን ታሪክ ከኢየሩሳሌም ቀጥሎ ሁለተኛ የሆነው የቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ያሬድ ገዳምና የካህናት ማሰልጠኛ ተቋም የተቋቋመባትና የተገደመባት …

የደቡብ አፍሪካውያን ነፃነትና የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ታሪካዊ ድርሻ Read more »

አቶ መለስ ዜናዊ ሰሞኑን ለፓርላማቸው የበጀት ዓመቱን የስድስት ወራት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ማቅረባቸውን ተከትሎ፤ከብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካይ ከአቶ ግርማ ሰይፉ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጧቸውን “መልሶች” አዳመጥኩ።አውቀውም ይሁን ሳያውቁት ፤በብዙዎቹ ነጥቦች ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ግርማን ሊያገኟቸው አልቻሉም። አቶ ግርማ ፦”ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር እንደምን አደሩ?” ሲሏቸው፤ አቶ መለስ፦”ተልባ እየዘራሁ ነው” ሲሉ ነው የተስተዋሉት።ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካይ፦”ክቡርነትዎ! ከፍየልና […]

ይህ ፌደሬሽን በሂውስተንና በዳላስ ሁለት ቡድኖች ተመሰረተ። በቀጣዩ አመት ዳላስ ጨዋታው ሲካሄድ ለመጀመሪያ ጊዜ ሜዳ በመሄድ የታደምሁ ነኝ። ይህ ፌደሬሽን ሲመሰረት ሁሉም እንደሚያስታውሰው ከቀይሽብር አምልጠውና ተርፈው የመጡ ስደተኞችና ትቂት በዚሁ በዳላስና ሄውስተን አካባቢ ለትምህርት መጠው የቀሩ ወገኖች የጀመሩት ነበር። በቀጣይ አመታት ከተለያዩ የሰሜን አሜሪካ ከተሞች የተመሰረቱ ቲሞች ወደፌደሬሽኑ በመቀላቀል እድገት እንዲያገኝ አርገውታል። በየአመቱ በአሜሪካ የነጻነት […]

ከለምለም ጸጋው በኢትዮጵያ ሐገር ሁሉ ለለውጥ ተብሎ እንኳን ዙፋኑና በጎሣ መስታውት ሕግ ተረቅቋል ሕዝብም ተበታትኖል ሕዝብም ብቻ ሳይሆን በምስጢር ታትሟል ከድሮው እንዲፈርስ የኢትዮጵያ ዳር ደንበር ያ ከተመኛ ሰው አሁን ገባው መሰል፤ ይሾካሾክ ጀመር ሊል እየፈልገ በምስጢር ታትሟል:: ስለ ወጣው አዋጅ …

የሰቀቀን ኖሮ Read more »

ኢትዮጵያን ሪቪው “ለውጥና ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ ህዝባዊ ስብሰባ በዋሽንግተን ከተማ ውስጥ አዘጋጅቷል። ስብሰባው ላይ የመለስ ዜናዊ አምባገነንና ኢሰብዓዊ አገዛዝ በምን መንገድ ስለሚወገድበት ሁኔታና እንዲሁም በምትኩ ስለሚገነባው ኢትዮጵያዊ፣ ሕዝባዊና ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ውይይትና የሃሳብ ልውውጥ ይካሄዳል። ውይይቱን የሚመሩት የአዲስ …

የኢትዮጵያን ሪቪው ህዝባዊ ስብሰባ በዋሽንግተን Read more »

በከበደ ሃይሌ የኢትዮጵያውያን ልጆች የአሰተዳደግ ችግር በአሜሪካ በሚል ርዕስ በወጣት ልጆች አስተዳደግ ጉዳይ ላይ ያተኮረው አዲስ መጽሐፍ ታትሞ በገበያ ላይ ውሏል፡፡ በአሜሪካ የሚኖሩ ወላጆች የገጠማቸውን የልጆች የማሳደግ ችግር፤ በምግባረ ብልሹ ወጣቶች ላይ ስለሚንጸባረቁ ባህርያትን የሚዳስስና ለችግሩ መፍትሄ ይሆናሉ ተብሎ ከባለሙያዎች …

የኢትዮጵያውያን ልጆች የአሰተዳደግ ችግር በአሜሪካ Read more »

ከታክሎ ተሾመ ኮሎኔል መንግስቱ ኃ.ማርያም ትግላችን የተሰኘ ባለ 505 ገጽ መጽሀፍ ጽፎ ሎስ አንጀለስ (አሜሪካ) ፀኃይ አሳታሚና አከፋፍይ ድርጅት ታትሞ ገበያ ላይ ከዋለ ሰነባብቷል። ኮሎኔል መንግስቱ ጨካኝ ብቻ ሳይሆን የራሱን ህዝብ በጥይት ፈጅቶ አገሪቱን ለተገንጣይ አጋልጧል። በአፍሪካ ተወዳዳሪ ሊገኝለት ያልቻለ …

የኮሎኔል መንግስቱ መጽሀፍ “ትግላችን” እና የአምዕሮአዊ ንብረት መብት Read more »

የዘጠኝ ዓመት ልጅ ነው። አንድ ቀን አባቱን ጠየቀው፤ ” አባባ ፖለቲካ ምንድነው?” “ ጥሩ ጥያቄ ነው ልጄ! ቁጭ በል በምሳሌ አስረዳሀለሁ። “ ይልና አባት ልጁን ካስቀመጠ በሗላ ‘’ፖለቲካ ማለት እንግዲህ ይህን ቤታችንን እንደ ሀገር ቁጠረው። ቤታችን ሀገር ማለት ነው። በቤታችን ውስጥ ስራ እየሰራሁ ገንዘብ የማመጣ እኔ ነኝ። እኔን እንደ ካፒታሊዝም ቁጠረኝ። እኔ ካፒታሊዝም እባላለሁ። እናትህ […]

ሩሲያውያን እስከዛሬ ያሳለፏቸውን የምርጫ ሂደቶች አስመልክቶ ተንታኞቹ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በስልጣን ላይ ያለው ፓርቲ ከምርጫው ሁነት በፊት የገነቧቸውን መሰረታዊ አደረጃጀቶች ሳይጠቅሱ አያልፉም፡፡ በሀገሪቱ ምርጫ ፖለቲካ ላይ ጥናት ያደረጉ ምሁራን የሀገሪቷን የፖለቲካ መሪዎች በምርጫ ላይ ያላቸውን አቋም ሲያብራሩ እንዲህ ይላሉ ‹‹የምርጫዎቹ ውጤት የሚወስነው ለመፎካከር በሚቀርቡ አሳማኝ አጀንዳዎች ሳይሆን በመሰረትከው የኃይል ሚዛን ነው››፡፡ የኃይል ሚዛኑን ከምርጫው በፊት […]

[email protected] ካፒታል ኢትዮጵያ የተሰኘዉ፣ አዲስ አበባ ዉስጥ የሚታተመዉ የእንግሊዘኛ ጋዜጣ «መንግስትና ቤተ ክርስቲያን» በሚል ርእስ ስር አንድ ዘገባ በድህረ ገጹ ላይ አዉጥቶ ነበር። ከዘገባዉ ጋር ተካቶ በድህረ ገጹ አንድ የተለጠፈ ፣ ቀልቤን የሳበ፣ ፎቶግራፍ አየሁ። የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ፣ ከአቡነ ጳዉሎስ እጅ፣ ወርቃማ መስቀልን ሲሳለሙ የሚያሳይ ፎቶግራፍ ነበር። ጽሑፉን ሳላነብ ፎቶግራፉ ላይ አይኖቼ […]

ደሴ ከተማ በሚገኘው ወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በአስደንጋጭ ስጋት ውስጥ እንደሚገኙ የዜና ምንጮቻችን ገለፁ፡፡ እንደዜና ምንጮቻችን ገለፃ:: ‹‹በዩንቨርሲቲ ውስጥ ከሚማሩ ተማሪዎች ውስጥ ከአንድ ሳምንት ጀምሮ የተወሰኑ ተማሪዎች ባልታወቀ ሁኔታ ተሰወሩ ተብሎ ሲነገር ከረመ፡፡ ጠፉ ከተባሉት ውስጥ አንዱ ከምስራቅ ጎጃም ዳንግላ ወረዳ ሊሳ ቀበሌ የመጣው ተማሪ ሀብታሙ መለሰ አንዱ ነው፡፡ ዩኒቨርስቲውም መጥፋቱን ለማሳወቅ ፎቶ ግራፉን በማስታወቂያ ሰሌዳ […]

ዋጋሽ ደም ሆነና!!! አገሬ ኢትዮጵያ ዋጋሽ ተወደደ፤ አልደረስንበትም እየላቀ ሄደ፤ እንደ አልማዝ፤ እንደ ወርቅ፤ ከእንቁም የከበረ፤ እንደ ፕላትነም፤ እንደ ሩቢ ናረ። ቁመትና፤ ዉርዱ፤ ፈርጅና፤ መጠኑ፤ የዋጋሽ መለኪያው፤ ምን ይሆን ሚዛኑ? ቢሆንማ ኖሮ፤ ዋጋሽ ኢሮ/ ዶላር፤ ያለው ን ይሚያፈስ ሞልቶሽ ነበር …

ዋጋሽ ደም ሆነና!!! Read more »

ማክሰኞ ታህሳስ 10 ቀን 2004 ዓ.ም ፡- የፌዴራል ዐቃቤ ሕግ በሽብርተኝነት ወንጀል በከሰሳቸው 24 የፖለቲካ ፓርቲ አመራር አባላት፣ የመብት ተሟጋቾችና ጋዜጠኞች ላይ በኢቲቪ አኬልዳማ ዶኩመንተሪ ላይ ተሳታፊ የነበሩ ሰዎችን በዋና ምስክርነት አቀረበ፡፡ ብዙዎቹ መስካሪዎች በጭንቀትና በመርበትበት ሲናገሩ፣ አንዳንዶቹም ሲያለቅሱ ነበር። ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ አርቲስት ደበበ እሸቱ 29ነኛ የዐቃቤ ሕግ ምስክር ሆኖ ከፍተኛው ፍርድ […]

“እኛ ጭቁን ብሄረሰቦች ከዚህ ቀደም በየሰው ቤት ተቀጥረን የምንሰራ፣ አሽከሮች እየተባልን ነበር የኖርነው፡፡ አሁን ግን ይኸውና ህገ-መንግስታችን መብታችንን ሰጥቶናል… ኑሯችንም ተሻሽሎ ዛሬ ዘመናዊ ኑሮ እየኖርን ነው፡፡” እያለ የሚናገርን አንድ ጎልማሳ የቴሌቪዥኑ መስኮት ያሳያል፡፡ የደቡብ ቅላጼና ዘዬ ባለው አማርኛ ከደቡብ የመጣ ጎልማሳ ነው በቴሌቪዥን ቀርቦ መግለጫ እየሰጠ ያለው፡፡ ከአነጋገሩ በቀን ሶስቴ የሚበላ፣ የባቡር ሃዲድ እና የኤሌክትሪክ […]

ቅዳሜ ኖቨምበር 12፣ 2011 በዳላስ ከተማ የወያኔ መንግሥት አምባሰደር “ደጋፊዎቼ” ናቸው የሚላቸውን ኢትዮጵያኖችን ሰብስቦ የቦንድ ሺያጭና የኢንቨስትመንት “ውይይት” በሚል ሽፋን የተከናወነውን ተግባር አንድ ኢትዮጵያዊ በስብሰባው ውስጥ በአካል ተገኝቶ ያጠናከርነውን ዘገባ 1. የስብሰባው ተሳታፊዎች ምስል (profile) ምን ይመስላል? 2. ስለ ግንባር ቀደም የቦንድ ገዢዎች ማንነት የተገነዘብነው 3. አምባሳደሩ ያስየማቸው የከተማው የወያኔ “እንደራሴዎች” ስም ዝርዝርና ከአምባሳደሩ የተሰጣቸው […]

ክንፉ አሰፋ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ኢ.ቲ.ቪ.) ለሳምንት ያህል አንድ ማስታወቂያ እየደጋገመ ማሰማት ጀመረ። ‘አኬልዳማ’ የተባለ ልዩ የፊልም ዝግጅት። በአኬልዳማ ማስታወቂያ ፊልሙን ከ13 አመት በታች ያሉ ህጻናት እንዳይመለከቱት ጥብቅ ማስጠንቀቅያም አለለበት። ማስታወቂያውን ከዚህ በፊት ከነበሩት ለየት የሚያደርገው ይህ የማስፈራርያ ማስተንቀቅያው ነው። በማስታወቂያው …

የ ‘አኬልዳማ’ ማስታወቂያ Read more »

“ፍትህና ዲሞክራሲ በሌለበት አገር አልኖርም” በሚል ምክንያት ራሱን በእሳት አቃጥሎ በገደለው ጀግናዉ መምህር የኔሰው ገብሬ ላይ የመለስ መንግሰት የከፈተዉ የስም ማጥፋት ዘመቻ የህዝብ ቀልብ አልሳበም። ክህደት፤ ዉሸትና ንቀት የአምባገነኑ መንግስት ተብዬዉ መለያ ጠባይ መሆኑ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ የተሰወረ አይደለም። ከዚህ አሳፋሪና አስነዋሪ ባህሪይ ጋር ከጠ/ሚር መለስ ጀምሮ እገሌ ከእገሌ ሳይል ሁለት አስርተ አመታትን ያስቆጠረ፤ እጅግ […]

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ /አንድነት/ ምክትል ሊቀመንበርና የህዝብ ግንኙነት አላፊ አቶ አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ 24 ሰዎች በዛሬው ቀን ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ በዛሬው ዕለት ከሰዓት በኋላ የተሰየመው የፌድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛው ወንጀል ችሎት 8 ተከሳሾች ቀርበው የክስ ቻርጅ የተቀበሉ ሲሆን ከተራ ቁጥር 9-24 ያሉት ተከሳሾች በሌሉበት ክሳቸው ተመስርቶአል፡፡ በቁጥር የፍ/ሚ/ፌ/ማ/መ/ቁ 00180/04 ጥቅምት 30 ቀን 2004 ዓ.ም. […]

ጋዜጣዊ መግልጫ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ /አንድነት/ ምክትል ሊቀመንበርና የህዝብ ግንኙነት አላፊ አቶ አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ 24 ሰዎች በዛሬው ቀን ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ በዛሬው ዕለት ከሰዓት በኋላ የተሰየመው የፌድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛው ወንጀል ችሎት 8 ተከሳሾች …

እነ አንዱዓለም አራጌ በሽብርተኛነት ተከሰሱ Read more »

“በሽብር” ተግባር ተጠርጥረው ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ከሚገኙት እስረኞች መካከል የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ /ኢብአፓ/ ፕሬዝደንት አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚአብሔር፣ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ፣ጋዜጠኛ ርዕዮትዓለሙና ወ/ሮ ሂሩት ክፍሌ በትላንትናው ዕለት ፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት 3ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበዋል፡፡ መዝገቡ ተቀጥሮ የነበረው በክስ አቀራረቡ ላይ የተከሳሽ ጠበቆች ባቀረቡት ተቃውሞ ክሱ እንዲሻሻል ፍ/ቤቱ ብይን በመስጠቱ ነው፡፡ ተሻሽሎ በቀረበውም ክስ በተመሳሳይ ሁኔታ ጠበቆች […]

ሲሳይ አጌና ልክ የዛሬ አምስት ዓመት በጥቅምት 1999 ዓ.ም ዓለም በቃኝ ጭለማ ቤት የነበሩት የጭለማ ቤት ጓደኞቼ ዛሬ ተመልሰው ጨለማ ቤት ከወደቁ አንድ ወር አስቆጠሩ፤ለመብት እና ለነጻነት መቆም፣ለእውነት እና ለፍትህ መሰለፍ፣እኩልነት እና ዲሞክራሲ መጠየቅ በወንጀል ተመንዝሮ፣በአሸባሪነት ተፈርጆ ወህኒ ወርደዋል፤ክሱ የፈጠራ፣ሁሉ …

ጭለማ ቤት ጓደኞቼ Read more »

ክንፉ አሰፋ በምስራቅ አፍሪካ የስራ ጉብኝታችን፤ ከኪጋሊ-ሩዋንዳ ተነስተን አመሻሹ ላይ ካምፓላ ስንገባ ጸሃይ ብርሃንዋን ለጨረቃ አስተላልፋ እልም ብላ ጠፍታለች። ውቧ ካምፓላ በምሽት ከምድር በላይ 2000 ጫማ ርቀት ላይ ስትታይ በከፊል ጨለማና፤ በከፊል ብርሃን ተሸፍናለች። ይህም ከምእራቡ ዓለም ለሚገባ ተጓዥ እንግድነቱ …

የካምፓላ ማስታወሻ Read more »

በታረቀኝ ሙጬ ‹ያማ ሲያማ፤ያም ሲያማ ለኔ ብለህ ስማ› የሚለውን የተወዳጁን ድምጻዊ የጥላሁን ገሠሠን ጥዑመ ዜማ ለአፍታ ያህል እናስታውስ፡፡ ቀጥየ ከማስቀምጠውም ነጥብ ጋር በማዛመድ ከዐረብ ሕዝባዊ የ‹እምቢ አሻፈረኝ ለአምባገነኖች› የአብዮት እንቅስቃሴዎች አንዳች ነገር ለመማር እንሞክር፡፡ ‹ኢንሳይድ ስቶሬ› የትናንት ማታ የአልጀዚራ ዝግጅት …

ከግብጻውያንና ከሌሎች ምን እንማራለን? Read more »

ካፕቴን ተሾመ ተንኮሉ ባለፈው ሰሞን፡ የአንጋፋው የኢትዮጵያ ስፖርት ፎደሬሽን በሰሜን አሜሪካ፡ በአረብ/አበሻው ቱጃር ሰበብ ታምሷል መባሉን ሰምቼ፤ ይህንኑ ጉዳይ በተመለከተ አነስ ያለች ፅሁፍ ለዘወትር ወዳጄ ብሰድለት፤ በሃሳቤ መለስለስ ነው መሰለኝ ብዙም ሳይደሰት፤ “ወያኔን እየደጋገሙ ነጋ ጠባ መውቀስ ብቻውን ጠላት ከማብዛት …

ሰራዊቱ ከምድር ጦር እስከ አየር ሀይል – ካፕቴን ተሾመ ተንኮሉ Read more »

ከዓለምአቀፍ የሲቪልና ፖለቲካዊ ንቅናቄ ለዴሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ በሕወሀት/ኢህአዴግ ወቅታዊና ስር የሰደደ ጭቆና ላይ የወጣ አስቸኳይ የጋራ መግለጫ እሁድ፡ መስከረም 18፡ 2004 የኢትዮጵያ ሕዝብ የስልጣን ባለቤት ይሆናል!! በሰሜን አሜሪካ የምንኖር፡ በኢትዮጵያ ለውጥ እንዲመጣ የምንታገል፡ የፖለቲካ ድርጅቶችና የሲቪል ማህበራት አባላትና ድጋፍ ሰጪ …

የኢትዮጵያ ሕዝብ የስልጣን ባለቤት ይሆናል Read more »

(ሪፖርተር) — የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት በአዲስ አበባ ተቀማጭ ከነበሩ የአሜሪካ አምባሳደሮችና በየጊዜው ወደ ኢትዮጵያ ከመጡ ኃላፊዎች ጋር አደረጉት የተባለው ውይይት፣ በቅርቡ በዊኪሊክስ ድረ ገጽ ቢወጣም ተገኘ የተባለው መረጃና የመረጃ ምንጮቹ መሠረተ ቢስ ናቸው ሲል መንግሥት አስተባበለ፡፡ ሪፖርቱ አዲስ አበባ የሚገኘው …

ወያኔ ለአሜሪካኖች ‹‹የበሽርን መንግሥት አስወግዱ›› አላልኩም አለ Read more »

“አንድ ለመጀመሪያና ለመጨረሻ ጊዜ የምናገረው ሃሳብ አለኝ፡፡ እየተፈፀመ ያለው ተግባር የተቃዋሞ ፖለቲካውን ለማፈን የተወሰደ እርምጃ ነው፡፡ ከእንግዲ ወዲያ ፍርድ ቤቱ የፈለገውን እርምጃ ሞትም ቢሆን መውሰድ ይችላል፡፡ ሌላ የምሰጠው አስተያየት የለኝም” አቶ አንዱዓለም አራጌ
“በ2004 ዓ.ም. በሀገሪቱ ውስጥ የሽብር ተግባር ለመፈፀም በቡድን ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ ማስረጃ አግኝቼባቸዋለው” በማለት በትናንትናው እለት በቁጥጥር ስር ያዋላቸው የፓርቲ አመራሮችና ጋዜጠኛ አራዳ […]

የአሜሪካው ታዋቂ ቴሌቪዥን የሲ.ኤን.ኤን( CNN )ጋዜጠኛ ዳን ሪቪርስ በሜድትራንያን የባህር ዳርቻ ወደ ተሰራው የጋዳፊ ቅብጥብጥ ልጅ የሃኒባልን መዝናኛ አስገራሚ የቅንጦት ኑሮ ድብቅ ታሪክ መዘጋግቦ እንደጨረሰ ከግቢው ሰራተኞች ካንዱ ጥቆማ ደረሰውና በዚያው ግቢ ወደ ሚገኘው አንድ ክፍል አመራ … ሙሉውን ጽሁፍ …

የሽዋየ እንግልትና የቀናኢው አለም ምላሽ Read more »