የኢትዮጵያውያን አይሁዶች ተቃውሞ ሠልፍ በእሥራኤል
በእሥራኤል ሀገር በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አይሁዶች በዛሬው ዕለት ከሦስት ሰዓታት በፊት ባደባባይ የተቃውሞ ሠልፍ አካሄዱ።
በእሥራኤል ሀገር በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አይሁዶች በዛሬው ዕለት ከሦስት ሰዓታት በፊት ባደባባይ የተቃውሞ ሠልፍ አካሄዱ።
የከፍተኛው ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት በአሸባሪነት ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸውን የሁለት የተለያዩ ቡድኖችን ችሎት አደመጠ።
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(click here to read in pdf )በበዙ የሀገራችን ጥንታውያን መጻሕፍት እና ትውፊቶች ዘንድ ሰባት ትውልድ የሚለው ብሂል የተለመደ ነው፡፡ «እስከ ሰባት ትውልድ እምርልሃ
[email protected] ዶር ብርሃኑ ነጋ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ዙሪያ ለአንባቢያ ያቀረብኳቸው ሁለት መጣጥፍት ከፍተኛ የአንባቢያን አስተያየቶችን እንደጫሩ ለማየት ችያለሁ። የድጋፍም ሆነ የተቃዉሞ ኤሜሎች በብዛት የደረሱኝ ሲሆን፣ በአቡጊዳ ድህረ ገጽ ላይ የቀረቡ አሰትያየቶች ከወትሮ እጅግ የበዙ ነበሩ ። በጽሑፌ ቅር የተሰኙ ፣ ለምን ቅር እንደተሰኙ በአግባቡ ለመግለጽ ያልቻሉ፣ ያቀረብኳቸዉን ነጥቦች ትክክል እንዳልሆኑ ለማሳመን የራሳቸዉን መከራከሪያ […]
የኦሮሞ ህዝብ ኮንግረስና፣ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ አመራርና አባላት ለወራት ፍርድ ቤታ ሳይቀርቡ መታሰራቸው፤ ህገመንግስታዊ መብታቸውን ተጻሯል ሲሉ ተቃዋሚዎች ተቹ
«ኤ.ኤን.ሲ ለመማር ዝግጁ የሆነ ድርጅት ነዉ።የዚያኑ ያክል በሕብረተሰቡ ዉስጥ የመሪነት ሥፍራ እንዳለዉም አይዘነጋም።ትሁት እንጂ-ትዕቢተኛ ድርጅት አይደ
የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጊዶ ቬስተርቨለ በሰሜን አፍሪቃ 3 አገሮችን ሲጎበኙ፤ አገራቸው ፤ የተለያየ እርዳታ እንደምታቀርብ ቃል ገብተዋል።
የተባባሩት መንግሥታት ድርጅትና የአፍሪቃ ኅብረት፣ በአባል አገሮች በኩል ፀጥታን ለማስከበር አዲስ ስልት ማውጣታቸው ተነገረ።
የገመና 2፣ እና የሰው ለሰው ድራማዎች (ሶጵ ኦጴራዎች?) ሁለቱም ተወዳጅ ጀግና ከመፍጠሩ ይልቅ፣ የሚጠላ ጀግና የመፍጠሩ ሙከራ የተሳካላቸው ይመስላል፡፡ ዘመ
እስረኛ ጠያቂዎች መጡ። የሽምሰዲን ሚስት ለመጡት ጠያቂዎች መታመሜን እንድትነግርልኝ ለመንኳት። ነገረቻቸው። ፖሊሶቹን ለምነው ጉርሻም ሰጥተው ገብተው
መግቢያ፥ ይህ አዲስ ዘመን፣ ያሳለፍነው የ‘አጥፍቶ-ልማት ጥፋት ዘመን’ ፍጻሜ ማግስት ነው ብለን ማመን ይገባል። ሁለንተናችን በምንላት እናት አገራችን ውስጥም ሆነ በውጭ ያለው ወገን፣ በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ ከገዢውና አገልጋዩ በስተቀር ያልተጎዳ ሰው አለ ማለት ክህደት ይሆናል። ወያኔ ከፈለቀበት ምድርም ቢሆን የከፋ ዕልቂት የፈጸመ መሆኑ ለታሪክ በተረፉት ሰዎች አፍ እየተነገረ ሲሆን፣ በየሸለቆውና ሜዳው ያለው እጽም ደግሞ […]
ያሬድ አይቼህ
የአገራችን ፓለቲካ ውጤታማነትና ፍሬያማነት ነው ሚፈልገው። ወሬ ብቻውን እንደውጤት እንደማይቆጠር ያለፉት 20 ዓመታት ምስክር ናቸው። የሚያ
ተመስገን ደሳለኝ
(እለተ እሁድ በ22/04/04 የምሁራኑ ፊት-አውራሪ (የሚያምኑበትን በማንፀባረቅ)፤ እንዲሁም የ‹‹መባል ያለበት መባል አለበት›› ፍልስፍና ተከታ…
በዘረኛው ቡድን አማካኝነት የአገራችን የሞራል እሴቶች ሆን ተብለው እየተዋረዱ ነው።ድሮ ድሮ “እውነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር” የሚባል መልካም አባባል ነበረን። ዛሬ ይህን የመሰሉ አባባሎች ከል እንዲለብሱ በመደረጉ እውነትን የሚናገር በግዞት ተይዞ የመከራ እንጀራ ይበላል የመከራ ውሃም ይጠጣል። እንደ ንጉስ አክዓብ በዙሪያው ብዙ ሃሰተኛ መማክርትን የሰበሰበው መለስ ዜናዊ የእውነትን ድምጽ የመስማት ልምድ የለውም።ሃሰት የኑሮው መሠረት ነች። ሃሰት […]
በጄኔራል ከማል ገልቹ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ጥላ ሥር ከሌሎች የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ጋር ተባብሮ ለመታገል መወሰኑን ገሃድ ማድረጉን ተከትሎ ግንቦት 7 የፍትህ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ከትናንትና በስቲያ መግለጫ አውጥቶአል። “የጋራ ትግል የጋራ አገር” በሚል ርዕስ ግንቦት7 ባወጣው በዚህ መግለጫ “በኢትዮጵያ የሰፈነውን ዘረኛ አምባገነን ሥርዓት አስወግደን በምትኩ የግልና የወል መብቶች የተከበሩባት፤ ፍትህና […]
የፖለቲካ ተቃዋሚዎችን በፍርሃት ለማሸምቀቅ ተብሎ በዘረኛው መለስ ዜናዊ የተቋቋመው የጸረ ሽብር የመረጃ መእከል የተባለው መሥሪያቤት ለግልና ለመንግስት ባንኮች ባወረደው መመሪያ ማንኛውም ኢትዮጵያዊም ሆነ የውጭ አገር ዜጋ ከ200 ሺ ብር ጀምሮ በባንኮች ለማስቀመጥ ወይም ለማውጣት በሚሄድበት ጊዜ፣ ባንኮች የግለሰቦችን ስምና ማንነት ለብሄራዊ የጸረ ሽብር የፋይናንስ ደህንነት መረጃ ማእከል ሪፖርት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል። የጸረ ሽብር ግብረሀይሉ ከህወሃት ቁንጮዋች […]
አቶ አስገደ ከፍርድ ቤት ሆነው በስልክ ለፍትህ ጋዜጣ እንደገለፁት ከሆነ፣ ከሳሻቸው የቀድሞው የሕወሓት አባል የሆነው ብስራት አማረ ሲሆኑ ጉዳዩን የያዘቺው ዳኛ ደግሞ የቀድሞዋ የህወሓት ታጋይ ኪዳን አብርሃ ናት ተብሎአል። ክስ የቀረበባቸውም ከዚህ ቀደም በፃፉት “ጋሀዲ” በተሰኘው መፀሀፍ እንደሆነ አቶ አስገደ ተናግረዋል፡፡ አቶ አስገደ ከአሁን በፊት በዚህ ጉዳይ ቀዳማዊ ወያኔ ፍርድ ቤት ቀርበው ክሱ ተዘግቶ የተሰናበቱ […]
ህዝብን በዘርና በሃይማኖት ከፋፍሎ መግዛት ብቸኛ የህይወት እስትንፋሱ የሆነው ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ፤ ቀደም ሲል በአገራችን ሙስሉም ህብረተሰብ ዘንድ ፈጽሞ የማይታወቅ አህባሽ የተባለ የእምነት ትምህርት በሃይል ለማስፋፋት እያደረገ ያለውን ዘመቻ በተለያየ የአገራችን ክፍል የሚኖሩ ሙስሊም ወገኖቻችን እየተቃወሙት መሆኑ እየተዘገበ ነው። በመለስ ዜናዊ የሚመራው የወያኔ አገዛዝ በሃይል ለማስፋፋት የወሰነውን ይህንን አህባሽ የተባለውን አዲሱን የሙስሊም ትምህረት በመቃወም በአዲስ […]
የማዕድን ሚኒስቴር በጋምቤላ ክልል የነዳጅ ፍለጋ ሥራ ለማካሄድ የሚያስችል ስምምነት ሳውዝ ዌስት ኢነርጂ ከተባለ ኢትዮጵያዊ የነዳጅ ኩባንያ ጋር የፊታችን…
መንግሥት ልክ የዛሬ ዓመት፣ ለገና ዋዜማ የዋጋ ቁጥጥር ማድረግ እንደጀመረ አስታውቆ 18 ያህል ሸቀጦች ላይ የመሸጫ ዋጋ ዝርዝር በጋዜጣ እያወጣ፣ በሬዲዮና ቴ
ባለፈው የአውሮፓውያንች ዓመት ከተፈጠሩት አነጋጋሪ ክስተቶች መካከል የዓለም የገንዘብ ድርጅት (IMF) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ዶሚኒክ ስትራውስ ካሃን በአስገድ…
ኒያላ ሞተርስ ኮርፖሬሽን ለ220 ሠራተኞቹ የስምንት ወራት ቦነስና የደመወዝ ጭማሪ ማድረጉን አስታወቀ፡፡
በየዓመቱ፣ በየወሩ፣ በየቀኑ ያለውን የዓለማችን የኢኮኖሚ ሁኔታ እየተገረምክም፣ እየሳቅክም፣ እየተናደድክም በየጊዜው የምትከታተለው ‹‹ሰው ለሰው››
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሰባተኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሼክ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ስም ከሚገኝ ሒሳብ 905‚158.06 ዶላ
‹‹የጥቂቶችን ጥቅም ለማስቀረት በሚል ሰበብ ብዙኀኑ ተጎድተዋል›› የነዋሪዎች ተወካይ ‹‹ልማታዊ መንግሥታችን ልማታችንንና የሕዝብ ተጠቃሚነትን ለድር
የዱር እንስሳት ውጤቶችን ደብቀው በሕገወጥ መንገድ ወደ አገራቸው ይዘው ሊወጡ ሲሉ እጅ ከፍንጅ የተያዙ አምስት ቻይናውያን፣ ታህሳስ 23 ቀን 2004 ዓ.ም. የገንዘ
በጋምቤላ ክልል ጐደሬ ጥብቅ ደን ክልል ውስጥ ለህንዱ ኩባንያ በተሰጠው የእርሻ መሬት ከተለያዩ አቅጣጫዎች ተቃውሞ እየበረታበት ባለበት ወቅት፣ የኢትዮጵያ…
• የከተማ ታሪፍ የሚስተካከለው በሚኒስትሮች ምክር ቤት ነውኢትዮ ቴሌኮም በመደበኛ የስልክ መስመር ከአንድ ክልል ወደ ሌላ ክልል ለሚደረጉ ጥሪዎች በአ
የ2004 ዓም የገና በዓል በነገው ዕለት በመላ ኢትዮጵያ ይከበራል።
የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ የመንግሥት ወጪን ለመቀነስ ያስችላል ያሉትን አንድ የመከላከያ ሕግ አፀደቁ።
የፕሬዚዳንት በሺር ኧል አሰድ መንግሥት እስከ አፍንጫው የታጠቀ በመሆኑ፣ በሰላም ሊወገድ አይችልምና ፣ ጀርመንና ሌሎቹ የአውሮፓ መንግሥታት መላ ይምቱ ሲ
ከኢትዮጵያ ተነስታ በሱዳን እና በሊቢያ አድርጋ ዛሬ በጀርመን ሐገር ኑሮን ሀ ብላ የጀመረች ወጣት የሊዲያ ደረጀ የህይወት ታሪክ!
“በኦነግ ውስጥ የተፈጠረው ችግር ምክንያት የጠራ ራእይ ማጣት ነበር” የኦነግ ከፍተኛ አመራር
Ethiopia Zare (ሐሙስ ታህሳስ 26 ቀን 2004 ዓ.ም. January 5, 2011)፦ በፈረንጆ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሉሉ ከበደ
በዲሞክራሲያዊ ስርዓት የዜጎች መብት
በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ውስጥ ዜጎች ማንም የማይነጥቃቸው፤ መንግስት የማይቸራቸው የማይነሳቸው፤ የአለም
click here for pdf አንድ ጥበብ አሳሽ ጥበብን ፍለጋ በየሀገሩ ይዞር ነበር፡፡ አንድ ቀን ወደ አንድ መንደር ሲደርስ ሰዎች ድንጋይ ሲፈልጡ ተመለከተ፡፡ ቀና ብሎ
በጀነራል ከማል ገልቹ የሚመራዉ ኦሮሞ ነፃነት ግንባር ከኢትዮጵያ መገንጠል የሚለዉን ዓላማዉን መተዉን ባለፈዉ እሁድ ባወጣዉ መግለጫ አስታዉቋል።
የዕለቱ ዜና
የኤውሮ ምንዛሪ የሕዝብ መገልገያ ገንዘብ ሆኖ በይፋ በሥራ ላይ ከዋለ ወዲህ ባለፈው ዕሑድ የጎርጎሮሣውያኑ የዘመን መለወጫ ዕለት አሥር ዓመት አለፈው።
‹‹ትክክለኛው አካሄድ ፍርድ ቤት እስኪወስን ድረስ ፀጥ ማለት ነው›› አቶ በረከት ስምኦንበቅርቡ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የተላለፈው ‹‹አኬልዳማ›› የተሰ
• ደበበ እሸቱ በምሥረታው ላይ ተገኝቷልበወጣቶች አነሳሽነት የተቋቋመው ‹‹ሰማያዊ›› ፓርቲ መሥራች ጉባዔውን ባለፈው እሑድ አካሄደ፡፡
. ከአርሶ አደሩ ለ99 ዓመት መሬት የተከራዩ አሉበትበምሥራቅ ሸዋ ዞን ሥር ባሉ የተለያዩ ወረዳዎች የእርሻ መሬት ተከራይተው አትክልትና ፍራፍሬ በማምረት ላ
– የመጀመርያው ዙር ጨረታ ተሰርዞ በድርድር ግዢ ተፈጸመመንግሥት ለሚቀጥለው የምርት ዘመን የሚያስፈልገውን 310 ሺሕ ቶን ማዳበሪያ ለመግዛት ሁለተኛ ዙር
ባሻ ወልዴ ችሎት ሠፈር በመባል የሚታወቀው በአራት ኪሎ አካባቢ በሚገኘው የመልሶ ልማት አካባቢ ምትክ ቦታ የወሰዱ ነዋሪዎች በተሰጣቸው ቦታና በሚያለሙት ል
የፊታችን ቅዳሜ ተከብሮ የሚውለውን የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ ለገበያ የቀረቡት የቁም ከብቶችና ልዩ ልዩ ዓይነት ዶሮዎች የሽ
የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአዲስ መለዋወጫ ዕቃዎች አስመጪና አከፋፋይ አክሲዮን ማኅበርና በባለቤቱ ላይ የ33.3 ሚሊዮን ብር ክስ ህዳር 21 ቀን 2004 ዓ.