በአሸባሪነት የተጠረጠሩ ቡድኖች ችሎት

የከፍተኛው ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት በአሸባሪነት ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸውን የሁለት የተለያዩ ቡድኖችን ችሎት አደመጠ።