‹‹ሰማያዊ›› ፓርቲ ተመሠረተ Ethiopian Reporter January 4, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics • ደበበ እሸቱ በምሥረታው ላይ ተገኝቷል በወጣቶች አነሳሽነት የተቋቋመው ‹‹ሰማያዊ›› ፓርቲ መሥራች ጉባዔውን ባለፈው እሑድ አካሄደ፡፡