የቁም ከብትና የዶሮ ዋጋ ንሯል Ethiopian Reporter January 4, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የፊታችን ቅዳሜ ተከብሮ የሚውለውን የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ ለገበያ የቀረቡት የቁም ከብቶችና ልዩ ልዩ ዓይነት ዶሮዎች የሽያጭ ዋጋዎች፣ በትርፍ ላይ ብቻ ያተኮሩና የኅብረተሰቡን አቅም ያላገናዘቡ መሆናቸውን ገበያተኞች ገለጹ፡፡