‹‹ሕዝቡ ለአኬልዳማ ፕሮግራም በጐ ምላሽ ሰጥቶኛል›› የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

‹‹ትክክለኛው አካሄድ ፍርድ ቤት እስኪወስን ድረስ ፀጥ ማለት ነው›› አቶ በረከት ስምኦን

በቅርቡ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የተላለፈው ‹‹አኬልዳማ›› የተሰኘው ዶክመንተሪ ፕሮግራም በሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘ መሆኑን የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት (ኢሬቴድ) አስታወቀ፡፡