የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የ33.3 ሚሊዮን ብር ክስ መሠረተ Ethiopian Reporter January 4, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአዲስ መለዋወጫ ዕቃዎች አስመጪና አከፋፋይ አክሲዮን ማኅበርና በባለቤቱ ላይ የ33.3 ሚሊዮን ብር ክስ ህዳር 21 ቀን 2004 ዓ.ም. አቀረበ፡፡